ኢብኑ ዑሠይሚን - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ:-
"ሚስትህ ጥፋት ብትፈፅምብህ የዛሬውን ጥፋት ብቻ አትመልከት። ወደኋላም ተመልከት። ወደፊትም ተመልከት። ከዚያም በፍትህ ፍረድ።" [ሸርሑ ሪያዲ ሷሊሒን፡ 2/73]
ሚስትም የባሏን ጥፋት እንዲሁ ትመልከት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
"ሚስትህ ጥፋት ብትፈፅምብህ የዛሬውን ጥፋት ብቻ አትመልከት። ወደኋላም ተመልከት። ወደፊትም ተመልከት። ከዚያም በፍትህ ፍረድ።" [ሸርሑ ሪያዲ ሷሊሒን፡ 2/73]
ሚስትም የባሏን ጥፋት እንዲሁ ትመልከት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا مَنْ يَرْتَدَّ مِنْكُمْ عَنْ دِينِهِ فَسَوْفَ يَأْتِي اللَّهُ بِقَوْمٍ يُحِبُّهُمْ وَيُحِبُّونَهُ أَذِلَّةٍ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ أَعِزَّةٍ عَلَى الْكَافِرِينَ يُجَاهِدُونَ فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا يَخَافُونَ لَوْمَةَ لَائِمٍ ۚ ذَٰلِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَنْ يَشَاءُ ۚ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ }
[Surah Al-Mâ'idah: 54]
እናንተ ያመናችሁ ሆይ!
=
http://t.me/https_Asselefya1
[Surah Al-Mâ'idah: 54]
እናንተ ያመናችሁ ሆይ!
ከእናንተ ውስጥ ከሃይማኖቱ የሚመለስ ሰው አላህ (በእነርሱ ስፍራ) የሚወዳቸውንና የሚወዱትን፣ በምእመናን ላይ ትሑቶች፣ በከሓዲዎች ላይ ኀያላን የኾኑን በአላህ መንገድ የሚታገሉን የወቃሽን ወቀሳ የማይፈሩን ሕዝቦች በእርግጥ ያመጣል፡፡ ይኸ የአላህ ችሮታ ነው፤ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፤ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡=
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
ክብርሽን ጠብቂ ማንም ምንም ቢሆን በአንች ክብር ላይ ድንበር እንዳልፍ አትፈቀጅ! የሰዉም ክብር ጠብቂ አክብሪ ከዛ በተረፈ......!
Audio
-
المَجلس العَاشر:
«فِي آدَابِ الصِّيَام الوَاجِبَة»
↝ግዴታ የሆኑ የፆም ስነ ስርአቶች
↝ሶላት እና ፃም ያላቸው ዝምድና
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/https_Asselefya1
المَجلس العَاشر:
«فِي آدَابِ الصِّيَام الوَاجِبَة»
↝ግዴታ የሆኑ የፆም ስነ ስርአቶች
↝ሶላት እና ፃም ያላቸው ዝምድና
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/https_Asselefya1
🛑👉
=
https://t.me/https_Asselefya1
የሚወደድ ሰዉ መሆን እና ዋጋ ያለዉ ሰዉ መሆን ይለያያል። ሁሉም ሰዉ ሊወድሽ ይችላል። ሁሉም ሰዉ ግን ዋጋ ሊሰጥሽ አይችልም። ስለዚህ ዋጋ ያላት ሴት ሁኚ።=
https://t.me/https_Asselefya1
🫧ሴት ልጂ ሁለት ሂጃቦች አሏት !!አንዱ ሰውነቷን የምሸፍንበት ሲሆን ፦ሌላኛው ሂጃቧ #ሀያዕዋ ነው_ሁለቱ ሲሟሎ በእርግጥም በሂጃብ አጊጣለች ማለት ይቻላል::
📝ከኡሙ ሰልማን የመጣ ነዉ
📝ከኡሙ ሰልማን የመጣ ነዉ
إنالله وإنا اليه راجعون.......
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡
. اَللــَّهُـمَّ اغْــفِــرْ لَــه و ارْحَــمْه، واَدْخِلْهُ الجَنَّة مَعَ الأبْرار،، اللّهُمَّ اجْعَلْ قَبَرهُ رَوْضَةً مِنْ رِيَاضِ الجَنَّةَوَلاَ تَجْعَلْ قَبَرَهُ حُفْرَةً مِنْ حُفْرِ النِّيرانْ
=
✍️𝑩int 𝑨ragaw
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡
ሀቂቃ በስደት ብዙ ልብ የሚሰብሩ የሚያስለቅሱ ነገሮች ብናሳልፍም ግን ቤተሰብን እንደማጣት ልብን የሚሰብር የለም። ዉዷ ጎደኛዬ አረ ከጓደኛ በላይ እህቴ ነች ሂክሙዬ አባቷ ወደ አኼራ እንደሄዱ ዛሬ ምሺት ስሰማ በጣም ልቤ የተሰበረ የኔ ዉድ አንች እንደት ሁነሺ ይሆን ?? እጎንሽ አልሆን ያለሺዉ እርቀሽ አላህዬ ሶብሩ ይስጥሽ የኔ አለም ባባንም አላህ ይዘንላቸዉ💧💧 ሁላችሁም በዱዓ አትርሷት እህቴ አላህ ፀናቱ እንድሰጣት ...! ልብ ታዝናለች አይን ታነባለች የአላህ ዉሳኔ ነዉ አልሀምዱሊላህ!
. اَللــَّهُـمَّ اغْــفِــرْ لَــه و ارْحَــمْه، واَدْخِلْهُ الجَنَّة مَعَ الأبْرار،، اللّهُمَّ اجْعَلْ قَبَرهُ رَوْضَةً مِنْ رِيَاضِ الجَنَّةَوَلاَ تَجْعَلْ قَبَرَهُ حُفْرَةً مِنْ حُفْرِ النِّيرانْ
=
✍️𝑩int 𝑨ragaw
القارئ أحمد الحمادي | إنما النسيء زيادة في الكفر
💭🌸خدمة تلاوات🎧
📝تلاوة صباحية
﴿إِنَّمَا ٱلنَّسِىٓءُ زِيَادَةٌ فِى ٱلْكُفْرِ ۖ يُضَلُّ بِهِ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ يُحِلُّونَهُۥ عَامًا وَيُحَرِّمُونَهُۥ عَامًا لِّيُوَاطِـُٔواْ عِدَّةَ مَا حَرَّمَ ٱللَّهُ فَيُحِلُّواْ مَا حَرَّمَ ٱللَّهُ ۚ زُيِّنَ لَهُمْ سُوٓءُ أَعْمَـٰلِهِمْ ۗ وَٱللَّهُ لَا يَهْدِى ٱلْقَوْمَ ٱلْكَـٰفِرِينَ ﴾
🎙القارئ : أحمد الحمادي
t.me/https_Asselefya1

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቤህሩት የስራ ሀገራችን ባንድራዋ ተዋወቋት....!
=
=