💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከረሱል ﷺ ዱዓዎች ዉስጥ

ﺍﻟﻠَّﻬﻢَّ ﺇﻧِّﻲ ﺃﻋﻮﺫُ ﺑِﻚَ ﻣِﻦ ﻋِﻠﻢٍ ﻻ ﻳﻨﻔﻊُ
ﺻﺤﻴﺢ ﻣﺴﻠﻢ (2722)

ጌታዬ ሆይ! ከማይጠቅም እዉቀት በአንተ እጠበቃለሁ።

=
t.me/https_Asselefya1
تلاوة طيبة وشجية كلها جمال أرح قلبك
كن للخير داعيا
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ

=

http://t.me/https_Asselefya1
የመዳም ቅመሞች ስሞታ ነዉ ! አይዞን ሸጊቱ ሩዝም መስራት የማይችል አለ ....🕶

~
ማንም መጣ ሄደ ጣጣ የሌላት የማንንም ተራ ፍጡር ድጋፍ የማትሻ ራሷን ችላ የምትራመድ አላማ ያላት ብርቱ ሴት መሆን አለብን ።

ተብለናል እሺ የተወሰዴ ነዉ።

~
ድንገት በፍቅር ከወደቅክ፣
የሆነች ልጅ ከወደድክ፣
የክብር እርምጃ ተራመድ፣
ሞገስ ይኑርህ እንደ ወንድ፣
በፊት በር በኩል ሂድ፣
የሰውን ክብር ለማናድ፣
በጓሮ በር አትልከስከስ፣
የሰውን ቤት አታፈራርስ።

እሷን አክብር ወላጆቿን አክብር
ለእህትህ የምትመኘውን ጥሩ ነገር
ለሌሎች እህትም የምትመኝ ሁን።

منقول

t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ በራስ ቢዚ መሆን እረፍት ነዉ።
ምን ልላችሁ ነዉ በራሳችሁ ቢዚ ሁኑ!


ሸጋ እደሩልኝ ማለዳ ብቅ እላለሁ ኢንሻ አላህ

=
عبدالملك الراجح
<unknown>
የማለዳ ግብዣ ⓵

مَن جَاءَ بِالْحَسَنَةِ فَلَهُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا ۖ وَمَن جَاءَ بِالسَّيِّئَةِ فَلَا يُجْزَىٰ إِلَّا مِثْلَهَا وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ (160)


عبدالملك الراجح
~
t.me/https_Asselefya1
تلاوه من سورة غافر
<unknown>
የማለዳ ግብዣ ⓶

﴿غافر الذنب وقابل التوب شديد العقاب ذي الطول لا إله إلا هو إليه المصير﴾

=
t.me/https_Asselefya1
ስራ ጨርሰን ክላስ ከገባን በኋላ ለብርዱ እንድች ጥቅልል ብለን ሳለ ወይዘሮ ማዳም ስትጣራ የምናሳየዉ አይታ....እ!

አሉ ነዉ 🕶

صباح الخير☕️
=
اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]

=

http://t.me/https_Asselefya1
የሚወዱህ ሰዎች መቼም ቢሆን አይለዩህም። አንተን ለመለየት መቶ ምክኒያት ቢኖር እንኳን አብረውህ ለመሆን አንድ ምክኒያት አያጡም።

منقول


=
http://t.me/https_Asselefya1
23-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 23

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሁሌ ጭቅጭክን፣ አጉል ንትርክንና ብሽሽቅን እንደ ማስቲካ ለሚያመነዠኩ ሰዎች አላህ ይሁናቸው።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
የምር ግን አንዳንድ ላጤዎች ካገቡ ቡሃላ፡ወጥ መስራት አልችልበትም፤ልብስ አስተጣጠብም አላውቅበትም፡…የሚሏት ነገር¡ የምር ግን ያቺ ድብን እያደረጋችሁ የምትሰሯት ወጥ'ሳ! ልብስ አስተጣጠባችሁስ ቢሆን…! ደግሞ ሚስጥራችንን አገለጥክ ብላችሁ ክሰሱኝ አሏችሁ! ምን ችግር አለው መረዳዳትስ የመልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስ'ሰላም ፈልግ አይደል ለምን ታፍራላችሁ?

ለነገሩ አንዳንዶቻቸው የሆነች ስጋት አለችባቸው ይመስለኛል… ደግሞ ይሄንም ተናገር በሉኝ አሏችሁ!

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
علي صلاح العمر
﴿لا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفسًا إِلّا وُسعَها لَها ما كَسَبَت وَعَلَيها مَا اكتَسَبَت رَبَّنا لا تُؤاخِذنا إِن نَسينا أَو أَخطَأنا رَبَّنا وَلا تَحمِل عَلَينا إِصرًا كَما حَمَلتَهُ عَلَى الَّذينَ مِن قَبلِنا رَبَّنا وَلا تُحَمِّلنا ما لا طاقَةَ لَنا بِهِ وَاعفُ عَنّا وَاغفِر لَنا وَارحَمنا أَنتَ مَولانا فَانصُرنا عَلَى القَومِ الكافِرينَ﴾



علي صلاح العمر