💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የመዳም ቅመሞች ስሞታ ነዉ ! አይዞን ሸጊቱ ሩዝም መስራት የማይችል አለ ....🕶

~
ማንም መጣ ሄደ ጣጣ የሌላት የማንንም ተራ ፍጡር ድጋፍ የማትሻ ራሷን ችላ የምትራመድ አላማ ያላት ብርቱ ሴት መሆን አለብን ።

ተብለናል እሺ የተወሰዴ ነዉ።

~
ድንገት በፍቅር ከወደቅክ፣
የሆነች ልጅ ከወደድክ፣
የክብር እርምጃ ተራመድ፣
ሞገስ ይኑርህ እንደ ወንድ፣
በፊት በር በኩል ሂድ፣
የሰውን ክብር ለማናድ፣
በጓሮ በር አትልከስከስ፣
የሰውን ቤት አታፈራርስ።

እሷን አክብር ወላጆቿን አክብር
ለእህትህ የምትመኘውን ጥሩ ነገር
ለሌሎች እህትም የምትመኝ ሁን።

منقول

t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ በራስ ቢዚ መሆን እረፍት ነዉ።
ምን ልላችሁ ነዉ በራሳችሁ ቢዚ ሁኑ!


ሸጋ እደሩልኝ ማለዳ ብቅ እላለሁ ኢንሻ አላህ

=
عبدالملك الراجح
<unknown>
⇒የማለዳ ግብዣ ⓵

مَن جَاءَ بِالْحَسَنَةِ فَلَهُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا ۖ وَمَن جَاءَ بِالسَّيِّئَةِ فَلَا يُجْزَىٰ إِلَّا مِثْلَهَا وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ (160)


عبدالملك الراجح
~
t.me/https_Asselefya1
تلاوه من سورة غافر
<unknown>
⇒የማለዳ ግብዣ ⓶

﴿غافر الذنب وقابل التوب شديد العقاب ذي الطول لا إله إلا هو إليه المصير﴾

=
t.me/https_Asselefya1
ስራ ጨርሰን ክላስ ከገባን በኋላ ለብርዱ እንድች ጥቅልል ብለን ሳለ ወይዘሮ ማዳም ስትጣራ የምናሳየዉ አይታ....እ!

አሉ ነዉ 🕶

صباح الخير☕️
=
اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]

=

http://t.me/https_Asselefya1
የሚወዱህ ሰዎች መቼም ቢሆን አይለዩህም። አንተን ለመለየት መቶ ምክኒያት ቢኖር እንኳን አብረውህ ለመሆን አንድ ምክኒያት አያጡም።

منقول


=
http://t.me/https_Asselefya1
23-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 23

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሁሌ ጭቅጭክን፣ አጉል ንትርክንና ብሽሽቅን እንደ ማስቲካ ለሚያመነዠኩ ሰዎች አላህ ይሁናቸው።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
የምር ግን አንዳንድ ላጤዎች ካገቡ ቡሃላ፡ወጥ መስራት አልችልበትም፤ልብስ አስተጣጠብም አላውቅበትም፡…የሚሏት ነገር¡ የምር ግን ያቺ ድብን እያደረጋችሁ የምትሰሯት ወጥ'ሳ! ልብስ አስተጣጠባችሁስ ቢሆን…! ደግሞ ሚስጥራችንን አገለጥክ ብላችሁ ክሰሱኝ አሏችሁ! ምን ችግር አለው መረዳዳትስ የመልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስ'ሰላም ፈልግ አይደል ለምን ታፍራላችሁ?

ለነገሩ አንዳንዶቻቸው የሆነች ስጋት አለችባቸው ይመስለኛል… ደግሞ ይሄንም ተናገር በሉኝ አሏችሁ!

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
علي صلاح العمر
﴿لا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفسًا إِلّا وُسعَها لَها ما كَسَبَت وَعَلَيها مَا اكتَسَبَت رَبَّنا لا تُؤاخِذنا إِن نَسينا أَو أَخطَأنا رَبَّنا وَلا تَحمِل عَلَينا إِصرًا كَما حَمَلتَهُ عَلَى الَّذينَ مِن قَبلِنا رَبَّنا وَلا تُحَمِّلنا ما لا طاقَةَ لَنا بِهِ وَاعفُ عَنّا وَاغفِر لَنا وَارحَمنا أَنتَ مَولانا فَانصُرنا عَلَى القَومِ الكافِرينَ﴾



علي صلاح العمر
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖    【ክፍል  ⓵⓷】 ⟰──────⟰ ⑤ ﴾መስጅድ  መግባት እና መቆየት﴿ ⇒⊰ሀይድ ላይ ያለች ሴት ለአስፈላጊ ጉዳይ በመስጂድ አቋርጣ መሄድ ትችላለች፡፡ ነገር ግን በምታልፍበት ጊዜ መስጅዱ ላይ ምንም አይነት ደም ሊያርፍእንደማይገባ የታወቀ ጉዳይ ነው፡፡ መስጅድ ዉስጥ ጦሀራ የሆነውን ምራቅ መትፋትም ተከልክሏልና፡፡ ⇒⊰ሀይድ ላይ ያለች…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

 ă€áŠ­ááˆ  ⓵⓸】
╰━━━━━╯

⑥ ﴾ግንኙነት መፈፀም﴿

☞ሀይድ ላይ ያለችን ሴት መገናኘት ክልክል ነው፡፡ ይሄም በግልጽ የቁርአን አንቀጽና በትክክለኛ ሀዲስ እንድሁም በምሁራኖች ሙሉ ስምምነት የተረጋገጠ ጉዳይ ነው፡፡

۞قال تعالى: فَٱعۡتَزِلُوا۟ ٱلنِّسَاۤءَ فِی ٱلۡمَحِیضِ وَلَا تَقۡرَبُوهُنَّ حَتَّىٰ یَطۡهُرۡنَۖ

☞አንድ ሰው በሀይድላይ ያለችን ሴትመገናኘት ይፈቀዳል የሚል እምነት ቢኖረው ወይም በዚህ እምነቱ ምክንያት ሀይድ ላይ ካለች ሴት ጋር ግንኙነት ቢፈጽም ከእስልምና ይወጣል፡፡ ማንኛውም ሃራምነቱ ላይ ምንም አይነት የምሁራኖች ልዩነት ያልተንጸባረቀበትን፣ በቀላሉ ተራው ሙስሊም ማህበረሰብ ሳይቀር የሚያውቀውን ጉዳይ ያስተባበለ ሰው ከእስልምና ለመውጣቱ ምሁራኖች ሁሉ በአንድ ድምጽ ተስማምተውበታል።

۞عن ابي هريرة رضي الله عنه أن النبي  قال من اتی حا،؜ا  أو أمرأة  في دبرها او كانها فصدقه بما يقول ، فقد كفع بما انزل علی  محمد ،رواه أهل السنن وؾحح الألباني

☞ነገር ግንሀይድ ላይ ያለችን ሴት መገናኘትሀራም መሆኑን ባለማወቁ ወይም ሀይድ ላይ መሆኗን ባለማወቁ ምክንያትግንኙነት ቢፈጽም ወንጀልም ይሁን የማካካሻ ቅጣት የለበትም፡፡ ሀይድ ላይ ያለችን ሴት መገናኘትሀራምመሆኑንከማመኑ ጋር በማወቅናበምርጫው ግንኙነትየፈጸመ ግለሰብ ከተውበትና ከኢስቲግፋር በተጨማሪ ወንጀሉን የፈጸመው የሀይዷ የመጀምሪያው አካባቢ ከሆነ (ደሙ በብዛት በሚፈስበት ወቅት) አንድ ዲናር (15ግራም ወርቅ)፣ የመጨረሻዎቹ አካባቢ ከሆነ ደግሞ ግማሽ ዲናር ምጽዋት የማውጣት ግዴታ አለበት፡፡ ከፊል ምሁራኖች ደግሞ ይህ ቅጣት ከወር አበባዋ ሁኔታ ጋር ሳይሆን ከእሱ የመክፈል አቅም ጋር የተያያዘ ነው የሚልን ሀሳብ ሰንዝረዋል፡፡ የመክፈል አቅሙ ያለው ወንጀለኛ አንድ ድናር፣ የአቅም ዉስንነት ያለበት ከሆነ ደግሞ ግማሽ ድናር ይከፍላል ማለት ነው፡፡ ይህ ቅጣት በወንጀሉ ላይ ፈቃደኛ እስከሆነች ድረስ ሴቷንም በእኩል ደረጃ ይመለከታታል፡፡ ከታች የተጠቀሰውን ሀዲስ ኢብኑል ቀይም ትክክለኛ ብለውታል። ሸይኽ አልባኒ በርካታ መጽሀፍቶቻቸው ላይ ትክክለኛና ተቀባይነት ያለው መሆኑን ገልጸዋል። ሸይኽ ኢብኑ ባዝም እንደዚሁ። ኢማሙ አህመድም በዚሁ መሰረት ብይን ይሰጡ ነበር።

۞عن ابن ؚباس  رضي الله عنهما  : عن رسول الله   في  الذي يأتي امرأته  وهي حا،؜ قال ، يتصدق بدينار  او بنصف دينار: رواه الخمسة  وؾحح الألباني في الإرواء

☞ባለቤቱ ሀይድ ላይ እያለች ግንኙነት ፈጽሞ የማካካሻ ቅጣቱን (ከፋራ) ካወጣ በኋላ ሌላ ግንኙነት ቢፈጽም ሌላ አድስ ከፋራ ማውጣት ያስፈልገዋል፡፡ ሁለተኛውን ግንኙነት የፈጸመው ለመጀመሪያው ከፍራ ሳያወጣ ከሆነ ደግሞ ለመጀመሪያው ከፋራ ያላወጣበት ምክንያት ሁለተኛ መፈጸምን አስቦ ከሆነ በፈጸመው ግንኙነት ልክ ተደራራቢ ከፋራ እንድያወጣ ይገደዳል፡፡ ይህም የሆነው ሸሪዓዊ ክልከላዎችን ለመተላለፍ የብልጠት አካሄድን መሄድ አይቻልምና ነው፡፡ ሀይድ ላይ የነበረች ሴት ግንኙነት መፈጸም የሚፈቀድላት ደሙ ካቆመበት ጊዜ ጀምሮ ሳይሆን ከታጠበችበት ጊዜ ጀምሮ ባለውወቅትለመሆኑ ከኢብኑ ሀዝምዉጭ ያሉ ዑለማኦች ተስማምተዋል፡፡ የቁርአኑ መልእክትም ይሄንኑ ሀሳብ ነው የሚገልጸው።

۞ فَإِذَا تَطَهَّرۡنَ فَأۡتُوهُنَّ مِنۡ حَیۡثُ أَمَرَكُمُ ٱللَّهُۚ

☞ሚስቱ ከመጽሀፍቱ ባለቤቶች (አህለልኪታብ) ብትሆንም እስካልታጠበች ድረስ ግንኙነት መፈጸም አይፈቀድለትም።ሀይድ ላይ ካለችሴትጋር ደም ከሚፈስበት አካል ዉጭ ያለን ከግንኙነት ዉጭ ያለን? ማንኛውም ቅርርብ መፈጸም ይቻላል፡፡

۞ عن أنس رضي الله عنه..  قال .. اصنعوا كل شيءٍ إلا النكاح ...رواه مسلم


☞ነገር ግን ስሜቱን መቆጣጠር እንደማይችል ስጋት ያለው ሰው ሙሉ በሙሉ መራቅ ወይም ቢያንስ ከጉልበቷ እስከ እምብርቷ ድረስ ያለውን አካሏን መራቅ ይኖርበታል፡፡ ሚስትን ሀይድ ሲያጋጥማት ፍራሽን በመለየት ተራርቆ መተኛትን በተመለከተ የተላለፉ ሀድሶች በሙሉ ደካማዎች ናቸው።  ሀይድ ላይ ያለች ሴት የትዳር አጋሯ አካሏን ቀጥታ እንዳይነካ የሚያግድን ልብስ (የሴት ቱታ፣ ቁምጣ፣ ታይት...) መልበስ ይወደድላታል።

۞عن ؚا،ش؊ رضي الله عنها . كانت إحدانا ؼذا كانت حا،؜ا ،، فأعاد  رسول الله  أن يباشرها ،أمرها ان تتزع في  فوع  حيضتها ثم يباشرها. وأيكم  يملك إربه كما كان  رسول الله يملك إربته . أخرجه مسلم

☞ሀይድ ላይ በነበረችበት ወቅት በተለያዩ ምክንያቶች ጁኑብ ብትሆን ከሀይድ የምትጸዳበትን ጊዜ ከምትጠብቅ ይልቅ ጀናባውን ለማስወገድ በማሰብ ጀነባ በሆነችበት ወቅት መታጠቧ ይወደድላታል።

«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏✍

   •━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
አንዳድ ሚድያ ላይ ለሚያቀሩ ወንድሞች..!
~
በመጀመሪያ ይቅርታ! ምን ልል ነዉ አንዳዶች ለራሳቸሁ አስተካክላችሁ መቅራት ሳትችሉ እናቅራ ብላችሁ አትጀምሩ  ብር ክፍያ አለ በኦላይ ስለተባልክ ለራስህ ሳታስተካክል ሰዉ አስተካክላለሁ ብለህ ራስህንም ሰዉንም አታበላሺ አርፈህ ቁጭ ብለህ ራስህ አስተካክል መጀመሪያ።  ሌላዉ  እዉቀት ብቻ ስላለህ አስተካክለህ ስለምትቀራ  አደብ እና ስርአት ሳይኖርህም ባንተ አደብ እና ስርአት ጉድለት ሰዎችን አታበላሺ ሰዉ ከሚዉለዉ ሰዉ ጋር ነዉና የሚመስለዉ ያንተን አደብ እና ስርአት እጥነት ተምረዉ እንድበላሹ ሰበብ አትሁን። ሌላ ራስህን አትቆልል ዝቅ በል ልሾ መቆለል ሀቂቃ ለማንም አይጠቅምም ! አጉል ቦታ ወገብህ ያሰብርሀል። ሌላ የምታቀራ ተማሪዎች ላይ አትኩራራ... ተማሪዎችህን አክብር ሁለዬ ጨፍጋጋ አትሁን  ተማሪዎች በሚገባቸዉ መልኩ አስተምራቸዉ.. እንድሁም በምታርም ጊዜ ተስፋ እየሰጠህ ለነገ አስተካክለዉ እንድመጡ እገዛቸዉ አጠናክራቸዉ።  አታስደንግጣቸዉ  መቅራት ቢችሉበት አንተጋ  አስተካክለን ብለዉ አይመጡም ነበር  ። ሌላ በተቻለህ አቅም ተማሪዎችህ ፍሬ እንድያፈሩ እነሱ የተቻለህ አቅም አበራታቸዉ አይዟችሁ በላቸዉ። መልካም ሰዉ ሁን ልክ እንደ አባት ወንድም.ነገ ሌላ ቦታ ሂደዉ የሚያመሰግኑህ እንጅ የሚያማርሩህ አይነት ሰዉ አትሁን!!

የቀረ ካለ ጨምሩ እናተ እኔም ትዝ ካለኝ እጨምራለሁ...✍️


t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُه‎

ሰላም አደራችሁ ቤተሰብ ሁላ 🎇

=