💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለደስተኛ የትዳር ህይወት ⇒⇐⇒⇐⇒⇐⇒⇐⇒⇐ ↳ክፍል ①↲ ⇀⇁⇁⇁⇁⇁ 1↝ትዳርን ስናስብ በልባችን ጥሩ የሆኑ እሳቤዎችን(ኒያ) ማኖር አሳሳቢ መሆኑን ማወቅ፤ ይህም ሲባል ለምሳሌ ጥብቅነትን ፤ የሸሪዓ ትዕዛዝን መፈፀምን እና ኢስላማዊ ቤተሰብ መፍጠርን ማሰብ። 2↝ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ማጠናከር ። በእርሱ እና በፈጣሪው መካከል ያለውን ግንኙነት ያሳመረ እንደሆነ ከፍጡራን ጋር…
ለደስተኛ የትዳር ህይወት
⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠
↳ክፍል ②↲
⇝⇝⇝⇝⇝
❶↳ጥንዶቹ የትዳር ህይወትን ከጀመሩ ጊዜ ጀምሮ መሰረታዊ በሆኑ የትዳር ጉዳዮች መስማማት ይኖርባቸዋል።
ባል ሚስቱ ምን እንደምትወድ ምን እንደምትጠላ ማወቅ አለበት ፤ ሚስትም ልክ እንደዛው ባሏ ምን እንደሚወድ እና ምን እንደሚጠላ ማወቅ አለባት።
❷↳ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነውና ስህተት ይከሰታል።ከችግር እና ከስህተት የፀዳ አልጋ በአልጋ የሆነ የትዳር ህይወት አለመኖሩን ማወቅ።
❸ ↳የትዳር አጋሮች በሚኗኗሩበት ጊዜ በወንድና በሴት መካከል ያለውን ተፈጥሮአዊ የፆታ ልዩነት እንዲሁም በሰዎች መካከል የሚኖረውን ስነልቦናዊ ልዩነት ከግምት ሊያስገቡ ይገባል።
❹↳
❺↳ከግትርነት ፥ ከልበደረቅነት ፥ ከሀይለኝነት ፥ ከእልኸኝነት ከመሳሰሉት መጥፎ ባህሪያት በመራቅ በእዝነት መዋብ። "እዝነት የገባበት ነገር ሁሉ ያምራል ፤ እዝነትን የተነፈገ ነገር ደግሞ ያስጠላል ።"
❻↳ ፍሬ የማያፈሩ ለውጥን የማያሰገኙ ትችቶችን እና መጥፎ ጎኖችን ብቻ እያነሱ አስተያየት መስጠትን መራቅ።
መተቸቱ ግድ ከሆነ ደግሞ ጥሩ ነገር የሚያመጣ እና ስርአቱን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል ።
❼↳ወቀሳን እና ማነወርን መቀነስ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ወቀሳን አይወድም ፤ በተለይ የበዛና እና ማጋነን ያለበት ከሆነ በጣም ይጠላዋል ።
❽↳
❾↳ችግሮችን አለማካበድ ፤ ለችግሮች ትክክለኛ ክብደታቸውን መስጠት፤ ችግሮችን ማካበድ ወደከፋ መፍትሄ ይወስደናልና ።
❿↳ችግሮችን ስንፈታ የመፍትሄ እርምጃዎቹ ደረጃ በደረጃ መሆን አለባቸው ፤ አላህም በመፅሐፉ ይህንኑ አስተምሮናል ።
ባነበብነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን
منقول
📝ይቀጥላል......
=
http://t.me/https_Asselefya1
⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠
↳ክፍል ②↲
⇝⇝⇝⇝⇝
❶↳ጥንዶቹ የትዳር ህይወትን ከጀመሩ ጊዜ ጀምሮ መሰረታዊ በሆኑ የትዳር ጉዳዮች መስማማት ይኖርባቸዋል።
ባል ሚስቱ ምን እንደምትወድ ምን እንደምትጠላ ማወቅ አለበት ፤ ሚስትም ልክ እንደዛው ባሏ ምን እንደሚወድ እና ምን እንደሚጠላ ማወቅ አለባት።
❷↳ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነውና ስህተት ይከሰታል።ከችግር እና ከስህተት የፀዳ አልጋ በአልጋ የሆነ የትዳር ህይወት አለመኖሩን ማወቅ።
❸ ↳የትዳር አጋሮች በሚኗኗሩበት ጊዜ በወንድና በሴት መካከል ያለውን ተፈጥሮአዊ የፆታ ልዩነት እንዲሁም በሰዎች መካከል የሚኖረውን ስነልቦናዊ ልዩነት ከግምት ሊያስገቡ ይገባል።
❹↳
በትዳር አጋር ላይ የሚታዩ አሉታዊ ነገሮችን በማከምና በመለወጥ ከሌላው በበለጠ ጥንዶቹ ራሳቸው እርስ በእርስ ሊረዳዱ ይገባል። የትዳር አጋር ለለውጥ ጥሩ የሆነ ረዳት ነውና ።❺↳ከግትርነት ፥ ከልበደረቅነት ፥ ከሀይለኝነት ፥ ከእልኸኝነት ከመሳሰሉት መጥፎ ባህሪያት በመራቅ በእዝነት መዋብ። "እዝነት የገባበት ነገር ሁሉ ያምራል ፤ እዝነትን የተነፈገ ነገር ደግሞ ያስጠላል ።"
❻↳ ፍሬ የማያፈሩ ለውጥን የማያሰገኙ ትችቶችን እና መጥፎ ጎኖችን ብቻ እያነሱ አስተያየት መስጠትን መራቅ።
መተቸቱ ግድ ከሆነ ደግሞ ጥሩ ነገር የሚያመጣ እና ስርአቱን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል ።
❼↳ወቀሳን እና ማነወርን መቀነስ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ወቀሳን አይወድም ፤ በተለይ የበዛና እና ማጋነን ያለበት ከሆነ በጣም ይጠላዋል ።
❽↳
እያንዳንዱ ችግር የሚፈታበት የራሱ የሆነ መንገድና ዘዴ አለውና ችግሩን ለማከም እርምጃ ከመጀመራችን በፊት የችግሩን አይነት ፥ ክብደት፥ እንዲሁም ምክንያቱን በቅድሚያ ማጥናት ይኖርብናል ።❾↳ችግሮችን አለማካበድ ፤ ለችግሮች ትክክለኛ ክብደታቸውን መስጠት፤ ችግሮችን ማካበድ ወደከፋ መፍትሄ ይወስደናልና ።
❿↳ችግሮችን ስንፈታ የመፍትሄ እርምጃዎቹ ደረጃ በደረጃ መሆን አለባቸው ፤ አላህም በመፅሐፉ ይህንኑ አስተምሮናል ።
ባነበብነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን
منقول
📝ይቀጥላል......
=
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በዚህ ልክ ወንድ ሲወርድና ክብሩን ሲያጣ ሳይ ወንድነቱንም ጭምር እጠራጠራለሁ!
በነገራችን ላይ…ትዳር ሁለት ሰዎች አብረው የሚመሩት የጋራ መርከብ ነው።የዚህ መርከብ ትልቁ ነዳጅ መከባበር ነው። መከባበር ከሌለ ትዳር የለም። የሰው ልጅ ያለ ክብር መኖር ይከብደዋል። ሐቂቃ…ለሰው ልጅ የምሰጠው ትልቁ ነገር ማክበር ነው ብየ አስባለሁ።መከባበር ካለ የሰው ልጅ የግንኙነት ገመዱ እረጅም ነው። ከመከባበርና ከፍቅር መካከል ምረጥ ብባል ክብርን እመርጣለሁ።
•ትዳርን መከባበር እና ሰላም አጥተው በሂደትና ቀስ በቀስ የሚሞቱበት እስር ቤት አታድርጉት።በዲን፣ በዕውቀት፣ በገንዘብ ይሁን በቤተሰብ የደረጃ ሁኔታ ተገማግሞ መናናቅም የትዳር ፀር ነው። ለማንኛውም አማክሩት ሀሀ¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

Forwarded from 🎀 بيت النساء السلفيات 🎀
➻ከሁሉም ነገር በፊት እራሳቹን ውደዱ ከራሳቹ ተስማሙ ከዛ በኅላ በምታደርጉት ነገር ሀሉ ደስተኛ ትሆናላቹ!
ከራሳቹ ሳትስማሙ ከሰው ጋር መስማማት አትችሉም እራሳቹን ሳትወዱ ሰውን መውደድ አትችልም ስለዚህ መጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር ያለውን ነገር አስተካክሉ ልላችሁ ነው ።
=
ከራሳቹ ሳትስማሙ ከሰው ጋር መስማማት አትችሉም እራሳቹን ሳትወዱ ሰውን መውደድ አትችልም ስለዚህ መጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር ያለውን ነገር አስተካክሉ ልላችሁ ነው ።
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم ...
=
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 23-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
24-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 24
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 24
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
አቋም የሌላት ሴት ጓደኛ አድርገሺ አትያዢ
ለራሷ ተወዛዉዛ አንችንም ታወዛዉዝሻለች
ጓደኛ ስትመርጪ አቋም ያላት እንቁ የሆነች ጎብዛ የምታጎብዝሺ በቃ ለጥንካሬሽ ጉልበት የምትሆንሺ ያዢ !! ከነፈሰዉ የምትነፍስ አትጠቅምሺም አትቅረቢ ካለችሺም እራቂ !!
=አልዑቡዲያህ ⩇ العبودية.apk
269.1 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈
│❏ አልዑቡዲያህ ⩇ العبودية
│
│ሊሸይኺል ኢስላም ኢብኒ ተይምያ
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─━─━─━─━
│✑ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
📚 ከክፍል 01-37ሙሉ ደርስ
⊙ ምርጥና አጥጋቢ ማብራሪያ
⊙ የኪታቡ pdf
⊙ ማስታወሻ መያዣ
⊙ ሁሉንም በአንድ የያዘ ምርጥ አፕ!!
╭🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
│ t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4021
│
├⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam

በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል እነዚህን ቻናሎች ይቀላቀሉ!↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ፕሮፍይላችን ላይ በመልበስ በደንብ እናስተዋዉቅ በሉ ልበሱ እኔ ለብሻለሁ እ!?
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
Forwarded from የኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አህመድ«አል ኸሚሴ» የፈታዋ ቻናል
ለ2ኛ ወይም 3ኛ ወይም 4ኛ ሚስት ሁኚኝ ብለህ ጠይቀህ እንቢ ስትልህ አላስፈላጊ ነገር የምትናገረዉ ወንድም ሆይ አላህን ፍራ እንቢ ማለት መብቷ ነዉ ለኔ ሚስት ታልሆንሺ ብሎ አላስፈላጊ ንግግር እንደዉም የሴቲቷ ሞራል የሚጎዳ ንግግር መናገር ይሄ ትንሺነት ነዉ። እንቢ ካለች በቃ ተዋት በሰላም ተለይ አላስፈላጊ መነጋገር ለምን አስፈለገ!? ያንተ እህት እንድናገሩብህ የማትፈልገዉን የሰዉ እህት አትናገር እሺ።
የብዙ እህቶች ስሞታ ድምፀ ልሁን ብዬ ነዉ ዛሬ እ¡
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
⭞ኢስቲሀዷ «የበሽታ ደም» ➖〰➖〰➖〰➖〰 【ክፍል ⓵⓻】 ━━━━━━━ ☞ኢስቲሀዷ (የበሽታ ደም) ከሀይድ ጋር ተያይዞ ወይም ሀይድ ከተጠናቀቀ በኋላ በሴት ልጅ ብልት በኩል በቋሚነት ያለምንም ማቋረጥ ወይም ከወሩ ዉስጥ ለረጅም ጊዜ (የወሩን አብዛኛውን ጊዜ) የሚፈስ ያልተለመደ ደም ነው፡፡ ☞ ኢስቲሃዷ ከሀይድ ጋር ተያይዞ ካልቀጠለ ማወቁ በጣም ቀላል ነው፡፡ ሀይድ ጋር ተያይዞ ከተከሰተ ግን በዝርዝር…
⭞ኢስቲሀዷ «የበሽታ ደም»
➖〰➖〰➖〰➖〰
【ክፍል ⓵⓼】
∼∼∼∼∼∼
☞ከላይ ያሉትን ሁለቱን ሁኔታዎች ካላሟላች ደግሞ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚያጋጥማቸውን የሀይድ የጊዜ ቆይታ ለራሷ በመውሰድ በሀይድ ታስባቸዋለች፡፡ ለምሳሌ ሀይድ በአብዛኛዎቹ ሴቶች ላይ የሚቆየው ለስድስት ወይም ለሰባት ቀናት ስለሆነ ከረጅሙ የደም ፍሰቷ ዉስጥ ስድስቶቹን ወይም ሰባቶቹን ቀናቶች በሀይድ በማሰብ ትጸዳና ከዚይ በኋላ የሚፈሰውን ደም በኢስቲሀዷ ደም ትቆጥራቸዋለች ማለት ነው፡፡
«قَالَ النَّبِيِّ ﷺ لحمنة بنت جحش .. إنما هذه ركضة من ركضات الشيطان ، فتحيضي ستة ايام او سبعة ايام في علم الله ثم اغتسلي ...رواه اصحاب السنن إلا النسائي وصححه الألباني »
☞ምንም አይነት ሀይድ ሳታይ ለመጀመሪያ ጊዜ ረጂም የደም ፍሰት ያጋጠማት ሴት በሁለቱ ደሞች መካከል መለየት ከቻለች በእሱ መሰረት የሀይድንና የኢስቲሀዷን ደም ለይታ ለሁለቱም የተደነግጉትን ህግጋቶችትተገብራለች። ደሙ የሀይድ ይሁን የኢስቲሀዷ ይሁን መለየት ካልቻለች ግን በሀይድ ትቆጥረዋለች።
☞እንደ ብዙሀኖች ምሁራኖች ምርጫ ከፍተኛው የሀይድ የጊዜ ቆይታ ላይ (15 ቀን) ከደረሰ ግን ሰውነቷን ታጥባ ቀጣዩን የደም ፍሰት የኢስቲሀዷ ደም አድርጋ ትወስደዋለች። ኢስቲሀዷ ላይ ያለች ሴት የተለመደው የሀይድ ጊዜዋ ስድስት ወይም ሰባት ቀን መሆኑን ብታውቅ ነገር ግን በትክክል የትኛውቁጥር እንደሆነ መለየት ቢሳናት ለጥንቃቄ ሲባል ሰባቱን ቀናት የሀይድ ቀናት አድርጋ ትይዛቸዋለች፡፡
☞በተመሳሳይ መልኩ የተለመደው የሀይድ ጊዜዋ ወር በገባ በመጀመሪዎቹ ቀናቶች መሆኑን ብታውቅ ነገርግን ስንተኛው ቀን ላይ እንደሚጀምራት ባታስታውስ ከወሩ መጀመሪያ መነሳቷ ትክክለኛ ምርጫ ነው፡፡ የሀይድ ጊዜዋ ለምን ያክል ቀን እንደሚቆይ እያወቀች ነገር ግን ከስንተኛው ቀን ላይ እንደሚጀምራት ማስታወስ ያልቻለች ሴት የደም ፍሰቱን የመጀመሪያዎቹን ቀናቶች ለሀይድ ጊዜ አድርጋ በመውሰድ ከታጠበች በኋላ ቀሪውን ጊዜ በኢስቲሀዷ መቁጠሯ የተሻለ ነው።
☞ምክንያቱም መሰረታዊ በሆነው መርህ መሰረት ሴት ልጅ የሚያጋጥማት ደም በዋነኝነት የሀይድ ደም ተደርጎ ነው የሚወሰደው።
⭟ኢስቲሀዷ ያለች ሴት ምን ይጠበቅባታል!?
☞ከላይ በተገለጹት ነጥቦች መሰረት ለሀይድ የሰጠችውን ጊዜዋን ካጠናቀቀች በኋላ ሀይድ ላይ የነበረች ሴት በምትጸዳዳበት መልኩ መላ አካላቷን ትታጠባለች፡፡ ከዚያም በኋላ ደሟ እየፈሰሰ ሰውነቷንና ሌሎች ነገራቶችን እንዳይነካ የሴቶችን የንጽህና መጠበቂያ ልብሶች ትጠቀማለች፡፡
☞ ከታጠበች በኋላ ለማንኛውም ንጹህ ሴት የተደነገገው ሁሉ ለእሷምየተደነገገ ይሆናል፡፡ ሶላት መስገድ፣ ጾም መጾም ፣ ጦዋፍ ማድረግ ..... ይፈቀድላታል ማለት ነው፡፡
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ๏๏๏๏✍️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
ቁጥብነት ይበጅሻል ...!!
°ሳቅና ወሬ አታብዥ ግርማ ሞገስሽን ታጫለሽ
በተቆጣሽ ጊዜ አትናገሪ በተናገርሽዉ ተቆጫለሽ !
የሰዉ ሚስጥር አታድምጭ የማትወጅዉን ነገር ትሰሚያለሽ
ሞኝ ሰዉ አታድንቂ በገዛ እጅሽ ትዋረጃለሽ
ቁጥብነት ይበጅሻል ቁጥብ ሁኚ ዉድ ትሆኛልሽ::
~
https://t.me/asselfya
°ሳቅና ወሬ አታብዥ ግርማ ሞገስሽን ታጫለሽ
በተቆጣሽ ጊዜ አትናገሪ በተናገርሽዉ ተቆጫለሽ !
የሰዉ ሚስጥር አታድምጭ የማትወጅዉን ነገር ትሰሚያለሽ
ሞኝ ሰዉ አታድንቂ በገዛ እጅሽ ትዋረጃለሽ
ቁጥብነት ይበጅሻል ቁጥብ ሁኚ ዉድ ትሆኛልሽ::
~
https://t.me/asselfya
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ፈፅሞ የማይቀየር የሚመስለንን ነገር ሁሉ የሚቀይረው አላህ ነው።በሕይወታችሁ ላይ መጥፎ ነገርን አታስቡ።
አብሽሩ አትቸኩሉ፤አላህ ለባሮቹ ሁሉ መልካም ፕሮግራም አለው ።
አብሽሩ አትቸኩሉ፤አላህ ለባሮቹ ሁሉ መልካም ፕሮግራም አለው ።