💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል
የፈለጋችሁት ደርስ በቦት ጫን እያላችሁ ያመጣል አንብቡ!
« የአንብብ ትዉልድ»

=
@archive_D_N_bot
@archive_D_N_bot
የሆነን ነገር ስትጀምሩ ፀኑ አቋም እንደምትጨርሱት ቆርጣችሁ ተነሱ!! ይሄ ሞቅ ሲል የሚጀመር ነገር ሲበርድ ይተዋል አስተዉሉ! ደግሞ ሀቅ ላይ እስካላችሁ ድረስ ነቃፊ አታጡም በዛ ጊዜ መታገስ ስህተት ላይ ከሆን ስህተታችን ማረም ስህተት ከሌለ በሶብር ነገሮች ችሎ ማሳለፍ እንጅ ቶሎ ተስፍ መቁረጥ አያስፈልግም። #ሰላም

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች    ❝ክፍል  ⓵⓶❞ ╚━━━━━╝    ➃⊰ ቁርአን መቅራት⊱ ⎇ ሀይድ ላይ ያለች ሴት በአእምሮዋ የሸመደደችውን ወይም የሚያቀራን ሰው በመከተል ቁርአን መቅራት ትችላለች፡፡ ምክንያቱም ኢብኑ ተይሚያህ እንደሚጠቅሱት ሀይድ ላይ ያለች ሴት ቁርአን ማንበቧን የሚከለክል አንድም ሶሂህ ሀዲስ የለም። ⎇ ይህ የማሊኪያዎች፣ የዟሂሪያዎች፣ ቀዳሚው…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች



   【ክፍል  ⓵⓷
⟰──────⟰

⑤ ﴾መስጅድ  መግባት እና መቆየት﴿


⇒⊰ሀይድ ላይ ያለች ሴት ለአስፈላጊ ጉዳይ በመስጂድ አቋርጣ መሄድ ትችላለች፡፡ ነገር ግን በምታልፍበት ጊዜ መስጅዱ ላይ ምንም አይነት ደም ሊያርፍእንደማይገባ የታወቀ ጉዳይ ነው፡፡ መስጅድ ዉስጥ ጦሀራ የሆነውን ምራቅ መትፋትም ተከልክሏልና፡፡

⇒⊰ሀይድ ላይ ያለች ሴት በመስጅድ ዉስጥ መቆይቷን በተመለከተ አራቱም መዝሀቦች ክልክል መሆኑንይገልጻሉ፡ምንም እንኳ አብዛኛዎቹ ዑለማኦች ይሄን አቋም ቢመርጡም ሀይድ ላይ ያለች ሴት መስጅድ መቆየት እንደማይፈቀድላት የሚጠቁም ትክክለኛ እና ግልጽነት ያለው መረጃ ግን የለም፡፡

⇒⊰ሁሉም ከልካይ ሀዲሶች ደካማ ናቸው፡፡ እንዳውም ሀይድ የሆነች ሴት መስጅድ መግባት እንደምትችል የሚጠቁሙ መረጃዎች (በቀጥታ ባይጠቁሙም) አሉ፡፡ መስጅድ ዉስጥ መቆየት ትችላለች የሚለው አቋም የኢብኑ ሀዝም፣ የዳውድ አዝዟሂሪይ፣ የኢማሙ ሙዘኒይ በዘመናችን ደግሞ የሸይኽ አልባኒ ጽኑ አቋም ነው፡፡

⇒⊰ለጥንቃቄ ሲባል አብዛኛዎቹ ዑለማኦች የመረጡትን አቋም መከተሉ አይከፋም፡፡ ለማስታወስ ያክል በዚህም ይሁን በሌሎች ክልከላዎች ላይ መረጃ እንድያቀርብ የሚጠየቀው ከልካዩ አካል እንጅ ፈቃጁ እንዳልሆነ በሰፊው የሚታወቅ መሰረታዊ መርህነው። ስለዚህ መስጅድ ዉስጥ መቆየት ትችላለች የሚል አቋም ያለው አካል መረጃ መዘርዘር ባይጠበቅበትም ቀጥተኛ ባልሆነ መልኩም ቢሆን ከታች ያሉት መረጃዎች መሰረታዊ የሆነውን የፊቅህ መርህ ደጋፊዎች ናቸው፡፡

۞عن عائشة رضي الله عنه قالت : قال لي رسول الله ﷺ ناولني  المخمرة من المسجد ? فقلت إني حائض .قال تناوليها .فإن الحيضة ليست في يديك  .رواه المسلم 

۞قال النبي لعائشة  إفعلي  الحج غير ألا تطوغي بال بيت  حتى تطهري ،، رواه مسلم


⇒⊰በርካታ ሰሀባዎች ጁኑብ ሆነው ዉዱእ ብቻ በማድረግ መስጅድ ያሳልፉ እንደነበረ ዐጧእ ቢን የሳር አስተላልፏል። ሀይድ ላይ ያለች ሴት ደግሞ ከጁኑብ ሰው በበለጠ መስጅድ እንድትገባ የሚያደርጓት ምክንያቶች አሏት።

⇒⊰አንድት ጥቁር አገልጋይ በመስጅድ ዉስጥ የሆነች ድንኳን ተዘጋጅቶላት ረጂም ጊዜ መኖሯም ይሄንኑ ሀሳብ ያጠናክራል። ሙእሚን ንጹህ እንጅ ነጃሳ እንዳልሆነ የሚገልጸው ሀዲስም እንደ አጋዥ ተደርጎ ይወሰዳል። ሙሽሪኮችም መስጅድ የገቡበት አጋጣሚ መኖሩ ግልጽ ነው።

«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ๏๏๏๏๏๏✍️

    •━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ሩቃ ኸድር 1
<unknown>
📍ከሩቃ ላይ የተወሰደ ቲላዋ


🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ حفظه الله

t.me/UstazKedirAhmed
ሩቃ ኸድር 2
<unknown>
📍ከሩቃ ላይ የተወሰደ ቲላዋ


🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ  حفظه الله

t.me/UstazKedirAhmed
ሩቃ ኸድር 3
<unknown>
📍ከሩቃ ላይ የተወሰደ ቲላዋ


🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ  حفظه الله

t.me/UstazKedirAhmed
ሩቃ ኸድር 4
<unknown>
📍ከሩቃ ላይ የተወሰደ ቲላዋ


🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ  حفظه الله

t.me/UstazKedirAhmed
🔖الباقيات_الصالحات

قال عز وجل:
﴿ٱلۡمَالُ وَٱلۡبَنُونَ زِینَةُ ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَاۖ وَٱلۡبَـٰقِیَـٰتُ ٱلصَّـٰلِحَـٰتُ خَیۡرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابࣰا وَخَیۡرٌ أَمَلࣰا﴾ [الكهف ٤٦]

︎"التَّحْقِيقُ أنَّ ”الباقِياتِ الصّالِحاتِ“ لَفْظٌ عامٌّ، يَشْمَلُ الصَّلَواتِ الخَمْسَ، والكَلِماتِ الخَمْسَ المَذْكُورَةَ، وغَيْرَ ذَلِكَ مِنَ الأعْمالِ الَّتِي تُرْضِي اللَّهَ تَعالى: لِأنَّها باقِيَةٌ لِصاحِبِها غَيْرُ زائِلَةٍ. ولا فانِيَةٍ كَزِينَةِ الحَياةِ الدُّنْيا، ولِأنَّها أيْضًا صالِحَةٌ لِوُقُوعِها عَلى الوَجْهِ الَّذِي يُرْضِي اللَّهَ تَعالى.

📗(أضواء البيان — محمد الأمين الشنقيطي (١٣٩٤ هـ))

=
አስ ሱናህ
አቡል አባስ ናሲር
↷⇊አስ~ሱናህ ⇊↶

በኡስታዝ አቡል አባስ حفظه الله تعالى

=
t.me/https_Asselefya1/17007
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፈገግታ ያክል ነዉ ህእ ¡

ስዘዋወር ፈገግ ካደረገኝ ላካፍላችሁ ብዩ ነዉ

=
የዶሮ ጫጩት ወይስ የወፍ ናቸዉ እ

=
Audio
تلاوة من سورتي ابراهيم والحجر

الشيخ ظفر بن مفلح القليب

=

t.me/https_Asselefya1