💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንዳድ እህቶች ግን.....
~
ባለ ትዳር እንደሆነ የልጆች አባት የሞቀ ቤት እንዳለዉ እያወቃችሁ የሰዉ ባል የምትጀናጀኑ ጤነኛ ናችሁን !? ምን አስባችሁ ነዉ!? ምንስ ትጠቀማላችሁ !?ቤት ያለችዉ እህትሺ እኮ ነች ! በአንቺ እህት ላይ ሊፈፀምብሺ የማትፈልጊዉ ድርጊት ለምን በሰዉ እህት ላይ ትፈፀሚዋለሺ !? ደሞስ ይሄ ተግባር ነዉር አይደለምን!? ሀቂቃ የሚሰማዉ እጅግ የሚከባብድ ተግባር ነዉ። እናም በዚህ ድርጊት የተጠመዳችሁ ከዚህ ድርጊታችሁ ቶሎ ብላችሁ ዉጡ ሀቂቃ ምንም አይጠቅምም የሰዉ ባል ብትወስጅ ነገ ደግሞ ከአንቺ የምትወስድ መኖሯ አትርሺ የእጅሺ ታገኛታለች እና እባካችሁ ታቀቡ‼️

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንዳድ እህቶች ግን..... ~ ባለ ትዳር እንደሆነ የልጆች አባት የሞቀ ቤት እንዳለዉ እያወቃችሁ የሰዉ ባል የምትጀናጀኑ ጤነኛ ናችሁን !? ምን አስባችሁ ነዉ!? ምንስ ትጠቀማላችሁ !?ቤት ያለችዉ እህትሺ እኮ ነች ! በአንቺ እህት ላይ ሊፈፀምብሺ የማትፈልጊዉ ድርጊት ለምን በሰዉ እህት ላይ ትፈፀሚዋለሺ !? ደሞስ ይሄ ተግባር ነዉር አይደለምን!? ሀቂቃ የሚሰማዉ እጅግ የሚከባብድ ተግባር ነዉ። እናም በዚህ…
አንተ ደግሞ እንዴ በግ ሲጎትቱህ የምትሄደዉ ሆይ፦

~
የሞቀ ቤትህ አፈራርሰህ የሚስትህ ልብ ሰብረህ ልጆችህ በትነህ ሌላ ገንዘቧ ወይም ሀብቷ ብለህ የሄድክ መመለሻህ ከፋ ! ወይ የሄድክበት አይሳካልህ ወይ ያ የሞቀዉ ቤትህ መልሰህ አታገኘዉ ከአንዷ ወደ አንዷ ስትዋልል ትኖራታለህ። So ወንድ ሁን እንደ በግ አትጎተት እሺ። ወንድ ልጅ ሲሰራ በትዳሩ ቀጥ ብሎ ሲኖርጂ የሚያምርበት ከዛችም ከዛችም ሲዋልል አይደለም። ወንድነት ተማር ከወንዶቹ አሉ እሺ 1ድ አይደለም 2.3.4 ቀጥ አድርገዉ ይዘዉ የሚኖሩ የአባታቸዉ ልጅ።

=
• قال عثمان بن عفان:

إِنَّ اللَّهَ إِنَّمَا أَعْطَاكُمُ الدُّنْيَا لِتَطْلُبُوا بِهَا الْآخِرَةَ، وَلَمْ يُعْطِكُمُوهَا لِتَرْكَنُوا إِلَيْهَا.

‏‌‏⤶ ‏البداية والنهاية (٣٩١/١٠)

=
• عن زيد قال قال عمر :

 اعتــزل ما يؤذيــك، وعليك بالخـليل الصالح، وقلما تجده، وشاور في أمرك الذين يخافـــون الله عزّ وجلّ.

‏‌‏⤶ ‏شعب الإيمان (٩٧/١٢)
=
t.me/https_Asselefya1
قال الإمام ابن باز رحمه الله :

والواجــب على كل مـن تهمـه نفســه ويخشى عليها الهلاك أن يحرص على طلب العــلم وعــــلى حلقــــات العلم
ليستفــيد ويفيـــد .

‏‌‏⤶ ‏مجموع الفتاوى (٧٧/٨)

=
http://t.me/https_Asselefya1
29-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 29

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ስንደርስበት አጣጣልነዉ እንጅ አሁን ያለንበት ሁኔታ የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ስንመኘዉ ነበር።

=
t.me/https_Asselefya1
ብልህ እና አስተዋይ ሴት «ፏ »ብላ ንጉሷን ትጠብቃለች እንጅ« ፏ »ብላ ለማንም ቀለዋጭ  ከቤቷ አትወጣም።
~

𝐓𝐞~t.me/https_Asselefya1
ራስን መዉደድ..ራስን ማክበር..ለራስ ጊዜ መስጠት..ለራስ ዋጋ መክፈልን ልመጅ ....!!

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
رَبَّنَآ اٰتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَّفِي الْاٰخِرَةِ حَسَـنَةً وَّقِنَا عَذَابَ النَّار💧

=
.

أَصبَحنا وَأَصبَحَ المُلكُ لِلَّه وَالحَمدُ لِلَّه..

=
https://t.me/https_Asselefya1
.

اللهُمَّ ما أصبح بي من نعمةٍ، أو بأحدٍ من خلقك، فمنكَ وحدكَ، لا شريكَ لك، فلَكَ الحمدُ ولكَ الشُّكر

=
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ حمد الدغريري | هل أتى على الإنسان
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌾•|تلاوة صباحية|•🌾

﴿هَلْ أَتَىٰ عَلَى ٱلْإِنسَـٰنِ حِينٌ مِّنَ ٱلدَّهْرِ لَمْ يَكُن شَيْـًٔا مَّذْكُورًا ١۝ إِنَّا خَلَقْنَا ٱلْإِنسَـٰنَ مِن نُّطْفَةٍ أَمْشَاجٍۢ نَّبْتَلِيهِ فَجَعَلْنَـٰهُ سَمِيعًۢا بَصِيرًا ٢۝﴾

🎙القارئ : حمد الدغريري
=

t.me/https_Asselefya1
لتسهيل الولادة
الشيخ محمد بن صالح العثيمين
🛑👉ምጥ እንድገራልሺ.....!

👈 لتسهيل الولادة

🎙لفضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-.


╭┈───────⎗↶
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1