💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«وَلَا تُجَادِلْ عَنِ الَّذِينَ يَخْتَانُونَ أَنفُسَهُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ خَوَّانًا أَثِيمًا»

~ ከእነዚያም ነፍሶቻቸውን ከሚበድሉት ላይ አትከራከር፡፡ አላህ ከዳተኛ ኃጢአተኛ የኾነን ሰው አይወድምና።

« يَسْتَخْفُونَ مِنَ النَّاسِ وَلَا يَسْتَخْفُونَ مِنَ اللَّهِ وَهُوَ مَعَهُمْ إِذْ يُبَيِّتُونَ مَا لَا يَرْضَىٰ مِنَ الْقَوْلِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِمَا يَعْمَلُونَ مُحِيطًا »

~ከሰው ይደበቃሉ፡፡ አላህም እርሱ (በዕውቀቱ) ከእነሱ ጋር ሲኾን ከንግግር የማይወደውን ነገር (በልቦቻቸው) በሚያሳድሩ ጊዜ (ከእርሱ) አይደበቁም፡፡ አላህም በሚሠሩት ሁሉ (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡

=

~ t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለደስተኛ የትዳር ህይወት ⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠ ↳ክፍል ②↲ ⇝⇝⇝⇝⇝ ❶↳ጥንዶቹ የትዳር ህይወትን ከጀመሩ ጊዜ ጀምሮ መሰረታዊ በሆኑ የትዳር ጉዳዮች መስማማት ይኖርባቸዋል። ባል ሚስቱ ምን እንደምትወድ  ምን እንደምትጠላ ማወቅ አለበት ፤ ሚስትም ልክ እንደዛው ባሏ ምን እንደሚወድ እና ምን እንደሚጠላ ማወቅ አለባት። ❷↳ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነውና ስህተት ይከሰታል።ከችግር  እና ከስህተት የፀዳ አልጋ…
ለደስተኛ የትዳር ህይወት
↛↚↛↚↛↚↛↚↛

↳ክፍል ③↲
↼↽↼↽↼

❶↱ሁለቱም ባለ ትዳሮች አላህ በሰጣቸው ነገሮች ወደው መቀበል። ጥንዶቹ አላህ የወሰነላቸውን ነገሮች መውደዳቸው፤ ውስጣዊ ደስታ ፣እረፍትና መረጋጋትን እንዲያገኙ ያደርጋል።

❷↱በየጊዜው ፍቅርን ማደስ።አንዳንድ ጊዜ በጥንዶች መካከል የፍቅር ስሜት ሊቀንስ ስለሚችል የትዳር አጋሮች ፍቅርን ሊያድሱና ሊያነቃቁ የሚችሉ ነገሮችን መጠቀም ይኖርባቸዋል።

❸↱በትዳር አጋሮች ዘንድ ጥሩ እሳቤ እና ጥሩ ስነ ምግባር  መኖር።  የትዳር ህይወትን ጣፋጭ ከሚያደርጉት ነገሮች ሲሆን፤ከጥንዶቹ የአንደኛው መጥፎ ስነ ምግባር መላበስ ደግሞ የትዳር ህይወቱን ጎምዛዛ ያደርገዋል ።

➍↱ተቃውሞን ከማብዛት መራቅ። ይህን ነገር ማድረጉ ግድ ሆኖ ከተገኘ  ተስማሚ የሆነ ጊዜ በመምረጥና እና ጥቅምን በሚያስገኝ መልኩ ልናደርገው ይገባል።

❺↱የትዳር አጋርን ስነ ልቦና የሚጎዱ፣ የቆየ ቁስልን የሚያመረቅዙና የሚያስቆጡ ንግግሮችንም  ሆነ ርዕሰ ጉዳዮችን ከማንሳት መራቅ።

❻↱ህይወትን ቀና (አዎንታዊ) በሆነ መልኩ መረዳት ፤ መልካምን ፣ስኬትንና ደስታን መመኘት። በህይወት ላይ መጥፎ አመለካከት አና ጨለምተኝነትን መራቅ።

❼↱ስለተደበቁ ነውሮች፣ ሰለተዘጋ የህይወት ምዕራፍ ለማወቅ ከመፈላፈል መቆጠብ ።
ያለፈው ህይወት አልፏልና ስለሱ ጥያቄን አለማብዛትና የእኛ የሆነችውንና ያለንበትን ዛሬን አጣጥመን መኖር።

❽↱የትዳር ህይወት ላይ ያላቸውን እይታ መወያየት ሀሳብ መለዋወጥ። ይህ በትዳር ውስጥ ደስታን ከማስገኘት በተጨማሪ የእርስ በእርስ መተማመንን የሚያጠነክር ስልት ነው።

❾↱የትዳር አጋርን በማስደሰት ለልሾ መደሰት። የትዳር አጋሩን ለማስደሰት ሚሞክር ሰው በህይወቱ ላይ ደስታን ያገኛል ። ምክኒያቱም ምንዳ የሚሰጠን በሰራነው ሾል ተመሳሳይ  ነውና።

❿↱ምትሃታዊ ማብራሪያዎችን፣የተዋቡ አገላለፆችን፣የላቁ ንግግሮችን መጠቀም።ይህ በትዳር ውስጥ አዲስና ያማረ ምእራፍ እንዲከፈት መንገድ ይጠርጋል።

منقول
📝ይቀጥላል....

=
http://t.me/https_Asselefya1
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ
"የላቁ ስነ-ምግባሮች በግጥም"

𑁍የኪታቡ አዘጋጅ፦

⌯ ዐሚር ብኑ ሙሐመድ ፊዳእ በህጀት

𑁍ቂርዓት አቅራቢ፦

⌯ ወንድም አቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን

𑁍መተግበሪያው ከያዛቸው በጥቂቱ፦

⌯ የድምፅ ማብራሪያ፣
⌯ የኪታቡ pdf
⌯ እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል።

መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦

𑁍መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ𑁍
https://t.me/hudasoft/130
ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ።

الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
=
ተቀርተዉ ያለቁ የሱና ኡስታዞች ደርሶች ያገኛሉ ይቀላቀሉ ↓↓↓↓↓↓↓

https://t.me/MohamedAljawi
https://t.me/MohamedAljawi
ምርጥ ጂልባብ ኒቃብ ጓንት በትእዛዝ  ማሰራት ስትፈልጉ
መኪያ ትሰፋላችሁ አለች እዘዟት⇓⇓ @mekiajilbab

https://t.me/mekiajlbab
https://t.me/mekiajlbab

ምርጥ  የሺቲ ጨርቆች ስትፈልጉ ኡሙ ፈዉዛን እዘዙ ⇓⇓ @UmuFewzanShiti

https://t.me/umufewzan54shiti
https://t.me/umufewzan54shiti

አድራሻ ሁለቱም አድስ አበባ ናቸዉ

መኪያ ፦ቤተል ተቅዋ መስጅድ
ኡሙ ፈዉዛን ፦ አሸዋ ሜዳ
-
«فإن الله - تعالى - يقول: ď´ż أَمَّنْ يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوءَ وَيَجْعَلُكُمْ خُلَفَاءَ الْأَرْضِ ۗ أَإِلَٰهٌ مَعَ اللَّهِ ۚ قَلِيلًا مَا تَذَكَّرُونَ ď´ž  [النمل: ٌ٢]،

وقد يكون لجوء الإنسان إلى الله - في الحال التي يصاب فيها بالسحر - وشدة تضرعه إليه من أقوى الأدوية تأثيرًا؛ ولهذا لما سُحر النبي ﷺ بسحر عظيم؛ أنزل الله عليه سورتي المعوذتين: ﴿قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ﴾ ، ﴿قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ﴾، فرقاه بهما الملك، فشفاه الله - تعالى - من ذلك».

📖[‏أحكام القرآن لـ ابن عثيمين ŮĄ /٣٧٥]

=
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
መቼም የደስታችን ተካፋይ ሁኑ ብለን እንጂ 1ኩንታል ሽንኩርት 10 ሺ ብር በገባበት ወቅት ስርግ ይጠራናል ብላችሁ አትገምቱም¡።

ጠሪ
t.me/AbuOubeida
t.me/AbuOubeida
Abu_Oubeida~channel
መቼም የደስታችን ተካፋይ ሁኑ ብለን እንጂ 1ኩንታል ሽንኩርት 10 ሺ ብር በገባበት ወቅት ስርግ ይጠራናል ብላችሁ አትገምቱም¡። ጠሪ t.me/AbuOubeida t.me/AbuOubeida
بَارَكَ اللَّهُ لَكَـما وَبَارَكَ عَلَيْكَـما وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ ‏
ደስታችሁ ደስታዬ ነዉ🥀

በጉጉት ስትጠብቋት ለነበረችዉ ቀን እንኳንም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አላህ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ሷሊህ ልጅ የምታፈሩበት ያድርግላችሁ !!

=
በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ለዝህ ቀን አሏህ ላበቃህ የሰመረ #የዲን ትዳር ያድርግላችሁ

እንመጣለን ኢንሻ አሏህ

ለሽንኩርቱ አታስብ እኔ የራሴን ያክል #በፌስታል ይዤ እመጣለሁ ለሌላው አስብ እንጅ ያለ #ሽንኩርት አላስገባም እንዳትል ብየ ነው ወንድሜዋ ሀሀ
‏قال ابن القيم عند قوله تعالى: ď´ż إِنَّ اللَّهَ يَغفِرُ الذُّنوبَ جَميعًا﴾

( ولا خلاف أن هذه الآية في حق التائِبين )

[الداءُ والدواءُ صـ٧٠ ]

=