💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Saudi Arabia
Sadat
ሳውዲ አረቢያ እና አሜሪካ?
እውነታውን ለማወቅ በድምፅ ማስረጃ የተደገፈውን ይህን ሙሀደራ ያዳምጡ።

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
إِنَّ الَّذِينَ يَأْكُلُونَ أَمْوَالَ الْيَتَامَىٰ ظُلْمًا إِنَّمَا يَأْكُلُونَ فِي بُطُونِهِمْ نَارًا ۖ وَسَيَصْلَوْنَ سَعِيرًا

እነዚያ የየቲሞችን ገንዘብ በመበደል የሚበሉ በሆዶቻቸው ውስጥ የሚበሉት እሳትን ብቻ ነው፡፡ እሳትንም በእርግጥ ይገባሉ፡፡

ሱረቱ ኒሳዕ 10
27 ተንቢሀት
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 2⃣7⃣ ↩️


↪️ ኒቃብ ላይ የሚያስመስሉ ሴቶች
↪️ ኒቃብ የማይለብሱት ማምታቻ
↪️ ኒቃብ መልበስ ያለው ደረጃ
↪️ ፊትን የመግለጥ ፊትና
↪️ ኒቃብ ግዴታ ወይስ ሱና


ሁሉም ሴቶች ሊሰሙት የሚገባ ወሳኝ ምክር

🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ጥንቃቄ ለሴቶች‼️


◾️የአባትሽ ወንድም ልጆች
◾️የእናትሽ ወንድም ልጆች
◾️የአባትሽ እህት ልጆች
◾️የእናትሽ እህት ልጆች
◾️የባልሽ ወንድም
◾️የእህትሽ ባል
◾️የባልሽ አጎት

አጅነብይሽ ናቸውና ሊጨብጡሽ፣ ሊያዩሽና ካንቺ ጋር ሊቀመጡ አይፈቀድም። እጅሽን፣ እግርሽን፣ ፊትሽንና ፀጉርሽን እንዳይመለከቱ በነሱ ፊት ሙሉ ሂጃብሽን በመልበስ ልትሰተሪ ይገባል።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
02 ሰለፍች ሱንናን አጥብቆ ስለመያዝን ከቢድዕ በመከልከል ላይ የተናገሮቸው ንግግሮች
አቡ ሑዘይፍ
ሰለፍች ሱንናን አጥብቆ ስለመያዝን ከቢድዕ በመከልከል ላይ የተናገሮቸው ንግግሮች

ክፍል/2

• قال حذيفة بن اليمان رضي الله عنه:- " كل عبادة لم يتعبد بها أصحاب رسول الله ﷺ فلا تتعبدوا بها فإن الأول لم يدع للآخر مقالا فاتقوا الله يا معشر القراء خذوا طريق من كان قبلكم"

[ رواه ابن بطة في الابانة]

🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም (አቡ ሑዘይፍ)

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
‏[اللهم اجعلنا في حفظك وحرزك وتحت كنفك]

كان ابن عباس رضي الله عنه يقول:

اللهم إني أسألك بنور وجهك الذي أشرقت له السماوات والأرض أن تجعلني في حرزك وحفظك وجوارك وتحت كنَفك.

(صحيح)
ابن أبي شيبة ٣٠١٥٤

فضيلة الشيخ عرفات المحمدي حفظه الله تعالى
Kitabu Tewhid #9
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


↪️ ክፍል 9⃣ ↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አስተውል አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ !!!

➲ ሰዎች ዘንድ ለመወደድ ብለህ ስትለፋ ጌታህ ዘንድ እንዳትጠላ ተጠንቀቅ።

➲ ለምትወዳቸው ሰዎች ክብር ስታበዛ የጌታህን ክብር እንዳትነካ ተጠንቀቅ።

➲ ሰዎችን በመውደድ ብቻ ስትጠመድ
የጌታህን ውዴታ እንዳትነፈግ ፍራ!
➫ጥላቸው ማለቴ አይደለም ውዴታህን በልኩ አድርገው

➲ እውነት ለመናገር ከሰወች ጥቅምን አትፈልግ! ሰወችን ለማስደሰት አትዋሽ! ለህሊናህ እረፍት አስበህ እውነተኛ ሁን!

➲ የራስክን ደስታ ለማሞቅ ብለህ ለሌሎች ሃዘን ሰበብ አትሁን! በሌሎች ደስታ ተደሰት! የሱና ወንድሞች ደስታቸው ደስታህ ይሁን ከምቀኝነት እራቅ!

➲ ለጥፋት መሆንን እንጂ መባልን አትፍራ! ሆኖ ለመገኘት እንጂ ለመባል አትድከም።

➲ ፍርድ ለመስጠት ከመወሰንህ በፊት ዳኛ ለመሆን አቅሙ እንዳለክ እራስክን ጠይቅ።

➲ ለመውቀስ ከመቸኮል በፊት ለማጣራት ሞክር ! መልስ ከመስጠትህ በፊት ጥያቄውን አስተንትን!

➲ ማንነትህን ለማሳወቅ በአፍህ ከመናገር ይልቅ ስራበት! ተግባርህ ይቅደም!

➲ መልካም ለመሆን አትምረጥ። ለሁሉም መልካም ሁን አትጎዳበትም።

➲ ክብርን ለማግኘት ክብር ከሌለው ተግባር ተቆጠብ!

➲ ሀቅን እንጂ ሰወችን አትከተል።

➲ መኖርህን ስታይ መሞትህንም አትርሳ! ኖረህም የሚጠቅምህን ስትሞትም የሚከተልህን ስራ!!

ምክሩ ለወንድሞቼና ለእህቶቼ ይድረስልኝ


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📍እውቀትህን ለአሏህ ብለህ አሰራጨው!!!

ሸይኽ ዑሠይሚን رحمه الله تعلى እንድህ አሉ:-አሸናፊና የላቀ ለሆነው ጌታ ሃይማኖት እውቀትን ማሰራጨት... ባአሏህ መንገድ ላይ ትግል (ጀሃድ)ከሚያደርጉት ትሆናለህ። ምክኒያቱም አንተ በእውቀትህ ልቦችን ትከፍታለህ። ልክ ሙጃሂዶች(ታጋዬች)አንድት ሃገርን በእምነት በመሳሪያቸው እንደሚከፍቱት ሁሉ አንተም ከነሡ ትመደባለህ!!!

📚 [شرح دعاء القنوت /ص ١٢]
ቻናሉን ሼር በማድረግ #ከበጎ ስራው ተቋዳሽ ይሁኑ።
( مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ ) صحيح مسلم برقم/ 5007

•┈┈•◈◉#ቻናላችን 👇👍 ◉◈•┈┈•
https://t.me/TewhidSunnah1
ኢማሙ አህመድ ብን ሐንበል አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ:-
አላህ የምትወደውን ነገር ዘውታሪ እንዳደርግልህ ከፈለክ (ከወደድክ)
እሱ (አላህ)በሚወደው ነገር ላይ ዘውታሪ ሁን ።
📚البداية والنهاية ٣٣٠/١٠
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◼️ስለ ሰለፍያ ኡለማዎች ምን አሉ⁉️


🔹ክፍል አንድ ①


👉ሰለፍያ መንሀጅ የኑህ መርከብ ናት
👉መዳን የፈለገ ሰለፎችን ይከተል
👉ሰለፍያ ከሁሉም ዘመንና ቦታ ጋር


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️ ↪️ #ክፍል_አራት↩️ ↪️እነዚህ ከዚህ በላይ የጠቀስናቸው ህግጋቶች በተግባር ሊተገበሩና ሁልጊዜም ልናስታውሳቸው ፤ ቀልባችን እንዲለዝብና የአላህን ህግጋት እንድንቀበል የሚያደርጉ በአጠቃላይ ደረታችንን የሚያሰፉ፣ የሚያረጋጉ፣ ወደአላህ ህግጋት ፊታችንን እንድናዞርና በዱንያም ይሁን በአኼራ እድለኛ እንድንሆን የሚያግዙ መሰረታዊ…
💢ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️


↪️
#ክፍል_አምስት↩️



አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

📌فَلاَ وَرَبِّكَ لاَ يُؤمِنُونَ حَتَّی يُحَكُِّموكَ فِيمَا شَجَرَ بَينَهُم ثُمَّ لاَ يَجِدُو فِي أَنفُسِهِم حَرَجاً مِّمَّا قَضَيتَ وَيُسَلِّمُواْ تَسْلِيماً

↪️“በጌታህም እምላለሁ በመካከላቸው በተከራከሩበት ፍርድ እስከሚያስፈርዱህ ከዚያም ከፈረድከው ነገር በነፍሶቻቸው ውስጥ ጭንቀትን እስከማያገኙና ፍጹም መታዘዝንም እስከሚታዘዙ ድረስ አያምኑም ፤ (ምእመን አይሆኑም) አን ኒሳእ፡ 65


በነብዩ صلى الله عليه وسلمሐዲሶች መስራት ማለት በቁርኣን መስራት ማለት ነው፡፡

↪️አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

📌وَمَا أتاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَانَهَا عَنْهُ فَانتَهُواْ

🔷“መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም
የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡” አል ሐሽር፡ 7

ቡኻሪ በዘገቡት ዓብደላህ ብን መስዑድ ረድየሏሁ አንሁ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
“ወቃሪ ተወቃሪ ፤ የቅንድብን ጸጉር የሚያቀጥኑ ፤ ጥርስ የሚፈነጩ ለውበት የአላህን ፍጥረት ቀያሪ የሆኑትን አላህ ረግሟል፡፡” ከበኒ አሰድ የሆነች ስሟ ኡሙ የእቁብ የምትባል ሴት ዓብደላህ ብን መስዑድ ረድየሏሁ አንሁ የተናገረው ንግግር ደርሷት ወደርሱ እየገሰገሰች መጣች፡፡

“ይህን ይህን ተግባር የሚፈጽምን ሰው የተራገምክ መሆኑ ደርሶኝ ነው ወደአንተ የመጣሁት” አለችው፡፡ “ረሡል صلى الله عليه وسلم የረገሙትን በአላህ ኪታብ የሚገኝ የሆነውን የማልረግመው ምን አለኝ?!” በማለት ምላሽ ሰጣት፡፡

“በሁለቱ ሰሌዳ መካከል ያለውን (ቁርኣን) ቀርቻለሁ አንተ የምትለውን በፍጹም
አላገኘሁትም፡፡” አለች፡፡ “ብትቀሪው ኖሮ በእርግጥ ታገኝው ነበር፡፡

🔷“መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም
የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡” አል ሐሽር፡ አላት፡፡ “ቀርቸዋለሁ” አለች ፤ “ታዲያ ከእንዲህ አይነት ተግባር እኮ ከልክሏል!” አላት፡፡ ቡኻሪ፡

ስለዚህ በትክክለኛ ሐዲሶች መስራት በቁርኣን መስራት ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም ከነብዩ صلى الله عليه وسلم የመጣውን መያዝ እንዳለብን አላህ በቁርኣን አዟል፡፡

አላህ ለሙእሚን እናቶች የሚከተለውን ተናግሯል፡-

📌وَاذْكُرنَ مَا يُتْلی فِي بُيُوتِكُنَّ مَن اياتِ اللَّه والحِكْمَةِ إِنَّ اللَّه كَانَ لَطِيفاً خَبِيراً

↪️ከአላህ አንቀጾችና ከጥበቡም ከቤቶቻችሁ የሚነበበውን አስታውሱ ፤ አላህ እዝነቱ ረቂቅ ውስጠ ዐዋቂ ነውና፡፡” አል አህዛብ፡ 34

“ሂክማ” በሚል አላህ የጠራው ከነብያችን የተያዘውን ሐዲስ ነው፡፡

=
https://t.me/https_Asselefya1
◾️አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ


💦ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣
https://t.me/Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሐቂቃ ይህን ዳዕዋ ገና ርዕሱን ሳየው ልቤ ይሸበራል፣ ይናዳል።
እስኪ ስሙት።

በዚህ ሁኔታችን ላይ ሳለን ሞት ቢመጣን አናፍርም?!

ርዕስ፦ ረሱልን መገናኘት አታፍርም??
በዳዒ: ሐዊ ሙሐመድ (ረሒመሁልሏህ)

ዳዒውን አላህ ይዘንለት፣ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው።
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
#_ከሰሃቦች_አንደበት!


ታላቁ ሰሓቢይ ሑዘይፋ ኢበኑ አልየማን
(ረዲየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል :-

አደራህን! የአሏህ ዲን አንድ ነውና በዲን
ጉዳይ ላይ አትለዋወጥ!! (አላለከኢይ ቅፅ
1 /90)

حذيفة: وإياك والتلون في دين الله تعالى
فإن دين الله واحد اعتقاد أهل السنة
للالكائي ٩٠/١
_
➴አሏህ ሁላችንንም በዲን ላይ ከመከረባበት
ይጠብቀን ፤ በተውሂድ ቃል አንድ የምንሆን
ያድረገን
_
ተውሂድና ሱና የአንድነት ምንጭ ናቸው

ሽርክና ቢድዓ የልዩነት ምንጭ ናቸው!!


➴እኔንም አንተንም ሙስሊሞችን ባጠቃላይ ሐቅ ላይ እንዲያፀናን አሏህን እማፀነዋለሁ። እኔንም አንተንም ሙስሊሞችን ባጠቃላይ ሐቅን ሐቅነቱን እንዲያሳየንና መከተሉንም እንዲያድለን፤ ሐሰትንም ሐሰትነቱን እንዲያሳየንና መራቁን እንዲያድለን፤ ሰዎች ለሚወዛገቡበት ሁሉ ወደ ሐቁ እንዲመራን እማፀነዋለሁ። እርሱ ሰሚና ተቀባይ ነውና።
↷⇣🌹⇣↶
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Kitabu Tewhid #10
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


↪️ ክፍል 🔟 ↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
شيخ الإسلام ابن تيمية... ما الذي حصل له؟!

🎙 العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله


አሏሁ አክበር ሱበሀን አሏህ የጀግነት ጥግግግግ የሶብር ፀጋ ባለቤት እውነተኛ ታጋይ የሱናው አንበሳ‼️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (كوني سلفية الجاده السلفية منهج الحق والنجاة في الدنيا والأخيرة)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴ጁምዓ

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

➧«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው»

➧ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።(1502)

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

➧«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድበታል።»

➧ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሀሰን " ብለውታል።
📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407 ]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w