💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
قال النبي ﷺ: «إنَّكَ لن تدَعَ شيئًا اتِّقاءَ اللَّهِ جَلَّ وعَزَّ إلَّا أعطاكَ اللَّهُ خيرًا منهُ»

«والعوض من الله أنواع مختلفة، وأجلُّ ما يُعوَّض به المرء: الأنس بالله، ومحبته، وطمأنينة القلب به، وقوته، ونشاطه، وفرحه، ورضاه عن ربه تعالى»

📚الفوائد للإمام ابن القيّم (١٥٧)

=
-
قال ابن القيم -رحمه الله- :

«فالحياة الحقيقية الطيبة هي حياة من استجاب لله والرسول ظاهرا وباطنا؛ فهؤلاء هم الأحياء وإن ماتوا، وغيرهم أموات وإن كانوا أحياء الأبدان ».

📖[الفوائد ١٢٧]
=

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አማን አዉለኝ አማን አዉለኝ
ነገር አንጣን አፈ ሙጣን አንተ ያዝልኝ ጌታዬ አሉ አባ


ደግ አደራችሁ ☕️

=
ውድ እህቶቼ አላህ ይጠብቃቺሁ غالياتي

ስማቹን ያገኛቺሁም መውሰድ ትችላላቺሁ
Audio
🛑👉እንደምትለው ከሆንክ አብሽር

በደምብ ስሙት
አካዉንት ቀይረን አያዉቁኝም በሚል ግምት በሌላ አካዉንት ተደብቆ ሰዎች ላይ አላስፈላጊ ነገር መናገር ድንበር ማለፍ መሳደብ ከንቱ ሞኝነት.....
ከሰባት ሰማይ በላይ ያለዉ አላህ ያቀናል እኮ
ያየናልኮ ሰዎች ባያቁን ባያዩን መለይካዎች በስማችን የሚፀፉ
👉አንዘንጋ አሁን እንደፈለግን ብንሆን ነገ አላህ ፊት ራቁታችንን ቁመን መጠየቃችንን።

=
«وَلَا تُجَادِلْ عَنِ الَّذِينَ يَخْتَانُونَ أَنفُسَهُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ خَوَّانًا أَثِيمًا»

~ ከእነዚያም ነፍሶቻቸውን ከሚበድሉት ላይ አትከራከር፡፡ አላህ ከዳተኛ ኃጢአተኛ የኾነን ሰው አይወድምና።

« يَسْتَخْفُونَ مِنَ النَّاسِ وَلَا يَسْتَخْفُونَ مِنَ اللَّهِ وَهُوَ مَعَهُمْ إِذْ يُبَيِّتُونَ مَا لَا يَرْضَىٰ مِنَ الْقَوْلِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِمَا يَعْمَلُونَ مُحِيطًا »

~ከሰው ይደበቃሉ፡፡ አላህም እርሱ (በዕውቀቱ) ከእነሱ ጋር ሲኾን ከንግግር የማይወደውን ነገር (በልቦቻቸው) በሚያሳድሩ ጊዜ (ከእርሱ) አይደበቁም፡፡ አላህም በሚሠሩት ሁሉ (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡

=

~ t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለደስተኛ የትዳር ህይወት ⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠ ↳ክፍል ②↲ ⇝⇝⇝⇝⇝ ❶↳ጥንዶቹ የትዳር ህይወትን ከጀመሩ ጊዜ ጀምሮ መሰረታዊ በሆኑ የትዳር ጉዳዮች መስማማት ይኖርባቸዋል። ባል ሚስቱ ምን እንደምትወድ  ምን እንደምትጠላ ማወቅ አለበት ፤ ሚስትም ልክ እንደዛው ባሏ ምን እንደሚወድ እና ምን እንደሚጠላ ማወቅ አለባት። ❷↳ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነውና ስህተት ይከሰታል።ከችግር  እና ከስህተት የፀዳ አልጋ…
ለደስተኛ የትዳር ህይወት
↛↚↛↚↛↚↛↚↛

↳ክፍል ③↲
↼↽↼↽↼

❶↱ሁለቱም ባለ ትዳሮች አላህ በሰጣቸው ነገሮች ወደው መቀበል። ጥንዶቹ አላህ የወሰነላቸውን ነገሮች መውደዳቸው፤ ውስጣዊ ደስታ ፣እረፍትና መረጋጋትን እንዲያገኙ ያደርጋል።

❷↱በየጊዜው ፍቅርን ማደስ።አንዳንድ ጊዜ በጥንዶች መካከል የፍቅር ስሜት ሊቀንስ ስለሚችል የትዳር አጋሮች ፍቅርን ሊያድሱና ሊያነቃቁ የሚችሉ ነገሮችን መጠቀም ይኖርባቸዋል።

❸↱በትዳር አጋሮች ዘንድ ጥሩ እሳቤ እና ጥሩ ስነ ምግባር  መኖር።  የትዳር ህይወትን ጣፋጭ ከሚያደርጉት ነገሮች ሲሆን፤ከጥንዶቹ የአንደኛው መጥፎ ስነ ምግባር መላበስ ደግሞ የትዳር ህይወቱን ጎምዛዛ ያደርገዋል ።

➍↱ተቃውሞን ከማብዛት መራቅ። ይህን ነገር ማድረጉ ግድ ሆኖ ከተገኘ  ተስማሚ የሆነ ጊዜ በመምረጥና እና ጥቅምን በሚያስገኝ መልኩ ልናደርገው ይገባል።

❺↱የትዳር አጋርን ስነ ልቦና የሚጎዱ፣ የቆየ ቁስልን የሚያመረቅዙና የሚያስቆጡ ንግግሮችንም  ሆነ ርዕሰ ጉዳዮችን ከማንሳት መራቅ።

❻↱ህይወትን ቀና (አዎንታዊ) በሆነ መልኩ መረዳት ፤ መልካምን ፣ስኬትንና ደስታን መመኘት። በህይወት ላይ መጥፎ አመለካከት አና ጨለምተኝነትን መራቅ።

❼↱ስለተደበቁ ነውሮች፣ ሰለተዘጋ የህይወት ምዕራፍ ለማወቅ ከመፈላፈል መቆጠብ ።
ያለፈው ህይወት አልፏልና ስለሱ ጥያቄን አለማብዛትና የእኛ የሆነችውንና ያለንበትን ዛሬን አጣጥመን መኖር።

❽↱የትዳር ህይወት ላይ ያላቸውን እይታ መወያየት ሀሳብ መለዋወጥ። ይህ በትዳር ውስጥ ደስታን ከማስገኘት በተጨማሪ የእርስ በእርስ መተማመንን የሚያጠነክር ስልት ነው።

❾↱የትዳር አጋርን በማስደሰት ለልሾ መደሰት። የትዳር አጋሩን ለማስደሰት ሚሞክር ሰው በህይወቱ ላይ ደስታን ያገኛል ። ምክኒያቱም ምንዳ የሚሰጠን በሰራነው ሾል ተመሳሳይ  ነውና።

❿↱ምትሃታዊ ማብራሪያዎችን፣የተዋቡ አገላለፆችን፣የላቁ ንግግሮችን መጠቀም።ይህ በትዳር ውስጥ አዲስና ያማረ ምእራፍ እንዲከፈት መንገድ ይጠርጋል።

منقول
📝ይቀጥላል....

=
http://t.me/https_Asselefya1