💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
القارئ خالد القحطاني | قل هل أنبئكم بشر من ذلك مثوبة عند الله
💭🌸خدمة تلاوات🎧
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

ከቁርአን ጋር እንኑር !!

=
ራስሽን ከልክ በላይ አታስጨንቂ ምክንያቱም በዚች አለም ምንም ቋሚ ነገር የለም። ሁኔታዉ ምንም ያክል የከፋ ቢሆን.....ይለወጣል።

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
🛑👉ጥቆማ ፦

ሀይድ ፣ ኢስቲሀዷ እና ኒፋስን
በተመለከተ፦  ትምህርቱ [እውቀቱ] ወንዱንም ፣ ሴቱንም ሚመለከት ቢሆንም በተለይ ሴቶች ግን በዚህ ዙርያ በደንብ ልታውቁና ልታነቡት ሚገባ ምርጥ ተከታታይ ፁሁፍ እየተከታተላችሁ አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ።

~
ክፍል 1 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16392

ክፍል 2 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16437

ክፍል 3 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16472

ክፍል 4 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16531

ክፍል 5 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16585

ክፍል 6 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16654

ክፍል 7 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16751

ክፍል 8 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16797

ክፍል 9 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16848

ክፍል 10 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16870

ክፍል 11 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16924

ክፍል 12 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16968

ክፍል 13 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16988

ክፍል  14 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17197

ክፍል 15↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17211

ክፍል 16 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17215

ክፍል 17 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17355

ክፍል 18 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17391

ክፍል 19 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17616

ክፍል 20 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17638

ክፍል 21↷⇓ ↶
t.me/https_Asselefya1/17734

ክፍል 22↷ ⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17966

=

«ሼር በማድረግ እህቶቻችንን እናንቃቸዉ!!»


የመልካም ስራ ትንሽ የለውም!!!
« مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ ».  
   
«(ሌሎችን) ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል»

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ይሄ የመጨረሻ ነዉ ተከታታይ ፁሁፋችን ማቆሚያ ነዉ። ከረመዷን በኋላ አላህ እድሜ ከሰጠን ሌሎች ተከታታይ ፁሁፍ እንቀጥላለን ! በእስተዛሬ ቆይታችን ብዙ ነገሮች በአላህ እገዛ አስተላልፈናል አላህ ይቀበለን!! ስለ ቻናላችን ዛሬ አስተያየት ሀሳባችሁ አቀብሉኝ እኔ ልቀበላችሁ በሉ ምክርም ሌላም ሀሳብ ካላችሁ ጣል ጣል አድርጉብኝ እጠብቃለሁ መስመር ላይ ነኝ👇👇👇👇 @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot…
ጀዛኩሙሏህ ኸይራ ደስ የሚል ገንቢ አስተያየታችሁ የሁላችሁም ደርሶኛል አይቸዋለሁ አላህ ያክብርልኝ ወደፊትም ሀሳብ አስተያየታችሁ አይለየኝ ለኔ ስለሚጠቅመኝ እና በጣም አስደስቶኛል አስተያየታችሁ ይሄን ያክል ቻናላችን የምትወዱ አልመሰለኝም ነበረ ለካስ.....ቀጥሉበት ደስ ይላል አላህ ይገዘን ወደፊትም ዘና ፈታ እያልን እንቀጥላለን.....!

✍️B.A ነኝ

=
ጠንካራ ሁነሺ እንድትቆይ ሚስጥሮችሽን በሁለቱ መካከል አድርጊ  በጌታሺ እና በአንቺ መሀል።

=
t.me/https_Asselefya1
ሁሉም ቀናት መልካም ባይሆኑ በሁሉም ቀናት ዉስጥ ግን መልካም ነገር አይጠፋም።

🫧
ለራስህ የሚያስፈልገዉን ነገር ሁሉ ሁንለት። ዕረፍት ስጠው፣ ፈታ አድርገው ፣ አዝናናው፣ ራስህን ተንከባከብ፣ ጥሩ ልበስ፣ ጥሩ አስብ፣ ፈገግ በል፣ ሳቅ፣ጥሩ ብላ፣ ጥሩ ጠጣ፣ደግሞ ለዱንያ ምናባቷ።

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
ምን ይታያችሁል !?

ጥበብ በብርቱካን እ!

=
•• المستَـمعُ للقرآنْ شَـريكُ القَارِئ
فِي كُل حـــرفٍ حسَنَـةٌ والحسَـنَةُ
بِعشْــرِ أَمْثَالِهـــا

‏‌‏⤶ ‏العلاّمة ابن باز رحمه اللّٰـه
=
t.me/https_Asselefya1
28-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 28

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
3ቱ ከወንጀል መታጠቢያ ወንዞች

1ኛ ተዉባህ/ወደ አላህ መመለስ
2ኛ መልካም ስራ መስራት ማብዛት
3ኛ ሙሲባ/ችግር


=
t.me/https_Asselefya1