ብልህ ሴት.....
~
ካደመጥኩት ከማሰልጠኛ ማእከል!
=
~
ብልህ ሴት የምትባለዉ ባሏ ባለዉ ጊዜ ሀብት ንብረቱ ጠብቃ የኖረች ሳይሆን ባል ባጣ/ በተቸገረ ጊዜ ታግሳ አብራ ከጎኑ የቆየች ነች።ካደመጥኩት ከማሰልጠኛ ማእከል!
=
አይ አላማወቅኮ ከባድ ነዉ.....!
~
~
ህፃን ልጅ ሲወለድ በጆሮዉ ላይ ነበር አዛን የሚባል። ገጠርኮ ግን ግቢ ቆሞ ወደ ቂብላ ዞሮ ነዉ አዛን የሚሉት ..!
=ትክክለኛ ማንነት የሚታወቀዉ ትዳር ዉስጥ ከተገባ አብሮ መኖር ከተጀመረ በኋላ ነዉ ያኔ ግን ነገሮች ሊቀያየሩ ይችላሉ ብልጥ ሁኖ ነገሮች በመነጋገር እና ትእግስት በማድረግ ማስኬድ እንጅ ሳንጋባ በፊት እንድህ አልነበርሺም አልነበርክም እያሉ መጨቃጨቅ ይሄ ትዳር ለመፍረስ 1ኛ መንስኤ ነዉ።
ከሰማሁት¡ በሉ ኮርሱ ዉሰዱ እናተም!
=
t.me/https_Asselefya1
ብዙ ጊዜ ሴቶች የሚጠቁት በማያቁት ሰዉ ፍቅር ያዘኝ ብለዉ ቶሎ የሚወድቁት በጆሯቸዉ በሚሰሙት ወሬ ነዉ።እና ጆሮሺ የምሰሚዉ ነገር ለይተሺ እወቂ ልልሺ ነዉ። ከመዉደቅሺ በፊት እሙዬ! በተለይ ኡስታዝ በሚባል በደቂቃ የሚወድቁኮ አሉ እሱ ጭራሺ ከነ መፈጠሯ በማያቃት በጆሮዋ በሰማችዉ ድምፁ እ¡ ጠንቀቅ በሉ እህቶች ያለፈ አልፏል ለወደፊቱ ማለቴ ነዉ።=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 【ሱቅ በደረቴ】ኪታብና ጅልባብ መሸጫ
የረመዷን ውድ ስጦታ
ይህ እሽግ ረመዷንና ተያያዥ የሆኑ ወሳኝ የሸኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ሪሳላዎች የያዘ ነው። ለሚወዱት ሰው የሚሰጥ ውድ ስጦታ።
በውስጡ ሰባት ኪታቦች አሉ።
1) መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
2) አህካሙል ፊቅሂያ
3) ሸርህ ዱአእ ቁኑት አልዊትር
4) ሪሳላ ፊ ዘካቲል ሁልይ
5) ፋሱል ፊ ሲያም ወተራዎህ ወዘካ
6) ፈወኢዱል ተቅዋ ሚነልቁርአን
7) ረመዷንን የተመለከቱ ወሳኝ ጥያቄና መልሶች
ለማዘዝ👇👇
@Ibnu_turabb123
ከማዘዝ👇👇
@ferst_tewhid_S
ይህ እሽግ ረመዷንና ተያያዥ የሆኑ ወሳኝ የሸኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ሪሳላዎች የያዘ ነው። ለሚወዱት ሰው የሚሰጥ ውድ ስጦታ።
በውስጡ ሰባት ኪታቦች አሉ።
1) መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
2) አህካሙል ፊቅሂያ
3) ሸርህ ዱአእ ቁኑት አልዊትር
4) ሪሳላ ፊ ዘካቲል ሁልይ
5) ፋሱል ፊ ሲያም ወተራዎህ ወዘካ
6) ፈወኢዱል ተቅዋ ሚነልቁርአን
7) ረመዷንን የተመለከቱ ወሳኝ ጥያቄና መልሶች
ለማዘዝ👇👇
@Ibnu_turabb123
ከማዘዝ👇👇
@ferst_tewhid_S
تلاوة الشيخ محمد أيوب
الشيخ محمد أيوب رحمه الله .
الشيخ محمد أيوب رحمه الله .
=
=
القارئ ناصر القطامي | ومن يهد الله فهو المهتد
💭🌸خدمة تلاوات🎧
•|تلاوة صباحية
﴿وَمَن يَهْدِ ٱللَّهُ فَهُوَ ٱلْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُمْ أَوْلِيَآءَ مِن دُونِهِۦ ۖ وَنَحْشُرُهُمْ يَوْمَ ٱلْقِيَـٰمَةِ عَلَىٰ وُجُوهِهِمْ عُمْيًا وَبُكْمًا وَصُمًّا ۖ مَّأْوَىـٰهُمْ جَهَنَّمُ ۖ كُلَّمَا خَبَتْ زِدْنَـٰهُمْ سَعِيرًا ﴾
🎙القارئ : ناصر القطامي
=
t.me/https_Asselefya1
﴿وَمَن يَهْدِ ٱللَّهُ فَهُوَ ٱلْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُمْ أَوْلِيَآءَ مِن دُونِهِۦ ۖ وَنَحْشُرُهُمْ يَوْمَ ٱلْقِيَـٰمَةِ عَلَىٰ وُجُوهِهِمْ عُمْيًا وَبُكْمًا وَصُمًّا ۖ مَّأْوَىـٰهُمْ جَهَنَّمُ ۖ كُلَّمَا خَبَتْ زِدْنَـٰهُمْ سَعِيرًا ﴾
🎙القارئ : ناصر القطامي
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 30-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
31-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 31
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 31
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዉብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ
~በስደት አለም የቆየዉን ያክል ሰዉ ቆይቶ
በሰላም በሙሉ ጤና ወደ ሀገር መመለስ ትልቅ ነገር ነዉ ከዶዬ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለሺ በጉጉት ስትጠብቄት የነበረችዉ ቀን ዛሬ ደረሰች አልሀምዱሊላህ አላህ በሰላም ከምትወጃቸዉ ቤተሰቦቼሽ ያገናኚሺ! በስደት ቆይታ ካገኘሁሽ ስአት ጀምሮ እስከ አሁኗ ስአት ድረስ ደስ የሚል ጊዜ ነበሩ ያሳለፍናቸዉ የኔ ምርጥ እህት ሀገርም እንገናኛለን ኢንሻ አላህ አላህ በሄድሽበት ሁሉ መልካሙን እመኚልሻለሁ ሰላም ግቢ ብሎ መሸኘት ቀላል ይመስላል ግን ጓደኛ መለየት ይከብዳል በሀቂቃዉ ነገር ግን የአላህ ዉሳኔ ነዉ ሰላም ግቢልኝ እህት አለሜ ከድጃ ቢንት ዳዉድ እወድሻለሁ🥀
አልሐምዱሊላህ!መንገድሽ ይጠረግ አይኑረው እንቅፋት
ለኔም ዱዓ አርጊልን እንዲበቃኝ ስደት
ከኔ መራቅሽን ምንም ባልወደውም
ላገር መብቃትሽን ፈፅሞ አንጠላውም
በሠላም ተገናኝ ከቤተሠቦችሽ
ዲኑን ተማማሩ ከእህት ወንድሞችሽ
ተውሒድ ሡና ፋፍቶ ቢድዓ እንዲሟሽሽ
ይህ ነው ምኞቴን የሡናዋ እህትሺ
✍️𝑩int 𝑨ragaw
=
t.me/https_Asselefya1