«ወይ'ኔ ሳላገባ 2024 ገባ!» አትበይ፤
ኢትዮጲያ ገብተሽ አግቢ፤ እዛ 2016 ነው!»አለች አንዷ!
ሳዑዲ ደግሞ ገና 1445 ነው!
እያገባችሁ፤ መዘናጋትና መጃጃል ጥሩ አይደለም¡
منقول
እኔ አላልኩም እሺ አሉ ነዉ።
ኢትዮጲያ ገብተሽ አግቢ፤ እዛ 2016 ነው!»አለች አንዷ!
ሳዑዲ ደግሞ ገና 1445 ነው!
እያገባችሁ፤ መዘናጋትና መጃጃል ጥሩ አይደለም¡
منقول
እኔ አላልኩም እሺ አሉ ነዉ።
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ከአላህ ተዓምራቶች
~
“
የጥንዶችን ሕይወት የተሻለ የሚያደርገዉ የቁስ የገንዘብና የዱንያ መጣቀሚያዎች መብዛት ሳይሆን እዝነትና ፍቅር በመካከላቸዉ መብዛቱ ነው።
=
𝐓𝐞⤳ t.me/abuUseyminabdurehman
~
“
ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ።” (አርሩም 30፤21)የጥንዶችን ሕይወት የተሻለ የሚያደርገዉ የቁስ የገንዘብና የዱንያ መጣቀሚያዎች መብዛት ሳይሆን እዝነትና ፍቅር በመካከላቸዉ መብዛቱ ነው።
=
𝐓𝐞⤳ t.me/abuUseyminabdurehman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 【ክፍል ⓵⓸】 ╰━━━━━╯ ⑥ ﴾ግንኙነት መፈፀም﴿ ☞ሀይድ ላይ ያለችን ሴት መገናኘት ክልክል ነው፡፡ ይሄም በግልጽ የቁርአን አንቀጽና በትክክለኛ ሀዲስ እንድሁም በምሁራኖች ሙሉ ስምምነት የተረጋገጠ ጉዳይ ነው፡፡ ۞قال تعالى: فَٱعۡتَزِلُوا۟ ٱلنِّسَاۤءَ فِی ٱلۡمَحِیضِ وَلَا تَقۡرَبُوهُنَّ حَتَّىٰ…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
【ክፍል ⓵⓹】
┗━━━━━━┛
⑦﴾ፍች﴿
☞ በሀይድ ላይ ያለችን ሴት መፍታት በጽኑ የተከለከለ ነው፡፡ መጤ ፍቺ (ጦላቀል ቢድዒይ) የሚል ስያሜም ተሰጥቶታል፡፡ በዚህም ላይ የምሁራኖች ስምምነት አለ።
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّبِیُّ إِذَا طَلَّقۡتُمُ ٱلنِّسَاۤءَ فَطَلِّقُوهُنَّ لِعِدَّتِهِنَّ وَأَحۡصُوا۟ ٱلۡعِدَّةَۖ {الطلاق _١}
☞ሀይድ ላይ እያለች የተፈታችን ሚስት መመለስ ግዴታ ነው፡፡ ከመለሳት በኋላ መፍታት ከፈለገ ደግሞ ግንኙነት ባልፈጸሙበት የንጽህናዋ ወር ወይም በእርግዝና ላይ የምትሆንበት ጊዜ ጠብቆ መፍታት እንደሚችል ተገልጿል፡፡
عن ابن عمر انه طلق إمرأته وهي حائضا فسأل عمر رسول الله وقال مره فليراجعها حتى تطهر ثم تحيض حيضة أخرى ثم تطهر ثم يطلق بعد او يمسك..{أخرجه مسلم}
☞ሀራም ከመሆኑ ጋር ሚስት ሀይድ ላይ ባለችበት ወቅት ፍቹ ቢፈጸም ግን ፍቹ ይጸናል የሚለው እይታ የተሻለ ነው፡፡ የአብዛኛዎቹ ምሁራኖች ምርጫም ይሄው ነው፡፡ በርግጥ ይህ ጉዳይ በምሁራኖች መካከል እጅግ በጣም ከፍተኛ አለመግባባት ከታየባቸው የፊቅህ አጀንዳዎች ዉስጥ ይመደባል፡፡
عن ابن عمر انه طلق إمرأته وهي حائض فسأل رسول الله وقال: مره فليراجعها ثم ليطلقها طاهرا أو حاملا : رواه مسلم
فقال ابن عمر (وحسبت علي بتطليقة ) رواه البخاري )
☞መመላለስ በሚያስችለው ፍቺ የተፈታች ሴት ባለቤቷ እንዳይመልሳት በማሰብ ሀይድ ማየት አለማየቷን ወይም መጸነስ አለመጸነሷን ወይም የሚገመተውን የመውለጃ ጊዜዋን መደበቅ ሃራም ተደርጎባታል፡፡
{ وَلَا یَحِلُّ لَهُنَّ أَن یَكۡتُمۡنَ مَا خَلَقَ ٱللَّهُ فِیۤ أَرۡحَامِهِنَّ إِن كُنَّ یُؤۡمِنَّ بِٱللَّهِ وَٱلۡیَوۡمِ ٱلۡـَٔاخِرِۚ البقرة :٢٢٨
☞በሀይድ ላይ ያለችን ሴት መፈታት የሚቻልባቸው ሶስት ሁኔታዎች አሉ፡፡ እነሱም፦ ኹልዕ (የፍች ጥያቄው ካሳበመክፈል በራሷ ተነሳሽነት ከቀረበ) መረጃውም ኹልዕ ከፍቺ አለመቆጠሩ ነው። ሀይድ ያየችው በእርግዝናዋ ወቅት ላይ ከሆነ መፍታት ይቻላል፡፡
☞
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ إِذَا نَكَحۡتُمُ ٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِ ثُمَّ طَلَّقۡتُمُوهُنَّ مِن قَبۡلِ أَن تَمَسُّوهُنَّ فَمَا لَكُمۡ عَلَیۡهِنَّ مِنۡ عِدَّةࣲ تَعۡتَدُّونَهَاۖ أحزاب - ٤٩
☞ሀይድ ላይ ላይ ያለች ሴት ኒካህ ማድረግ ትችላለች፡፡ ምክንያቱም ይሄን የሚከለክል አንዳችም መረጃ የለም፡፡
قال ابن حزم في المحلى : جائز للحائض والنفساء ان يتزوجا
☞
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏✍️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
【ክፍል ⓵⓹】
┗━━━━━━┛
⑦﴾ፍች﴿
☞ በሀይድ ላይ ያለችን ሴት መፍታት በጽኑ የተከለከለ ነው፡፡ መጤ ፍቺ (ጦላቀል ቢድዒይ) የሚል ስያሜም ተሰጥቶታል፡፡ በዚህም ላይ የምሁራኖች ስምምነት አለ።
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّبِیُّ إِذَا طَلَّقۡتُمُ ٱلنِّسَاۤءَ فَطَلِّقُوهُنَّ لِعِدَّتِهِنَّ وَأَحۡصُوا۟ ٱلۡعِدَّةَۖ {الطلاق _١}
☞ሀይድ ላይ እያለች የተፈታችን ሚስት መመለስ ግዴታ ነው፡፡ ከመለሳት በኋላ መፍታት ከፈለገ ደግሞ ግንኙነት ባልፈጸሙበት የንጽህናዋ ወር ወይም በእርግዝና ላይ የምትሆንበት ጊዜ ጠብቆ መፍታት እንደሚችል ተገልጿል፡፡
عن ابن عمر انه طلق إمرأته وهي حائضا فسأل عمر رسول الله وقال مره فليراجعها حتى تطهر ثم تحيض حيضة أخرى ثم تطهر ثم يطلق بعد او يمسك..{أخرجه مسلم}
☞ሀራም ከመሆኑ ጋር ሚስት ሀይድ ላይ ባለችበት ወቅት ፍቹ ቢፈጸም ግን ፍቹ ይጸናል የሚለው እይታ የተሻለ ነው፡፡ የአብዛኛዎቹ ምሁራኖች ምርጫም ይሄው ነው፡፡ በርግጥ ይህ ጉዳይ በምሁራኖች መካከል እጅግ በጣም ከፍተኛ አለመግባባት ከታየባቸው የፊቅህ አጀንዳዎች ዉስጥ ይመደባል፡፡
عن ابن عمر انه طلق إمرأته وهي حائض فسأل رسول الله وقال: مره فليراجعها ثم ليطلقها طاهرا أو حاملا : رواه مسلم
فقال ابن عمر (وحسبت علي بتطليقة ) رواه البخاري )
☞መመላለስ በሚያስችለው ፍቺ የተፈታች ሴት ባለቤቷ እንዳይመልሳት በማሰብ ሀይድ ማየት አለማየቷን ወይም መጸነስ አለመጸነሷን ወይም የሚገመተውን የመውለጃ ጊዜዋን መደበቅ ሃራም ተደርጎባታል፡፡
{ وَلَا یَحِلُّ لَهُنَّ أَن یَكۡتُمۡنَ مَا خَلَقَ ٱللَّهُ فِیۤ أَرۡحَامِهِنَّ إِن كُنَّ یُؤۡمِنَّ بِٱللَّهِ وَٱلۡیَوۡمِ ٱلۡـَٔاخِرِۚ البقرة :٢٢٨
☞በሀይድ ላይ ያለችን ሴት መፈታት የሚቻልባቸው ሶስት ሁኔታዎች አሉ፡፡ እነሱም፦ ኹልዕ (የፍች ጥያቄው ካሳበመክፈል በራሷ ተነሳሽነት ከቀረበ) መረጃውም ኹልዕ ከፍቺ አለመቆጠሩ ነው። ሀይድ ያየችው በእርግዝናዋ ወቅት ላይ ከሆነ መፍታት ይቻላል፡፡
መረጃውም መልእክተኛው ለኢብኑ ዑመር በሀይድ ላይ እያለች የፈታትን ሚስቱን እንዲመልሳትና ከነጻች በኋላ ዳግም ሃይድ አይታ እንደነጻች ወይም እርግዝናዋ እንደተረጋገጠ ከፈለጋት እንድይዛት ካልፈለጋት ደግሞ እንዲፈታት መፍቀዳቸው ነው።
☞
ሀይድ ያየችው ከተጋባች በኋላና፤ ከባሏ ጋር ከሰዎች ተገልለው ከማሳለፋቸው በፊት ከሆነ መፍታት ይቻላል፡፡{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ إِذَا نَكَحۡتُمُ ٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِ ثُمَّ طَلَّقۡتُمُوهُنَّ مِن قَبۡلِ أَن تَمَسُّوهُنَّ فَمَا لَكُمۡ عَلَیۡهِنَّ مِنۡ عِدَّةࣲ تَعۡتَدُّونَهَاۖ أحزاب - ٤٩
☞ሀይድ ላይ ላይ ያለች ሴት ኒካህ ማድረግ ትችላለች፡፡ ምክንያቱም ይሄን የሚከለክል አንዳችም መረጃ የለም፡፡
قال ابن حزم في المحلى : جائز للحائض والنفساء ان يتزوجا
☞
ሀይድና ኒፋስ ላይ ያሉ ሴቶች ማግባት ይፈቀድላቸዋል ይላሉ ኢብኑ ሀዝም።«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏✍️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 【ክፍል ⓵⓹】 ┗━━━━━━┛ ⑦﴾ፍች﴿ ☞ በሀይድ ላይ ያለችን ሴት መፍታት በጽኑ የተከለከለ ነው፡፡ መጤ ፍቺ (ጦላቀል ቢድዒይ) የሚል ስያሜም ተሰጥቶታል፡፡ በዚህም ላይ የምሁራኖች ስምምነት አለ። { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّبِیُّ إِذَا طَلَّقۡتُمُ ٱلنِّسَاۤءَ فَطَلِّقُوهُنَّ لِعِدَّتِهِنَّ…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
【ክፍል ⓵⓺】
⇗⇗⇗⇗⇗⇗
﴾የሀይድ ማዘግያ ወይም ማፍጠኛ መድሀኒቶችን መጠቀም ፦﴿
☞ጤናዋ ላይ የጎንዮሽ ተጽእኖ ወይም ጉዳት እስከሌለው፣ ባለትዳር ከሆነች ባለቤቷ እስከፈቀደላት ድረስ እንድሁም ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ለማሳለፍ በማሰብ እስካልሆነ ድረስ ሀይድን የሚያፋጥን ወይም የሚያዘገይ መድሀኒት መጠቀም ይፈቀዳል።
۞قل جابر كنا نعزل عل عهد رسول الله فبلغ ذالك النبي فلم ينهانا.رواه مسلم
☞ከላይ የተጠቀሰው ሀዲስ ለወንዶች የዘር ፈሳሻቸውን ከሴቷ ብልት ዉጭ ማፍሰሱ የተፈቀደ ከሆነ ሴቷም ብትሆን ተመሳሳይ አገልግሎት ያላቸውን መድሀኒቶች መጠቀም ትችላለች ማለትን ይጠቁማል፡፡
❝ሀይድ ማቆሙን ማረጋገጫ መንገዶች❞
┉┄┉┄┉┈┉┈┉┈┉┈┉┈┉
የሀይድ ደም ማቆሙ በሶስት መንገድ ሊረጋገጥ ይችላል፡፡ ይሄውም፦
①ᖳ ⇘
« عن عائشة أن النساء كن يبعثن إلحها بالدرجة فيها الكرسف فيه الصفرة. فتقول . لا تعجلن حتی ترين القصة البيضاء..تُريدُ بذلك الطهر من الحيضة ..وبلغ ابنة زيد بن ثابت رضي الله عنهما .. أن النساء يدعون بالمصابيح من جوف اليل ينظرن الی الطهر ، فقالت .. ما كان النساء يصنعن هذا ، وعلبت عليهن ،. فتح الباري في شرح صحيح البخاري »
②ᖳ ⇘እንደጥጥ፣ሱፍ ወይም መሰል ልብሶችን በመራቢያ አካል በመጨመር የሀይድ ደም መኖር አለመኖሩን በማረጋገጥ ሀይድ መጨረስ አለመጨረስን ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ይሄን ከላይ ከተጠቀሰው መረጃ መረዳት ይቻላል።
③ᖳ ⇘አንድ ቀን ከነሌሊቱ ምንም አይነት ፈሳሽ ሳያጋጥማት ከቀረ ሀይድ እንደተጠናቀቀ በመውሰድ መንጻት ይኖርባታል፡፡ ይህ ከዘmeናችን ዑለማኦች የሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ እይታ ሲሆን ከቀደምቶች ደግሞ ኢብኑ ቁዳማ ተጠቃሾች ናቸው፡፡
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏✍️
«ስለ ሀይድ በዚሁ አጠናቀናል ቀጣይ ስለ(ኢስቲሀዷ(የበሽታ ደም ) እንቀጥላለን»
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
【ክፍል ⓵⓺】
⇗⇗⇗⇗⇗⇗
﴾የሀይድ ማዘግያ ወይም ማፍጠኛ መድሀኒቶችን መጠቀም ፦﴿
☞ጤናዋ ላይ የጎንዮሽ ተጽእኖ ወይም ጉዳት እስከሌለው፣ ባለትዳር ከሆነች ባለቤቷ እስከፈቀደላት ድረስ እንድሁም ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ለማሳለፍ በማሰብ እስካልሆነ ድረስ ሀይድን የሚያፋጥን ወይም የሚያዘገይ መድሀኒት መጠቀም ይፈቀዳል።
۞قل جابر كنا نعزل عل عهد رسول الله فبلغ ذالك النبي فلم ينهانا.رواه مسلم
☞ከላይ የተጠቀሰው ሀዲስ ለወንዶች የዘር ፈሳሻቸውን ከሴቷ ብልት ዉጭ ማፍሰሱ የተፈቀደ ከሆነ ሴቷም ብትሆን ተመሳሳይ አገልግሎት ያላቸውን መድሀኒቶች መጠቀም ትችላለች ማለትን ይጠቁማል፡፡
❝ሀይድ ማቆሙን ማረጋገጫ መንገዶች❞
┉┄┉┄┉┈┉┈┉┈┉┈┉┈┉
የሀይድ ደም ማቆሙ በሶስት መንገድ ሊረጋገጥ ይችላል፡፡ ይሄውም፦
①ᖳ ⇘
የሀይድ ደም መጠናቀቅን ተከትሎ ከማህጸን የሚለቀቅውን ዉሃማ ነጭ ፈሳሽ መፍሰስ አለመፍሰሱን በማረጋገጥ የሀይድን መጠናቀቅ ማረጋገጥ ይቻላል። ቀዳሚውና ከሁሉም የተሻለው ማወቂያ መንገድም ይሄ ነው፡፡ ነገር ግን ይህ ፈሳሽ በአንዳንድ ሴቶች ላይ ሙሉ በሙሉ ላይከሰት ይችላል፡፡ ለሌሎች ደግሞ የሚመጣው ዘግይቶ ሊሆን ይችላል፡፡« عن عائشة أن النساء كن يبعثن إلحها بالدرجة فيها الكرسف فيه الصفرة. فتقول . لا تعجلن حتی ترين القصة البيضاء..تُريدُ بذلك الطهر من الحيضة ..وبلغ ابنة زيد بن ثابت رضي الله عنهما .. أن النساء يدعون بالمصابيح من جوف اليل ينظرن الی الطهر ، فقالت .. ما كان النساء يصنعن هذا ، وعلبت عليهن ،. فتح الباري في شرح صحيح البخاري »
②ᖳ ⇘እንደጥጥ፣ሱፍ ወይም መሰል ልብሶችን በመራቢያ አካል በመጨመር የሀይድ ደም መኖር አለመኖሩን በማረጋገጥ ሀይድ መጨረስ አለመጨረስን ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ይሄን ከላይ ከተጠቀሰው መረጃ መረዳት ይቻላል።
③ᖳ ⇘አንድ ቀን ከነሌሊቱ ምንም አይነት ፈሳሽ ሳያጋጥማት ከቀረ ሀይድ እንደተጠናቀቀ በመውሰድ መንጻት ይኖርባታል፡፡ ይህ ከዘmeናችን ዑለማኦች የሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ እይታ ሲሆን ከቀደምቶች ደግሞ ኢብኑ ቁዳማ ተጠቃሾች ናቸው፡፡
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏✍️
«ስለ ሀይድ በዚሁ አጠናቀናል ቀጣይ ስለ(ኢስቲሀዷ(የበሽታ ደም ) እንቀጥላለን»
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَاةُ أَبِــي حَسَان عَلْي بن يُوسُف
«ነገሩ እንዲህ ነው …
ሚስት በባሏ ተቆጥታ ውላለች፤ ማታ ሲገባ እራት አቅርባለት ዘወር አለች።
ሚስኪኑ ባልም "ውዴ ነይ እንጂ እንብላ!" ሲላት፤
"ውስጤ ጥሩ ስላልሆነ አልበላም!" ትለዋለች።
ወደ ልጁ ዞር ብሎ "ልጄ ነይ እንብላ!" ሲላት፤
"አልበላም፤ ቅድም ከኡሚ ጋር ኩሺና ጠግቤ በልቻለሁ!" አትለውም!»
የተመታች! ጠስቃ በልታ እርሱን ያኮረፈች መስላ ልታጨናንቀው¡
ሴቶች'ኮ በመጥፎ ዓይን አይዩህ¡
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

«ሀይድ (የወር አበባ)በተመለከተ የተላለፉ ፁሁፎች፦ »
↷⇓⇓↶
የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓵⇓
t.me/https_Asselefya1/16437
የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓶⇓
t.me/https_Asselefya1/16472
ሀይድ እና እድሜ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16531
ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ ⓵ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16585
ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ ⓶ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16654
ልምድ ያልጠበቀ ሀይድ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16751
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተፈቀዱት ነገሮች⇓
t.me/https_Asselefya1/16797
⇊ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ነገሮች⇊
√ሶላት፦ t.me/https_Asselefya1/16848
√ፆም፦ t.me/https_Asselefya1/16870
√ሀጂ፦ t.me/https_Asselefya1/16924
√ቁርአን፦ t.me/https_Asselefya1/16968
√መስጅድ፦ t.me/https_Asselefya1/16988
√ግኑኝነት፦ t.me/https_Asselefya1/17197
√ፍች፦ t.me/https_Asselefya1/17211
የሀይድ ማዘግያ መጠቀም⇓
t.me/https_Asselefya1/17215
ሀይድ ማቆሙ ማረጋገጫ⇓
t.me/https_Asselefya1/17215
☞ለራስዎ ያንብቡ ከዛ ለሌሎች ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ ! ☜

↳ከመኝታዎ በፊት↲
(³³) ግዜ ሱብሓነላህ
(³³) ግዜ አልሐምዱሊላህ
(³³) ግዜ አላሁ አክበር ማለት እንዳይረሱ።
↷ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ - ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
«
=
http://t.me/https_Asselefya1
(³³) ግዜ ሱብሓነላህ
(³³) ግዜ አልሐምዱሊላህ
(³³) ግዜ አላሁ አክበር ማለት እንዳይረሱ።
↷ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ - ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
«
ከመተኛቱ በፊት ተስቢህ ማድረግ የለመደ ሰው፣ ፍላጎቱን ለማሟላት ጉልበትና ጥንካሬ ይሰጠዋል፤ በዒባዳውም ላይ ብርታት ይሰጠዋል።»=
http://t.me/https_Asselefya1
_hfzNmilpdQtr-h3
تلاوة تصويريِّة عذبة لوصايا لقمان عليه السلام لابنه
فجر اليوم الثلاثاء ١٤٤٥/٧/٤
من المسجد النبوي
الشيخ أحمد حميد بن طالب
=
فجر اليوم الثلاثاء ١٤٤٥/٧/٤
من المسجد النبوي
الشيخ أحمد حميد بن طالب
=
📂| قال العلامة #صالح_الفوزان -حفظه الله :
من شذ عن المسلمين وتبع دعاة الضلالة
فإنه يهلك مع الهالكين
📓|شرح حديث انا في جاهلية وشر (25)
http://t.me/https_Asselefya1
من شذ عن المسلمين وتبع دعاة الضلالة
فإنه يهلك مع الهالكين
📓|شرح حديث انا في جاهلية وشر (25)
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐁𝐞𝐧𝐚𝐧 𝐓𝐞𝐜𝐡
በስልካችሁ internet ስትጠቀሙ የተለያዩ ማስታዎቂያዎች እንዳይመጡ ለማድረግ የሚከተለውን መንገድ መጠቀም ትችላላችሁ።
1. Settings ላይ ግቡ።
2. Connections
3. More connections
4. Private DNS የሚለውን ንኩና off የነበረውን ወደ Private DNS hostname ቀይራችሁ dns.adguard.com ብላችሁ ፃፉ።
5. SAVE
እንደስልካችሁ አይነት ከላይ የጻፍኩላችሁ step ሊለያይ ይችላል ስለዚህ በቀላሉ settings ላይ ገብታችሁ የsearch bar ላይ dns ብላችሁ ፅፋችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።

Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
✅ በውሥጡ ያለ መሰልቸት በስስት በውብ ተስፋ ሰምጠክበት የምትቀርበው ሀላል ነገር ብቻ ና ብቻ ነው!
አሏህ ሆይ ከሀረምካቸው ነገሮች አርቀን።
ሀላል ባደረግካቸው ነገሮች አስውበን
~
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya
ሀራም ነገር ግን ጊዜያዊ ደስታ፣ የውስጥ መረበሽ ፣ መጨነቅ ፣ መጠበብ ሁሉም ነገር ውስብስብ የሚያደርግ እስር ቤት ነው!አሏህ ሆይ ከሀረምካቸው ነገሮች አርቀን።
ሀላል ባደረግካቸው ነገሮች አስውበን
~
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya
እጅሽ ላይ ያለዉን ነገር ከሌለሽ ጋር አታወዳድሪ ባለሽ ነገር ተብቃቂ መልካም (ሷሊህ ሴት) ማለት ባላት ነገር የምትብቃቃ ያየችዉን ሁሉ ካላከገኘሁ የማትል ናት።
ያየሽዉን ሁሉ ካላገኘሁ አትበይ!
=
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya/1226
ያየሽዉን ሁሉ ካላገኘሁ አትበይ!
=
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya/1226
አንዳድ ሰዎች ግርም ይሉኛል ምን መሰላችሁ፦
~
=
~
ስለራሳቸዉ ምንነት እኔ እንድህ ነኝ እያሉ የሚናገሩ ህእ ስለኛ ምንነት በዙሪያችን ያለ ወይም ቀረብ ያለ ሰዉ ይናገርጅ እኔ እንድህ ነን ብሎ ራስን መሰቃቀል ማደናነቅ ይሄ የሚያስጠላ ነገር ነዉ እሺ።=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – ሙሓደራ 164 አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-2 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 164 عشر وصايا…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM