💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ከጥሩ ስነ-ምግባር ከፍ ያለውን ድርሻ መያዝ ከቻላችሁ የእውቀታችሁ አናሳ መሆን አይጎዳችሁም፡፡ 

ይች እኛ የምንገኝባት ኡማህ ከዒልም በበለጠ መልኩ የሚያስፈልጋት አንገብጋቢ ጉዳይ  ቢኖር ያማረ ፀባይ እና ከፍ ያለ ስነ-ምግባር ነው።ምክንያቱም እንደዚህ ልትንኮታኮት የቻለችው በዒልም ማነስ ምክንያት ሳይሆን በስነ-ምግባር ውድቀት ነውና።―

ሸይኽ ሙሀመድ በሺር ኢብራሂሚ
📔ምንጭ፦ዑዩኑ አልበሳኢር- 296

=t.me/AbuSufiyan_Albenan
قال النبي ﷺ: «إنَّكَ لن تدَعَ شيئًا اتِّقاءَ اللَّهِ جَلَّ وعَزَّ إلَّا أعطاكَ اللَّهُ خيرًا منهُ»

«والعوض من الله أنواع مختلفة، وأجلُّ ما يُعوَّض به المرء: الأنس بالله، ومحبته، وطمأنينة القلب به، وقوته، ونشاطه، وفرحه، ورضاه عن ربه تعالى»

📚الفوائد للإمام ابن القيّم (١٥٧)

=
-
قال ابن القيم -رحمه الله- :

«فالحياة الحقيقية الطيبة هي حياة من استجاب لله والرسول ظاهرا وباطنا؛ فهؤلاء هم الأحياء وإن ماتوا، وغيرهم أموات وإن كانوا أحياء الأبدان ».

📖[الفوائد ١٢٧]
=

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አማን አዉለኝ አማን አዉለኝ
ነገር አንጣን አፈ ሙጣን አንተ ያዝልኝ ጌታዬ አሉ አባ


ደግ አደራችሁ ☕️

=
ውድ እህቶቼ አላህ ይጠብቃቺሁ غالياتي

ስማቹን ያገኛቺሁም መውሰድ ትችላላቺሁ
Audio
🛑👉እንደምትለው ከሆንክ አብሽር

በደምብ ስሙት
አካዉንት ቀይረን አያዉቁኝም በሚል ግምት በሌላ አካዉንት ተደብቆ ሰዎች ላይ አላስፈላጊ ነገር መናገር ድንበር ማለፍ መሳደብ ከንቱ ሞኝነት.....
ከሰባት ሰማይ በላይ ያለዉ አላህ ያቀናል እኮ
ያየናልኮ ሰዎች ባያቁን ባያዩን መለይካዎች በስማችን የሚፀፉ
👉አንዘንጋ አሁን እንደፈለግን ብንሆን ነገ አላህ ፊት ራቁታችንን ቁመን መጠየቃችንን።

=
«وَلَا تُجَادِلْ عَنِ الَّذِينَ يَخْتَانُونَ أَنفُسَهُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ خَوَّانًا أَثِيمًا»

~ ከእነዚያም ነፍሶቻቸውን ከሚበድሉት ላይ አትከራከር፡፡ አላህ ከዳተኛ ኃጢአተኛ የኾነን ሰው አይወድምና።

« يَسْتَخْفُونَ مِنَ النَّاسِ وَلَا يَسْتَخْفُونَ مِنَ اللَّهِ وَهُوَ مَعَهُمْ إِذْ يُبَيِّتُونَ مَا لَا يَرْضَىٰ مِنَ الْقَوْلِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِمَا يَعْمَلُونَ مُحِيطًا »

~ከሰው ይደበቃሉ፡፡ አላህም እርሱ (በዕውቀቱ) ከእነሱ ጋር ሲኾን ከንግግር የማይወደውን ነገር (በልቦቻቸው) በሚያሳድሩ ጊዜ (ከእርሱ) አይደበቁም፡፡ አላህም በሚሠሩት ሁሉ (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡

=

~ t.me/https_Asselefya1