تلاوة طيبة وشجية كلها جمال أرح قلبك
كن للخير داعيا
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ=
http://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድርሱልኝ ለዛ የመጣበትን ለረሳዉ ......
=
=
ማንም መጣ ሄደ ጣጣ የሌላት የማንንም ተራ ፍጡር ድጋፍ የማትሻ ራሷን ችላ የምትራመድ አላማ ያላት ብርቱ ሴት መሆን አለብን ። ተብለናል እሺ የተወሰዴ ነዉ።
~
ድንገት በፍቅር ከወደቅክ፣
የሆነች ልጅ ከወደድክ፣
የክብር እርምጃ ተራመድ፣
ሞገስ ይኑርህ እንደ ወንድ፣
በፊት በር በኩል ሂድ፣
የሰውን ክብር ለማናድ፣
በጓሮ በር አትልከስከስ፣
የሰውን ቤት አታፈራርስ።
منقول
t.me/https_Asselefya1
የሆነች ልጅ ከወደድክ፣
የክብር እርምጃ ተራመድ፣
ሞገስ ይኑርህ እንደ ወንድ፣
በፊት በር በኩል ሂድ፣
የሰውን ክብር ለማናድ፣
በጓሮ በር አትልከስከስ፣
የሰውን ቤት አታፈራርስ።
እሷን አክብር ወላጆቿን አክብር
ለእህትህ የምትመኘውን ጥሩ ነገር
ለሌሎች እህትም የምትመኝ ሁን።
منقول
t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ በራስ ቢዚ መሆን እረፍት ነዉ።
ምን ልላችሁ ነዉ በራሳችሁ ቢዚ ሁኑ!ሸጋ እደሩልኝ ማለዳ ብቅ እላለሁ ኢንሻ አላህ
=
عبدالملك الراجح
<unknown>
⇒የማለዳ ግብዣ ⓵
مَن جَاءَ بِالْحَسَنَةِ فَلَهُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا ۖ وَمَن جَاءَ بِالسَّيِّئَةِ فَلَا يُجْزَىٰ إِلَّا مِثْلَهَا وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ (160)
عبدالملك الراجح
~
t.me/https_Asselefya1
مَن جَاءَ بِالْحَسَنَةِ فَلَهُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا ۖ وَمَن جَاءَ بِالسَّيِّئَةِ فَلَا يُجْزَىٰ إِلَّا مِثْلَهَا وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ (160)
عبدالملك الراجح
~
t.me/https_Asselefya1
تلاوه من سورة غافر
<unknown>
⇒የማለዳ ግብዣ ⓶
﴿غافر الذنب وقابل التوب شديد العقاب ذي الطول لا إله إلا هو إليه المصير﴾
=
t.me/https_Asselefya1
﴿غافر الذنب وقابل التوب شديد العقاب ذي الطول لا إله إلا هو إليه المصير﴾
=
t.me/https_Asselefya1
اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]
=
http://t.me/https_Asselefya1
=
http://t.me/https_Asselefya1
የሚወዱህ ሰዎች መቼም ቢሆን አይለዩህም። አንተን ለመለየት መቶ ምክኒያት ቢኖር እንኳን አብረውህ ለመሆን አንድ ምክኒያት አያጡም።منقول
=
http://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 22-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
23-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 23
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 23
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
የምር ግን አንዳንድ ላጤዎች ካገቡ ቡሃላ፡ወጥ መስራት አልችልበትም፤ልብስ አስተጣጠብም አላውቅበትም፡…የሚሏት ነገር¡ የምር ግን ያቺ ድብን እያደረጋችሁ የምትሰሯት ወጥ'ሳ! ልብስ አስተጣጠባችሁስ ቢሆን…! ደግሞ ሚስጥራችንን አገለጥክ ብላችሁ ክሰሱኝ አሏችሁ! ምን ችግር አለው መረዳዳትስ የመልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስ'ሰላም ፈልግ አይደል ለምን ታፍራላችሁ?
ለነገሩ አንዳንዶቻቸው የሆነች ስጋት አለችባቸው ይመስለኛል… ደግሞ ይሄንም ተናገር በሉኝ አሏችሁ!
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
ለነገሩ አንዳንዶቻቸው የሆነች ስጋት አለችባቸው ይመስለኛል… ደግሞ ይሄንም ተናገር በሉኝ አሏችሁ!
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
علي صلاح العمر
﴿لا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفسًا إِلّا وُسعَها لَها ما كَسَبَت وَعَلَيها مَا اكتَسَبَت رَبَّنا لا تُؤاخِذنا إِن نَسينا أَو أَخطَأنا رَبَّنا وَلا تَحمِل عَلَينا إِصرًا كَما حَمَلتَهُ عَلَى الَّذينَ مِن قَبلِنا رَبَّنا وَلا تُحَمِّلنا ما لا طاقَةَ لَنا بِهِ وَاعفُ عَنّا وَاغفِر لَنا وَارحَمنا أَنتَ مَولانا فَانصُرنا عَلَى القَومِ الكافِرينَ﴾
علي صلاح العمر
علي صلاح العمر
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 【ክፍል ⓵⓷】 ⟰──────⟰ ⑤ ﴾መስጅድ መግባት እና መቆየት﴿ ⇒⊰ሀይድ ላይ ያለች ሴት ለአስፈላጊ ጉዳይ በመስጂድ አቋርጣ መሄድ ትችላለች፡፡ ነገር ግን በምታልፍበት ጊዜ መስጅዱ ላይ ምንም አይነት ደም ሊያርፍእንደማይገባ የታወቀ ጉዳይ ነው፡፡ መስጅድ ዉስጥ ጦሀራ የሆነውን ምራቅ መትፋትም ተከልክሏልና፡፡ ⇒⊰ሀይድ ላይ ያለች…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
【ክፍል ⓵⓸】
╰━━━━━╯
⑥ ﴾ግንኙነት መፈፀም﴿
☞ሀይድ ላይ ያለችን ሴት መገናኘት ክልክል ነው፡፡ ይሄም በግልጽ የቁርአን አንቀጽና በትክክለኛ ሀዲስ እንድሁም በምሁራኖች ሙሉ ስምምነት የተረጋገጠ ጉዳይ ነው፡፡
۞قال تعالى: فَٱعۡتَزِلُوا۟ ٱلنِّسَاۤءَ فِی ٱلۡمَحِیضِ وَلَا تَقۡرَبُوهُنَّ حَتَّىٰ یَطۡهُرۡنَۖ
☞
۞عن ابي هريرة رضي الله عنه أن النبي ﷺ قال من اتی حائضا أو أمرأة في دبرها او كانها فصدقه بما يقول ، فقد كفر بما انزل علی محمد ،رواه أهل السنن وصحح الألباني
☞ነገር ግንሀይድ ላይ ያለችን ሴት መገናኘትሀራም መሆኑን ባለማወቁ ወይም ሀይድ ላይ መሆኗን ባለማወቁ ምክንያትግንኙነት ቢፈጽም ወንጀልም ይሁን የማካካሻ ቅጣት የለበትም፡፡
۞عن ابن عباس رضي الله عنهما : عن رسول الله ﷺ في الذي يأتي امرأته وهي حائض قال ، يتصدق بدينار او بنصف دينار: رواه الخمسة وصحح الألباني في الإرواء
☞ባለቤቱ ሀይድ ላይ እያለች ግንኙነት ፈጽሞ የማካካሻ ቅጣቱን (ከፋራ) ካወጣ በኋላ ሌላ ግንኙነት ቢፈጽም ሌላ አድስ ከፋራ ማውጣት ያስፈልገዋል፡፡ ሁለተኛውን ግንኙነት የፈጸመው ለመጀመሪያው ከፍራ ሳያወጣ ከሆነ ደግሞ ለመጀመሪያው ከፋራ ያላወጣበት ምክንያት ሁለተኛ መፈጸምን አስቦ ከሆነ በፈጸመው ግንኙነት ልክ ተደራራቢ ከፋራ እንድያወጣ ይገደዳል፡፡ ይህም የሆነው ሸሪዓዊ ክልከላዎችን ለመተላለፍ የብልጠት አካሄድን መሄድ አይቻልምና ነው፡፡ ሀይድ ላይ የነበረች ሴት ግንኙነት መፈጸም የሚፈቀድላት ደሙ ካቆመበት ጊዜ ጀምሮ ሳይሆን ከታጠበችበት ጊዜ ጀምሮ ባለውወቅትለመሆኑ ከኢብኑ ሀዝምዉጭ ያሉ ዑለማኦች ተስማምተዋል፡፡ የቁርአኑ መልእክትም ይሄንኑ ሀሳብ ነው የሚገልጸው።
۞ فَإِذَا تَطَهَّرۡنَ فَأۡتُوهُنَّ مِنۡ حَیۡثُ أَمَرَكُمُ ٱللَّهُۚ
☞ሚስቱ ከመጽሀፍቱ ባለቤቶች (አህለልኪታብ) ብትሆንም እስካልታጠበች ድረስ ግንኙነት መፈጸም አይፈቀድለትም።ሀይድ ላይ ካለችሴትጋር ደም ከሚፈስበት አካል ዉጭ ያለን ከግንኙነት ዉጭ ያለን? ማንኛውም ቅርርብ መፈጸም ይቻላል፡፡
۞ عن أنس رضي الله عنه.. قال ﷺ.. اصنعوا كل شيءٍ إلا النكاح ...رواه مسلم
☞ነገር ግን ስሜቱን መቆጣጠር እንደማይችል ስጋት ያለው ሰው ሙሉ በሙሉ መራቅ ወይም ቢያንስ ከጉልበቷ እስከ እምብርቷ ድረስ ያለውን አካሏን መራቅ ይኖርበታል፡፡ ሚስትን ሀይድ ሲያጋጥማት ፍራሽን በመለየት ተራርቆ መተኛትን በተመለከተ የተላለፉ ሀድሶች በሙሉ ደካማዎች ናቸው። ሀይድ ላይ ያለች ሴት የትዳር አጋሯ አካሏን ቀጥታ እንዳይነካ የሚያግድን ልብስ (የሴት ቱታ፣ ቁምጣ፣ ታይት...) መልበስ ይወደድላታል።
۞عن عائشة رضي الله عنها . كانت إحدانا إذا كانت حائضا ،، فأراد رسول الله ﷺ أن يباشرها ،أمرها ان تتزر في فور حيضتها ثم يباشرها. وأيكم يملك إربه كما كان رسول الله يملك إربته . أخرجه مسلم
☞ሀይድ ላይ በነበረችበት ወቅት በተለያዩ ምክንያቶች ጁኑብ ብትሆን ከሀይድ የምትጸዳበትን ጊዜ ከምትጠብቅ ይልቅ ጀናባውን ለማስወገድ በማሰብ ጀነባ በሆነችበት ወቅት መታጠቧ ይወደድላታል።
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏✍
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
【ክፍል ⓵⓸】
╰━━━━━╯
⑥ ﴾ግንኙነት መፈፀም﴿
☞ሀይድ ላይ ያለችን ሴት መገናኘት ክልክል ነው፡፡ ይሄም በግልጽ የቁርአን አንቀጽና በትክክለኛ ሀዲስ እንድሁም በምሁራኖች ሙሉ ስምምነት የተረጋገጠ ጉዳይ ነው፡፡
۞قال تعالى: فَٱعۡتَزِلُوا۟ ٱلنِّسَاۤءَ فِی ٱلۡمَحِیضِ وَلَا تَقۡرَبُوهُنَّ حَتَّىٰ یَطۡهُرۡنَۖ
☞
አንድ ሰው በሀይድላይ ያለችን ሴትመገናኘት ይፈቀዳል የሚል እምነት ቢኖረው ወይም በዚህ እምነቱ ምክንያት ሀይድ ላይ ካለች ሴት ጋር ግንኙነት ቢፈጽም ከእስልምና ይወጣል፡፡ ማንኛውም ሃራምነቱ ላይ ምንም አይነት የምሁራኖች ልዩነት ያልተንጸባረቀበትን፣ በቀላሉ ተራው ሙስሊም ማህበረሰብ ሳይቀር የሚያውቀውን ጉዳይ ያስተባበለ ሰው ከእስልምና ለመውጣቱ ምሁራኖች ሁሉ በአንድ ድምጽ ተስማምተውበታል።۞عن ابي هريرة رضي الله عنه أن النبي ﷺ قال من اتی حائضا أو أمرأة في دبرها او كانها فصدقه بما يقول ، فقد كفر بما انزل علی محمد ،رواه أهل السنن وصحح الألباني
☞ነገር ግንሀይድ ላይ ያለችን ሴት መገናኘትሀራም መሆኑን ባለማወቁ ወይም ሀይድ ላይ መሆኗን ባለማወቁ ምክንያትግንኙነት ቢፈጽም ወንጀልም ይሁን የማካካሻ ቅጣት የለበትም፡፡
ሀይድ ላይ ያለችን ሴት መገናኘትሀራምመሆኑንከማመኑ ጋር በማወቅናበምርጫው ግንኙነትየፈጸመ ግለሰብ ከተውበትና ከኢስቲግፋር በተጨማሪ ወንጀሉን የፈጸመው የሀይዷ የመጀምሪያው አካባቢ ከሆነ (ደሙ በብዛት በሚፈስበት ወቅት) አንድ ዲናር (15ግራም ወርቅ)፣ የመጨረሻዎቹ አካባቢ ከሆነ ደግሞ ግማሽ ዲናር ምጽዋት የማውጣት ግዴታ አለበት፡፡ ከፊል ምሁራኖች ደግሞ ይህ ቅጣት ከወር አበባዋ ሁኔታ ጋር ሳይሆን ከእሱ የመክፈል አቅም ጋር የተያያዘ ነው የሚልን ሀሳብ ሰንዝረዋል፡፡ የመክፈል አቅሙ ያለው ወንጀለኛ አንድ ድናር፣ የአቅም ዉስንነት ያለበት ከሆነ ደግሞ ግማሽ ድናር ይከፍላል ማለት ነው፡፡ ይህ ቅጣት በወንጀሉ ላይ ፈቃደኛ እስከሆነች ድረስ ሴቷንም በእኩል ደረጃ ይመለከታታል፡፡ ከታች የተጠቀሰውን ሀዲስ ኢብኑል ቀይም ትክክለኛ ብለውታል። ሸይኽ አልባኒ በርካታ መጽሀፍቶቻቸው ላይ ትክክለኛና ተቀባይነት ያለው መሆኑን ገልጸዋል። ሸይኽ ኢብኑ ባዝም እንደዚሁ። ኢማሙ አህመድም በዚሁ መሰረት ብይን ይሰጡ ነበር።۞عن ابن عباس رضي الله عنهما : عن رسول الله ﷺ في الذي يأتي امرأته وهي حائض قال ، يتصدق بدينار او بنصف دينار: رواه الخمسة وصحح الألباني في الإرواء