💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ወደ ማይገባህ ቦታ  እንድትገባ ራስህን አታስገድድ።

=
t.me/https_Asselefya1
القارئ ناصر العصفور | إني إذا لفي ضلال مبين
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿إِنِّىٓ إِذًا لَّفِى ضَلَـٰلٍۢ مُّبِينٍ ٤٢۝ إِنِّىٓ ءَامَنتُ بِرَبِّكُمْ فَٱسْمَعُونِ ٥٢۝﴾

🎙القارئ : ناصر العصفور

ከቁርአን ጋር እንኑር ......!


=

http://t.me/https_Asselefya1
በዚህ ክረምት ጧት ጧት እኛ ሸቃሎች ተነስተን ስራ አስክንገባ ያለች እስታይል .......🕶 👈ኢላሂ አረፋፍዶ የሚሰራበት የእረፍት እንጀራ ስጠን በቃችሁ በለን የሰዉ ቤት! አሚን


=
ወንድን ልጅ በገንዘቤ ወይንም በዉበቴ ወይም በምላሴ የኔ አደርገዋለሁ/አማልለዋለሁ ብለሽ አትሰቢ ወንድ ልጅ ያንቺ ብቻ እንድሆን አንችን ምርጫዉ እንድያደርግሽ ከፈለግሺ ሰዉ አክባሪ እና ወላጆችሺ ታዛዥ ለሰዎች መልካም ቅን አሳቢ ሁኚ አለቀ።

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለደስተኛ የትዳር ህይወት ∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟ ↳ ክፍል ⑥↲     ⇀⇀⇀⇀ ➊↷ተፈጥሮአዊ የሆኑ ባህርያትን መቀበል። በተፈጥሮ ካሉ ባህሪ የሚመነጭ ስህተትን በተለምዶ እና ሰው ሰልሽ  ከሆነ ባህሪ የሚመነጭን ስህተትን እኩል የሆነን ፍርድ አለመስጠት። ❷↷እራስን ከፍ ከፍ ከማድረግ ነፍስያን ከማዋደድ ከማዳነቅ  መቆጠብ። ❸↷ከኩራት ከጉራ የበላይ ነኝ ብሎ ከማሰብ እርቆ በተቃራኒው እራስን ማስተናነስ። ምንም…
ለደስተኛ የትዳር ህይወት
∟∟∟∟∟∟∟∟∟
  

↱ክፍል  ⑦↰
⇀⇁⇀⇁⇀

1↳ሸይጣን በትዳር ህይወት መሐል አለመግባባትን ለመፍጠር ለሚያደርገው ውስወሳዎች በሮችን መዝጋትና መመለስ ከሱተንኮልም በአላህ መጠበቅ።

2↳በትዳር ህይወት ዉስጥ ቅድሚያ ሊሰጣቸዉ የሚገቡ ነገሮችን ጠንቅቆ አውቆ ቅድሚያ መስጠት ለትዳር አጋርም ይህን ነጥብ ማስገንዘብ።ከጉዳዮች ጊዜ የሚሰጡና የማይሰጡ አሉና።

3↳ቤትን የሚመለከቱ ነገሮችን ተጋግዞ መስራት። በዚህ ጉዳይ እራስን አለመኮፈስ በእርግጥም የአደም ልጆች ሁሉ በላጭ የሆኑት መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እቤት ዉስጥ ስራ ይሰሩ ነበርና።

4↳በሸሪዓችን የተፈቀደ(ሀላል) የሆነ የስራ ዘርፍ መምረጥ የምንበላውና የምንጠጣዉ ንፁህ እንዲሆን ገንዘባችንን ከሚያጠራጥር ነገር ማፅዳት።በተከለከለ ገንዘብ እራስን መገንባት
መረጋጋትን ያደፈርሳልና
።

5↳አለመናናቅ አንዳቸው አንዳቸውን አሳንሶ አለማየትና አለማንቋሸሽ በተለይ በዘር ጉዳይ። ማሾፍና ማላገጥ በሸሪአችን
የተወገዘ ተግባር ነዉ።
መበላለጥም በአላህ ፍራቻ ብቻ ነው።

6↳ሸሪአን እስካልተጋጨ ድረስ
አንዳቸው የአንዳቸዉን ዝንባሌ ማክበርና
ማበረታታት።
በዛ ነገር ላይ ውጤታማ ይሆኑ ዘንድ ገንቢ ሀሳቦችንም መቸር።

7↳ንፉግነትና ስስትን ርቆ ቸርና
ለጋስ መሆን።
ስስት በሸሪአችን የተወገዘ ባህሪ ከመሆኑ ጋር በትዳር ህይወት ዉስጥ አሉታዊ ተፅዕኖ ይፈጥራል።

8↳በተቻለ ሁኔታና አቅም አንዱ የአንዱን ጥያቄ ማሟላት፣ ፍላጎትንም ማርካት።
ይህ  ያለመቻል እና የጎዶሎነት ስሜት እንዳይፈጠር ይረዳል።

9↳ለትዳር አጋር ንፁህ ልብን መቸር
በልባችን ጥላቻ፣ቂም እና የመሳሰሉትን የልብ በሽታዎችን አለመሸከም።


10↳ከቤተሰብ፣ ከጎረቤት እንዲሁም ከማህበረሰብ ጋር ያለንን ግንኙነት ስርዐት እንዲኖረውና የተገደበ እንዲሆን ማድረግ።

   Ů…Ů†Ů‚ŮˆŮ„

📝ይቀጥላል .......

http://t.me/https_Asselefya1
ማዘንበል መውደቅ አይደለም
መውደቅ መሰበር አይደለም
የህይወት ንፋስ ትንሽ ዘንበል ካደረገህ ወደኩ ብለህ በ ጌታህ  ላይ ተስፋ አትቁረጥ እሱ ቀና ሊያደርግህ እሚችል አምላክ ነውና።

=

https://t.me/https_Asselefya1
ስደት ማለት፦ ብዙ ነገር የምትማርበት የህይወት ትምህርት ቤት ነዉ።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• يا أخــوتَاه ! أوصيكُم بثلاث: قراءةُ
القرآن، ولزوم السنّة والكفُّ عن الناس.

‏‌‏⤜ ‏تاريخ دمشق (ŮŁŮŚŮĄ/ŮŁŮĄ)

‏‌‏⤜ ‏يومكن طيب
27-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 27

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሸይኹ በሚያስተምርበት መስጂድ ውስጥ ሰዎች የሚሰጡትን ክብር እንድትመለከት ሚስቱን አስከትሎ ሄደ። በምላሷ ትወጋው ስለነበር አዛዋን ለማስቆም መሆኑ ነው።…

መስጂድ ውስጥ ሚንበር ላይ ቆሞ ሲያስተምር ዋለ። እቤት ሲመለሱ ሃሳቧን ጠየቃት።
«ሁሉም ሰው ዝም ብሎ በዒባዳ ተመስጦ ነበር። አንተ ብቻ ስትለፈልፍና ስትንቀለቀል ነበር።ሰዎች በተዋዱዕ መሬት ላይ ሲቀመጡ ጉረኛው አንተ ግን ከፍታ ቦታ ላይ ራስህን ቆልለህ ቆመሀል!»…ልክ ልኩን ነገረችዋ¡

እንዳው አንዳንዴ ጃሂል ማግባት ዕዳ ነውኮ እናንተዋ።
ሰውረነ አትሉም ወይ!
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
-
المَجلس العَاشر:

«فِي آدَابِ الصِّيَام الوَاجِبَة»

ሶላት የማይሰግድ ሰው ቢፃም?
ሶላተል ጀመአ ግዴታ ለመሆኑ
ያለ ኡዝር ሶላት ከወቅቱ የሚያሳልፍ?


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/https_Asselefya1