Audio
✅ የቀልብ መድረቅና አደጋው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◼️የቀልብ መድረቅ፦
👉ምክንያቶቹ
👉አደጋውና መዘዙ
👉መከላከያ መንገዱ
🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Kitabu Tewhid #11
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
✅ መልካም ጓደኛና ጥቅሙ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◼️የመልካም ጓደኝነት፦
👉ጥቅሞች
👉ሰበቦችና
👉ጥንቃቄዎች
🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

#ዋጋ_ቢስ_ነው_ለኔ
~~~\\~~~~~
የርሱን እከክ ለኔ ለማድረግ ቢሞክር፡
ውሸት ይዞ ቢጮህ ሌት ከቀን ቢዳክር፡
ፖለቲካ ሰብኮ ቢባልም አማላይ፡
ጉድፍ አያገኝም በሰለፍዮች ላይ፡
------------------------------------
ምላሱ አቀላጥፎ ደፍሮ ስላወራ፡
ቆርጦ እየቀጠለ ጥመት ስላቀራ፡
ጥቂቶች ቢጮሁም ቢሉት አባወራ፡
ሀቅ ላይ ከሌለ ከጥመት ካልጠራ፡
▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸
ከኢኽዋን አብሮ አህባሽ ጋር ዶልቶ፡
እውነታውን ለቆ ለስልጣን ተገዝቶ፡
በሰለፍዮች ላይ ከሰጠ ብያኔ፡
ዐዋቂ ቢባልም ዋጋ ቢስ ነው ለኔ፡
~~~\\~~~~~~~~~
[[#በኑረዲን_አል_አረቢ]]

◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 2⃣9⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ አዛንና ኢቃም ለሴት ልጅ
↪️ ሶላት ላይ ፊትን መግለጥ
↪️ የሴት ልጅ ሶላትና ፀጉር መሸፈን
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
💢✅ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ↪️ #ክፍል_አምስት↩️ 〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡- 📌فَلاَ وَرَبِّكَ لاَ يُؤمِنُونَ حَتَّی يُحَكُِّموكَ فِيمَا شَجَرَ بَينَهُم ثُمَّ لاَ يَجِدُو فِي أَنفُسِهِم حَرَجاً مِّمَّا قَضَيتَ وَيُسَلِّمُواْ…
💢✅ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ #ክፍል_ስድስት↩️
〰〰〰〰〰〰〰
#የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! እድልሽ የሚወሰነው በጥበብና በተከበሩ አዳቦች የተሞላውን ዲን አጥብቀሽ በመያዝሽ ነው፡፡
↪️የአላህ ፍላጎት ውጫዊ ቁንጅናሽ አይደለም ፤ አላህ የሚፈልገው ውስጥሽ በአላህ ፍራቻ ያማረ እና ያጌጠ መሆኑን ነው፡፡
🔷አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-
۞وَلِبَاسُ التَّقْوَا ذَلِكَ خَيرٌ
“አላህን የመፍራትም ልብስ ይህ የተሻለ ነው፡፡” አል አዕራፍ፡ 26
۞وَلَكِنَّ اللَّه حَبَّبَ إِلَيْكُمُ الإِيمَانَ وَزَيَّنَهُ قُلُوبِكُم
“ግን አላህ እምነትን ወደናንተ አስወደደ፡፡ በልቦቻችሁም ውስጥ አጌጠው፡፡” አል ሐጁራት፡ 7
وفي الدعاء المأثور: "اللهم زينا بزينة اإليمان" رواه أحمد
ኢማም አህመድ በዘገቡት የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ዱዓ አድርገዋል፡-
“አላህ ሆይ! በኢማን ውበት አስውበን፡፡” አህመድ፡ ነሳኢይ
⏭ኢማን ማለት አላህን መፍራት ፤ የአላህን ሸሪዓ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው፡፡
በትክክል መዋብ እና እድለኛ መሆን ማለት በዱንያና በአኼራ ከእሳት ቅጣት
የምንድንበትን መንገድ አጥብቀን መያዝ ማለት ነው፡፡
#የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! በቁርኣን እና በነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱና ከመጡ ትክክለኛ አቅጣጫዎች ወይም ደንቦች መካከል ከፊሉን ልንገርሽ፡-
#አንደኛ ▂ ሴቶች በሒጃብ እንዲሸፈኑ አላህ ያዘዘው ትዕዛዝ ነው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ሴቶች በሒጃብ እንዲሸፈኑ ትእዛዝ የመጣው እርሷን ከባለጌዎች መጠበቂያ
እንዲሆንላት እንጅ ለሌላ አላማ አይደለም፡፡ ይህም ከአጅነብይ ወንዶች አጠቃላይ አካሏን ልትደብቅ ነው፡፡
የሚከተለውን የአላህ ቃል አንብቢ፡-
【يَا أَيُهَا النَّبِيُّ قُل لِأَزوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ المُؤمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ذَلِكَ أَدْنَی أَن يُعرَفْنَ فَلَا يُؤذَينَ وَكَانَ اللَّه غفُورًا رَّحِيمَا】
✅“አንተ ነብዩ ሆይ! ለሚስቶችህ፣ ለሴቶች ልጆችህም ፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመሆን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሃሪ አዛኝ ነው፡፡” አል አህዛብ 59
አላህ ያመኑትን ሰዎች (ሶሃባዎችን) ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ሚስቶች ጋር ሊተገብሩት
የሚገባቸውን ጥንቃቄ ሲያስተምር ደግሞ እንዲህ ብሏል፡-
【وَإِذَا سَأَلتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسأَلُوهُنَّ مِن وَرَاء حِجَابٍ ذَلِكُم أَطْهَرُ لِقُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ】
⏭“እቃንም (ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ሆናችሁጠይቋቸው፡፡ ይህ ለልቦቻችሁ፤ለልቦቻቸውም የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡” አል አህዛብ፡ 53
#ሁለተኛ ▂ ለመውጣት አስገዳጅ ሀጃ (ጉዳይ) ካልገጠማት በቀር ከቤት
አለመውጣት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አላህ በተከበረው ቁረአኑ ላይ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
﴿وَقَرنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجنَ تَبَرُّجَ الجَاهِلِيَّةِ الأُولَی﴾
↪️“በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፤ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም
በማጌጥ አትገለጡ፡፡” አል አህዛብ፡
የሴት ልጅ ክብር የሚጠበቀው ከቤት ውስጥ በመቀመጧ ነው፡፡ ሴት ልጅ ከቤት ከወጣች የአላህ ፍርሃቷኗ ክብሯ አደጋ ላይ ይወድቃል፡፡
【وفي الحديث أن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "المرأة عورة فإذا خرجت
استشرفها الشيطان" 】
✅የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
“ሴት ልጅ እፍረተ ገላ ናት ፤ (ተጋልጣ) የወጣች ጊዜ ሰይጣን ይቀርባታል፡፡”
📚ቲርሚዚይ፡
ሴት ልጅ አደባባይ ከወጣች ሰይጣን መጥፎ ነገሮችን ፤ ብልሹ የሆኑ ባህሪዎችን ለማሰራጨት መቀስቀሻ መሳሪያ ያደርጋታል፡፡
👉ኢንሻአላህ ክፍል ሰባት ይቀጥላል.....
🔜አንብብ ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና!!
https://t.me/https_Asselefya1

✅የተዉሒድ አስኳሉ ኢኽላስ ነዉ።ኢኽላስ" ለሶሃቦች የተፈራዉን ያክል ይበልጥ ደሞ ለራሳችን/ለነፍስያችን ልንፈራዉ ይገባል!!
🎙️ [ሙሐመድ አህመድ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ]
🎙️ [ሙሐመድ አህመድ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ]
Kitabu Tewhid #12
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣2⃣↩️
〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣2⃣↩️
〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 3⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ ሴቶች በሴት ኢማም መስገድ
↪️ የሴትና የወንድ ሶላት ልዩነት
↪️ ሴት ድምፃ ከፍ አድርጋ መቅራታ

◾️ለሴት ልጅ ሽቶ ስጦታ መስጠት⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ብዙ ጊዜ ሴቶች ስጦታ ሲሰጣጡ ሽቶ መስጠት የተለመደ ነገር ነው። ነገር ግን ይህንን ሽቶ ለምን አይነት ሴት እንደምትሰጪ ማጤን ይጠበቅብሻል። ሽቶ በመጠቀም አስፓልት ለምትወጣና ወንዶችን ለምትቀላቀል ሴት ሽቶ ስጦታ መስጠት የተከለከለ ነው።
💦በዚህ ጉዳይ ላይ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል።
✅ ለሴት ልጅ ሽቶ እንደስጦታ መስጠት ትግር የለውም። ምክንያቱም ስጦታ መሰጣጣት ውዴታና መላመድን ያመጣልና። ስጦታ ሰጪውም አላህ መልካም ምንዳ ይፅፍለታል። ሽቶውን ለመጥፎ አላማ እንደምትጠቀም ሳናውቅ ሰጥተናት ነገር ግን እሷ ለወንጀል ብትጠቀመው ወንጀሉ በራሷ ላይ ነው። ሰጭው አካል ምንም ወንጀል የለበትም።
✅ ነገር ግን ሽቶ ልንሰጣት ያሰብናት ሴት ይህንን ሽቶ በመጠቀም አደባባይ የምትወጣና ወንዶችን እንደምትቀላቀል የምናውቅ ከሆነ ይህንን ሽቶ ለሷ መስጠት የተከለከለ ነው። ምክንያቱም በወንጀልና አላህን በማመፅ መተባበር ይሆናልና። አላህ ደሞ በተከበረው ቁርአኑ【በወንጀልና አላህን በማመም ላይ አትተጋገዙ】 ብሎናልና።
📓ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﺘﺎﻭﻯ الامام ﺍﺑﻦ ﺑﺎﺯ رحمه الله (10/42)

✅ የሰጠህን አመስግነህ በፀጋ ተቀበል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↩️ لِّلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ
◼️የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡
↩️ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ
◼️ከነገራቶች የሚሻውን ይፈጥራል፡፡
↩️ يَهَبُ لِمَن يَشَاءُ إِنَاثًا
◼️ለሚሻው ሰው ሴት ልጆችን ይሰጣል፡፡
↩️ وَيَهَبُ لِمَن يَشَاءُ الذُّكُورَ
◼️ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡
↩️ أَوْ يُزَوِّجُهُمْ ذُكْرَانًا وَإِنَاثًا
◼️ወይም ወንዶችና ሴቶችን ቀላቅሎ ይሰጣል፡፡
↩️ وَيَجْعَلُ مَن يَشَاءُ عَقِيمًا
◼️የሚሻውንም ሰው መውለድ እንዳይችል ያደርገዋል፡፡
↩️ إِنَّهُ عَلِيمٌ قَدِيرٌ
◼️እርሱ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡
📚(ሱረቱ አል-ሹራ 49 - 50)

፝═⊰💎አቻሽን― ምረጪ💎✿⊱═፝
➬ሙስሊም ሴት፣በዲኑ ጥሩ የሆነን ሷሊህ ወንድ መምረጥ ይገባታል!!
➳አንዳንድ ሴቶች ጥሩ ሆነው ሳለ እንደ እነሱ
ጥሩ የሆነ አቻ የማይመርጡ ብዙ ናቸው፤
ውዳቂ የሆነውን ትመርጥ እና ወደ እሱ አስተሳሰብ እና የአኗኗር ዘይቤ ይመራታል‼"።
ሸይኽ ሙቅቢል አልዋድዒይ
ነሲሀቲ ሊኒሳእ [ገፅ 247 ]
•════•••🍃🌹🍃•••════•
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➬ሙስሊም ሴት፣በዲኑ ጥሩ የሆነን ሷሊህ ወንድ መምረጥ ይገባታል!!
➳አንዳንድ ሴቶች ጥሩ ሆነው ሳለ እንደ እነሱ
ጥሩ የሆነ አቻ የማይመርጡ ብዙ ናቸው፤
ውዳቂ የሆነውን ትመርጥ እና ወደ እሱ አስተሳሰብ እና የአኗኗር ዘይቤ ይመራታል‼"።
ሸይኽ ሙቅቢል አልዋድዒይ
ነሲሀቲ ሊኒሳእ [ገፅ 247 ]
•════•••🍃🌹🍃•••════•
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◼️ከትዳር በፊት ጥንቃቄ ለሴቶች‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ብዙ ጊዜ ከትዳር በፊት ከHIVና ሌላም በሽታ ፍራቻ የደም ምርመራ ይደረጋል። ነገር ግን ከደም ምርመራ በላይ የመንሀጅ፣ የአቂዳ፣ የሱናና የአኽላቅ ምርመራ ሊደረግ ይገባል።
↪️ የመንሀጅ ምርመራ፦ ለትዳር አጋር ይሆነኛል ብለሽ የምትመርጭው አካል መንሀጁ ምን እንደሆነ ማጤን ወሳኝ ይሆናል። በሶሀቦች መንገድ በሰለፎች ጎዳና ቀጥ ያላለ ከሆነ አልፎም፦
🔻አህባሽ
🔻ኢህዋንይ
🔻ሱፍይ
🔻ሀዳድይ
🔻አሽአርይ
🔻ተክፊርይና ሌላም ከሆነ
♻️ከጠማሞችና ከጠፊዎች ስለሆነ ለትዳር አይበጅምና ጠንቀቅ በይ።
↪️ የአቂዳ ምርመራ፦ የትዳር አጋርሽ አቂዳው የተስተካከለ፣ አላህን በብቸኝነት የሚያመልክና አቂዳን ከሚያበላሹ ነገሮች የራቀ መሆኑን ማረጋገጥ ይጠበቅብሻል። ምክንያቱም የአላህን ሀቅ ያልተወጣ የኔን ሀቅ ይወጣል ብለሽ አታስቢ።
♻️ቀብር አምላኪ
♻️ሰይድና ኸድር አብዱልቃድር ጅላሌ የሚል
♻️ለቀብር ባለቤት የሚያርድና የሚሳል
♻️ከአላህ ውጪ ያሉትን ድረሱልኝ የሚል
♻️ወልይ ሷሊህና ነብያት የሚለምን
♻️ሁዝ ቢየዲ ያረሱሉላህ የሚል
♻️አብሬት ቃጥባሬ ንጉሶቹ ሸኸና ሁሴን አባድር አኒ ዳኒ ሌላም የሚል ከሆነ
♨️ሙሽሪክ ነውና ለትዳር ስለማይሆን ጠንቀቅ በይ።
↪️ የሱና ምርመራ፦ ለትዳር ያሰብሽው አካል አቅሙ በቻለ መጠን ሱናን የሚከተል፣ ከቢድአና ከቢድአ ባለቤቶች የሚርቅ መሆን አለበት።
🔸መውሊድ የሚያከብር
🔸ሀሙስ፣ እስነይን እያለ ቀን ሚከፋፍል
🔸ኢስራ ወል ሚእራጅ እያለ ሚያከብር
🔸የሸእባን ግማሽን ከሌላው ቀን የሚለይ ከሆነ
♨️ሙብተዲእ ነውና ለትዳር ስለማይሆን ጠንቀቅ በይ።
↪️ የዲን ምርመራ፦ ለትዳር ያሰብሽው አካል፦
🔹ሶላት በቋሚነት ቀጥ ብሎ የማይሰግድ
🔹ሙዚቃ የሚሰማና ነሺዳ የሚያዳምጥ
🔹በፊልም በድራማና በኳስ ጊዜው ሚገል
🔹ቁርአን የማይቀራ ዲኑን የማይማር
🔹ሲጋራ የሚነፋ ጫት የሚቅም
🔹ፂሙን የሚላጭ ፀጉሩን የሚያበላልጥ
🔹ሱሪውን ሚጎትት ፋሽን የሚከተል
🔹ሴትን የሚጨብጥ ኢኽቲላጥ ሚያበዛ ከሆነ
♨️ለትዳር አይሆንሽምና ጠንቀቅ በይ።

Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ:—
ፊትና እንደ ማእበል ነች።ሱናን የያዘ(በሷ ላይ የፀና)እንጂ ማንም ከሷ ሊድን አይችልም።በሷ(በሱና) አትፀናም ካወቅካት ቡሀላ ቢሆን እንጂ ።
شرح العبودية. {ص 90}

✅ ያወቁትን ማሳወቅና ጥቅሞቹ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◼️እውቀትን ማሰራጨት፦
👉ጥቅሞቹና
👉መንገዶቹ
✅ ወደ አላህ መንገድ መጣራት
🔻አሳሳቢነትና
🔻አስፈላጊነት
🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◼️እውቀትን ማሰራጨት፦
👉ጥቅሞቹና
👉መንገዶቹ
✅ ወደ አላህ መንገድ መጣራት
🔻አሳሳቢነትና
🔻አስፈላጊነት
🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 3⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የሴት ልጅ ሶላት በላጩ
↪️ ሴቶች መስጅድ መሄዳቸውና
↪️ ሊያሟሉ የሚገቡ መስፈርቶች
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 3⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የሴት ልጅ ሶላት በላጩ
↪️ ሴቶች መስጅድ መሄዳቸውና
↪️ ሊያሟሉ የሚገቡ መስፈርቶች
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ወደ_አሏህ_እንመለስ‼
ዒማሙ ዒብኑ ባዝ ረሒመሁሏህ፡–
ልብን የሚያረጋጋ ፣ነፍስን የሚያስደስት ምንም ነገር የለም ወደ አሏህ መመለስ ቢሆን እንጂ…!!