💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈገግ እያላችሁ ፈገግታ ሱና ነዉ ህዕ!

ማ ነዉ እንደዚህ  አበላሽቶ  የተገረፈ አይ ልጅነት ?
ያኔ ገና ስደት ለመምጣት መታወቂያ ስናወጣ ያለ እድሜችን ገና 15.16 .17 ሆኖ ግን አድሜ ጨምረን 25 .26. 27 .አመቴ ነዉ ብለን በዉሸት ጨራርሰን መጥተን አሁን እዉነተዋ እድሜችን በስደት ልንደርስ ትንሺ ቀረን አረ አብዘሀኞቻችን አልፈናል አይገርምላችሁም ግን !?

ከግርምት ሰፈር¡

=
~ያኔ በጣም የተጨነቅክ ቀን…አያልፍም ያልከው ነገር ነበር።ግን አለፈ አይደል?!አይሳካም ያልከው ጉዳይ ነበር።…ግን ተሳክቷል።አይሽርም ያልከው ያ ቁስል አሁን ድኗል።አይጠገንም የተባለው ስብራት ተጠግኗል።

አየህ… አሁንም ያለህበት ጭንቀት፣አሁን ያለህበት ማጣት፣አሁን ያለህበት የልብ ስብራት…አሁንም ያልፋል።በዱንያ ውስጥ ምን የማያልፍ ነገር አለ?!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
አንዳዴ በጣም የምንፈልገዉ ነገር ሳናስበዉ ድንገት እናጣለን ከጀርባዉ ኸይር ይዞ እንጅ አላጣነዉም ትላት አካዉንቴ የጠፋዉ ብዙ የደከምኩባቸዉዉ ነገሮች ይዞብኝ ቢጠፋም ግን መጥፋቱ ኸይር ሆኖ አግቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ

✍️𝑩int 𝑨ragaw
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉ሞት
إِنَّكَ مَيِّتٌ وَإِنَّهُم مَّيِّتُونَ

አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው፡፡
ثُمَّ إِنَّكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ عِندَ رَبِّكُمْ تَخْتَصِمُونَ

ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡

=
ተንቀሳቀስ ወንድሜ

ሁለት እጅ እና እግር እያለህ ቁጭ ብለህ የወላጆችህን ውርስ የምትጠብቅ ግን ጤንነትህን ተመርመር !!

መስራት እየቻልክ ቁጭ ብለህ በሚስትህ ሀብት የምትኩራራ ምን አለ በል አንድ ቀን ፊትህ ላይ ትተፋብሃለች ስለዝህ አትናቅ ወንድሜ ተንቀሳቀስ !!

ወንዶች ወንድ ወንድ እንሽተት እስኪ ዋ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
،،የምታልፊያቼዉ ብርቱ ቀናቶች..!
በዉስጥሽ የማይሰበር  ጠንካራ
ማንነት ይገነቡልሻል  አብሽሪ ታገሽ  !!

=
https://t.me/asselfya
ለሴት ልጅ እስፖርት መለማመዷ ብይኑ ምንድን ነዉ

በታላቁ ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑል ሃዲይ አልዋዲኢይ ረሂመሁሏህ

🛑👉ጥያቄ?
ቤት ዉስጥም ይሁን ወይም ከቤት ዉጭ ሴት ልጅ እስፖርትን መለማመዷ የሸሩዓ ብይኑ ምንድን ነዉ?

🛑👉 መልስ
ቤት ዉስጥ ከሆነ ችግር የለበትም እንደዉም በዚህ ላይ እንመክራለን ከርሷጋ ስራ ካላት ስራዋ ተቀዳሚ ነዉ የሚሆነዉ፣ ማለትም ቤቷ ስራ ካላት በስራዋ ልትጀምር ይገባል፣ ልክ እንደዚሄዉ ከሴቶች ጋር ከሆነች አጅነብይ ሰዉ የማያያቸዉ ከሆነ በአሏህ ፍቃድ በዚህ ላይ ምንም ችግር የለበትም፣ እንደዉም በዚህ ላይ እንመክራለን፣
📚( غارة الأشرطة 2 / 469 )
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉አብዛኞቻቸውም፤እነሱ አጋሪዎች ኾነው እንጂ በአላህ አያምኑም።

=
ስሚኝማ እህቴ አንደየ ልንገርሽ
እዉቀትን  ተማሪ ሌላዉንም ትተሽ
በየኮሜንቱ ስር መለቅለቁን ትተሽ
በየሶሻል ሚዲያ መደለቁን ትተሽ
የመዳም ሸበካ ከተመቼኝ ብለሽ
ባሻሽ አትሩጪ ተማሪ ቁጭ ብለሽ
ያየሚያይሽ ሁሉ እዉነት እንዳይመስልሽ
በቃል እያሻሸ ማሻአላህ ቢልሽ
ላይሽም ተዉቦ ቃሎች ደልለዉሽ
ዉስጥሽ በንፍቅና  የተሞላሽ ከሆንሽ
የዛኔ ጅህልና ይመጣል ሊወርሽ
ስለዚህ እህቴ  ተማሪ ቁጭ ብለሽ
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
🛑ተቀርተዉ ያለቁ እና በጅምር ላይ ያሉ ኪታብ ደርስ ሰሰብስብ !

~~

ሹሩጡ ላኢላሀኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/214
https://t.me/durus_abu_reyyis/214

ቀዋኢዱል አርበዕ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/224
https://t.me/durus_abu_reyyis/224

20ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/232
https://t.me/durus_abu_reyyis/232

ላኢላ ሀኢለሏህ ወማእናሀ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/272
https://t.me/durus_abu_reyyis/272

ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/314
https://t.me/durus_abu_reyyis/314

☞ሙዛከራት አህካም ፂያም⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/361
https://t.me/durus_abu_reyyis/361

ኡሱሉ ሰላሳ ወአዲለቱሀ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/512
https://t.me/durus_abu_reyyis/512

ቱህፈቱል አጥፋል ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/543
https://t.me/durus_abu_reyyis/543

በይቁኒያ ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1015
https://t.me/durus_abu_reyyis/1015

☞ከሽፉ ሹቡሃት ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1051
https://t.me/durus_abu_reyyis/1051

☞ወረቃት ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1066
https://t.me/durus_abu_reyyis/1066

☞ኪታቡ ተዉሂድ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1096
https://t.me/durus_abu_reyyis/1096

☞ኡርጅዘቱል ሚእያ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1148
https://t.me/durus_abu_reyyis/1148

ሚንሀጅ ፊርቀቱ ናጂያ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1173
https://t.me/durus_abu_reyyis/1173

አልቀዋዒዱል ፊቅሂያ በጅምር ያለ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1221
https://t.me/durus_abu_reyyis/1221

ቡሉغ አል መራም በጅምር ያለ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1240
https://t.me/durus_abu_reyyis/1240

ሙንከራት ኪታብ ደርስ ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1294
https://t.me/durus_abu_reyyis/1294

=

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ሀፊዘሁሏህ
ትችት
Daru tewhid
በማንም መተቸትህ አያሳስብህ”

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

t.me/Darutewhide
የግድ ሰዉ ያስፈልገኛል ብለህ  ለአንተ ከማይሆኑ ሰዎች ጋር ከመግጠም  እንደ ጨረቃ ለብቻህ ማብራት ይሻልሀል!

=
በትዳር ዉስጥ ትልቁ ስህተት ትዳር እንደመጀመሪያዎቹ ጊዜያቶች ሆኖ ይቀጥላል ብሎ ማሰብ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
የሞተዉ ሼኻቸዉ ጨረቃ ላይ ታዩ ሲሉ አሁን ደሞ በረራ ጀመሩ .... እ


=
"الزوجة الصالحة لا تأتي بِسَعيِكَ،
فهي رزقٌ يُساقُ لمن اتَّقَى رَبَّه."

=
t.me/https_Asselefya1
•• القـــرآن فــي الدنيــا نافــع
وفي الجنـّــة لأهلــــه رافـــــع

اللهم اجعلنا من أهل القرآن
አልሳካ ሲልሺ መንገድሺ እንጅ አላማሺ አትቀይሪ ምክንያቱም ዛፍ ቅጠሉን እንጅ ስሩ አይቀይርምና።

صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1