«አንዲት ገጠሬ ሴት ባልሽን እንደዚህ
ልታፈቅሪው የቻልሽበት ምክንያት ምንድን
ነው ተብላ ስትጠየቅ:-»
①ሲወጣም ሲገባም በፈገግታ በመሆኑ
②ቤት ያፈራውን ያለወቀሳ በመመገቡ
③በጠፋ ነገር ባለመውቀሱ ብላ መለሰች።
«በተመሳሳይ ሚስቱን በእጅጉ የሚያፈቅርን ገጠሬ ለምን እንዳፈቀራት ሲጠይቁት:-»
①በኢስላም ጥላ ስር በመጠበቋ
②ቃላቶቿ ለስላሳና ማራኪ በመሆኗ
③ስህተቶችን ስታገኝብኝ አይኖቿን ዝቅ በማድረጓ (ባለመከታተሏ)
④ ክብር የሚያጎድፉ ነገራቶችን ባለመፈፀሟ ነው ብሎ መልስ ሰጠ ይባላል።
=
t.me/https_Asselefya1

በድምፀ የምታቋቸዉ ጓደኞቻችሁ በአይናችሁ ብታዬዋቸዉ ምን ይሰማችሁል እ!? የምር ደስ ይላል ዉደታም ይጨምራል 🌹weddd🌸
ሰላም ያሳድራችሁ ፁሁፌ ጧት አመጣለሁ🛴
='عمر بن عبدالعزيز'
<unknown>
قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ (86)
عمر بن عبدالعزيز
t.me/https_Asselefya1
عمر بن عبدالعزيز
t.me/https_Asselefya1
ወንዶች አላህን ፍሩ!
~
Ibnu Munewor
=
* የቴሌግራም ቻናል « t.me/IbnuMunewor
* የዋትሳፕ ቻናል፦ whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
* ፌስቡክ « www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
~
ከኒካሕ እና ፍቺ ጋር በተያያዘ በሴቶች ላይ ግፍ የሚፈፅሙ ወንዶች በጣም በዝተዋል። ሰዎች አላህን ፍሩ። በስጋ እህቶቻችሁ ላይ ቢፈፀም የማትቀበሉትን በደል ሌሎች ሴቶች ላይ አትፈፅሙ። ወላሂ ለዚህ ውጥንቅጡ ለወጣ ዱንያ ብላችሁ ኣኺራችሁን አታጨልሙ። ዛሬ ላይ ከሚያለቅሱት እህቶች በላይ የናንተ ኣኺራ ነው የበለጠ የሚያስፈራው። ደጋግማችሁ አስቡበት።
Ibnu Munewor
=
* የቴሌግራም ቻናል « t.me/IbnuMunewor
* የዋትሳፕ ቻናል፦ whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
* ፌስቡክ « www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
የምንችለውን እናስተምር
~
ኢብኑል ሙባረክ - ረሒመሁላህ - "
[አልመድኸል ኢለሱነን፣ አልበይሀቂይ፡ 309]
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡- t.me/IbnuMunewor
~
ኢብኑል ሙባረክ - ረሒመሁላህ - "
ከእድሜህ አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረህ ብትባል ምን ትሰራ ነበር?" ተብለው ተጠየቁ።
"ሰዎችን አስተምር ነበር" አሉ።[አልመድኸል ኢለሱነን፣ አልበይሀቂይ፡ 309]
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡- t.me/IbnuMunewor
Forwarded from 🎀 بيت النساء السلفيات 🎀
ሴት ልጅ ክብሯን የሚጠብቁላትንና ለቁጥብነቷ ምሽግ የሚሆኗትን ህጎች ስለማብራራት
1 ሴት ልጅ ብልትን በመጠበቅ እና አይንን በመስበር እንደ ወንድ የታዘዘች ስለመሆኗ
አላህ እንዲህ ይላል፦
﴿ قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ (*) وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ ﴾ [ سورة النور: 31-30]
“ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው።ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ።ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ።” (አን-ኑር፡ 30-31)
ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ አሚን “አዷኡል በያን” በሚባለው ኪታባቸው እንዲህ ይላሉ፦ “ሃያል እና ከፍ ያለው አላህ ወንድ አማኞችን እና ሴት አማኞችን ብልታቸውን እንዲጠብቁ እና አይናቸውን እንዲሰብሩ አዟል። ከዝሙት፣ ከግብረ ሰዶም፣ ሴት እና ሴት በብልት ከመፈጋፈግ ፣ ብልትን ለሰው ከማሳየት መጠበቅ ብልትን ከመጠበቅ ውስጥ ይካተታል።” ቀጥለውም “በዚህ የቁርአን አንቀፅ ከወንድ እና ከሴት ትዕዛዙን የፈፀሙ እና በሱረት አል አህዛብ የተዘረዘሩትን ክፍሎች አብረው የሰሩ በምህረት እና በታላቅ ምንዳ በእውነት ቀጠሮ ሰጥቷቸዋል።”
https://t.me/umuduha

ቆይ እኔ የምለዉ አንዳድ ሴቶች ግን የባላችሁ ቤተሰብ ለምንድን ነዉ እንደ ተራ ቤተሰብ የምትቆጥሩ ባላችሁ እነሱ እንድከባከብ የማትፈቅዱ እኔን ብቻ የምትሉ ግን በሰላማችሁ ነዉ !? የአንቺ ቤተሰቦችሽ ተይ እኔ ብቻ ቢልሺ ትወጃለሺ !? ለምን ግን !? ሀቂቃ ግርም እያለኝ ነዉ! የባል ቤተሰብ ማለት የራስሺ ቤተሰብ ናቸዉ ከማንም ባላይ አክብረሺ ራስሺ ላይ ማስቀመጥ ያለብሽ ከማንም በፊት እነሱ ማስቀደም ያለብሺ እንጅ እንደ ተራ ሰዉ አትቁጠሪ!!ልክ ቤተሰቦችሺ እንደምትወጅ እነሱንም ዉደጅ ባልሺም ቤተሰብ እንድከባከብ አግዢዉ አጠንክሪዉ እንጅ ቤተሰብ እንድጠላዉ አታድርጊዉ በወላጆቹ እንድመረቅ እንጅ እንድረገም ሰበብ አትሁኒ !!
ከትዝብት ሰፈር
=t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ቆይ እኔ የምለዉ አንዳድ ሴቶች ግን የባላችሁ ቤተሰብ ለምንድን ነዉ እንደ ተራ ቤተሰብ የምትቆጥሩ ባላችሁ እነሱ እንድከባከብ የማትፈቅዱ እኔን ብቻ የምትሉ ግን በሰላማችሁ ነዉ !? የአንቺ ቤተሰቦችሽ ተይ እኔ ብቻ ቢልሺ ትወጃለሺ !? ለምን ግን !? ሀቂቃ ግርም እያለኝ ነዉ! የባል ቤተሰብ ማለት የራስሺ ቤተሰብ ናቸዉ ከማንም ባላይ አክብረሺ ራስሺ ላይ ማስቀመጥ ያለብሽ ከማንም በፊት እነሱ ማስቀደም ያለብሺ…
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እንደት ነሽ
ከእህታችን በቦት የመጣ መልእክት ትምህርት ዉሰዱ ደግ ከሆንሺ እንኳን አብረሺዉ ተለይተሺዉኳ አይረሱሺም መልካም ሁኚ ለባልሺ ቤተሰቦች እሺ! ✍️
=
ሀቂቃ አሁን ላይ በጣም በብዛት እየተስፋፋ ያለ ነገር ነዉ አላህ ይጠብቀን እኔ ወላሂ የባሌ ቤተሰቦች ከቤተሰቦቸ በላይ የሚያስቡልኝ የሚጨነቁልኝ ነበሩ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ነበር ኧረ አሁንም እወዳቸዋለሁ ወላሂ አላህ ይጠብቃቸዉ ልጃቸዉ ጋር ተለያይተን እንኳን ልጃችን ጋር ከተለያየች ብለዉ አልተዉኝም አሁንም ድረስ ይጠይቁኛል ቤተሰቦቸን ይጠይቁልኛል አድስ አባባ በነበርኩኝ ሰአት ቤተሰብ ላይ ስሄድ ተሰብስበው መጥተዉ አይተዉኝ ጧት መጥተዉ ሲያጫዉቱኝ ዉለዉ ማታ ነበር የሚሄዱት እህቱ ጭራሽ አድራም ዉላ ነበር የምትሄደዉ ወላሂ ያረብ አላህ ይዉደዳቸዉ አላህ ይጠብቃቸዉ!! አሁን ላይ ደግሞ አማትንና የኢሻ ሶላትን በጊዜ ሲገላገሉት ነዉ የሚሉ በዝተዋል አላህ ሂድያ ይስታቸዉ ምን አይነት አስተሳሰብ እንዳላችው አላዉቅም እንደዚህ አይነት ሴቶች አላሁን ሙስተአን በስ !!ከእህታችን በቦት የመጣ መልእክት ትምህርት ዉሰዱ ደግ ከሆንሺ እንኳን አብረሺዉ ተለይተሺዉኳ አይረሱሺም መልካም ሁኚ ለባልሺ ቤተሰቦች እሺ! ✍️
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 20-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
21-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 21
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 21
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሁለዬ ነገሮች አልጋ በአልጋ አይደሉም አባጣ ጎርባጣ አላቸዉ ከአንቺ የሚጠበቀዉ ሁሉንም እንደ ሁኔታዉ ማስኬድ ነዉ።
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ ❝ ክፍል ⓵⓵ ❞ ╙══════╜ ➂⊰ ሀጂ⊱ ⎇ ሃይድ ላይ ያለች ሴት ለሀጂም ይሁን ለዑምራ ኢህራም ማድረግ ትችላለች፡፡ ኢህራም ለማድረግ መታጠብ ሱንና ስለሆነ ታጥባ መፈጸሟም ይወደድላታል። ۞ عن جابر رضي الله عنه : ان نبي صلى الله عليه وسلام قال لعائشة لما قدمت المكاة…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
❝ክፍል ⓵⓶❞
╚━━━━━╝
➃⊰ ቁርአን መቅራት⊱
⎇ ሀይድ ላይ ያለች ሴት በአእምሮዋ የሸመደደችውን ወይም የሚያቀራን ሰው በመከተል ቁርአን መቅራት ትችላለች፡፡ ምክንያቱም ኢብኑ ተይሚያህ እንደሚጠቅሱት ሀይድ ላይ ያለች ሴት ቁርአን ማንበቧን የሚከለክል አንድም ሶሂህ ሀዲስ የለም።
⎇
⎇ በአራቱምመዝሀቦችሀይድ ላይ ያለች ሴት ቁርአንን በእጆቿ በመንካት ማንበብ አትችልም። በርግጥ የተሸመደደን ማንበብ ከተቻለ መጽሀፉን መንካቱ የተለዬ ብይን እንድኖረው የሚያስገድድ ጉዳይ አይኖርም ነበር። ሀይድ ላይ ያለች ሴት ሶላት መስገዷን፣ ጾም መጾሟን በተመለከተ እንደተነገሩት ግልጽና ትክክለኛ ሀዲሶች፣ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ሀይድና ኒፋስ ላይ ያሉ ሴቶች ቁርአንን ማንበብም ይሁን መንካት አይችሉም የሚል ከልካይ መረጃ እስከሌለ ድረስ ሁሉም ሙስሊሞች በእኩል ደረጃ ቁርአንን ማንበብ ይችላሉ።
⎇ ሆኖም ግን ከጭቅጭቅ ለመውጣት፣ ከስጋት ለመዳንም ሲባል በስልክና በኮምፒውተሮች በመታገዝወይም በጓንት፣ በፎጣና በመሰል መከላከያዎች በመጠቀም ቁርአን ማንበብ መቻሏ የብዙ ምሁራኖች እይታ ስለሆነ ይሄንን መከተል የተሻለ ነው፡፡
⎇
⎇ሀይድ ላይ ያለች ሴት የትኛውንም አይነት ዚክርና ዱዓእ ማድረግን የሚከለክላት ምንም መረጃ ስለሌለ መፈጸም ትችላለች፡፡
⎇ አንዲት ሃይድ ላይ ያለች ሴት ቁርአንን በምታደምጥበት ወይም በምታነብበት ወቅት የማንበብ ሱጁድ (ሱጁደ ቲላዋ) ያለበትን አንቀጽ ብታደምጥ ወይም ብታነብ ሱጁደ ቲላዋ መፈጸም ትችላለች፡፡ አስደሳች ዜና ከሰማችም የምስጋና ሱጁድ ማድረግ ይፈቀድላታል፡፡
⎇ምክንያቱም እነዚህ ሱጁዶች የሶላት አይነት ብይንም ይሁን የሶላት አይነት ቅድመ ሁኔታዎች የላቸውም፡፡
۞عن ابن عباس . ان النبي ﷺ سجد بالنجم وسجد معه المسلمون والمشركون والجن والإنس ،،صحيح البخاري
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ๏๏๏๏๏๏✍
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
❝ክፍል ⓵⓶❞
╚━━━━━╝
➃⊰ ቁርአን መቅራት⊱
⎇ ሀይድ ላይ ያለች ሴት በአእምሮዋ የሸመደደችውን ወይም የሚያቀራን ሰው በመከተል ቁርአን መቅራት ትችላለች፡፡ ምክንያቱም ኢብኑ ተይሚያህ እንደሚጠቅሱት ሀይድ ላይ ያለች ሴት ቁርአን ማንበቧን የሚከለክል አንድም ሶሂህ ሀዲስ የለም።
⎇
ይህ የማሊኪያዎች፣ የዟሂሪያዎች፣ ቀዳሚው የኢማሙ ሻፊዒይ፣ የአህመድ ከፊል እይታ፣ የኢማሙ ቡኻሪይ፣ የኢማሙ አ’ጦበሪይ፣ የኢብኑ ተይሚያህ፣ የኢብኑል ቀይም፣ የኢብኑ ባዝ፣ የኢብኑ ዑሰይሚን፣ የአልባኒ እንድሁም የሳዑዲ ቋሚ የፈታዋ ኮሚቴ ምርጫ ነው።
⎇ በአራቱምመዝሀቦችሀይድ ላይ ያለች ሴት ቁርአንን በእጆቿ በመንካት ማንበብ አትችልም። በርግጥ የተሸመደደን ማንበብ ከተቻለ መጽሀፉን መንካቱ የተለዬ ብይን እንድኖረው የሚያስገድድ ጉዳይ አይኖርም ነበር። ሀይድ ላይ ያለች ሴት ሶላት መስገዷን፣ ጾም መጾሟን በተመለከተ እንደተነገሩት ግልጽና ትክክለኛ ሀዲሶች፣ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ሀይድና ኒፋስ ላይ ያሉ ሴቶች ቁርአንን ማንበብም ይሁን መንካት አይችሉም የሚል ከልካይ መረጃ እስከሌለ ድረስ ሁሉም ሙስሊሞች በእኩል ደረጃ ቁርአንን ማንበብ ይችላሉ።
⎇ ሆኖም ግን ከጭቅጭቅ ለመውጣት፣ ከስጋት ለመዳንም ሲባል በስልክና በኮምፒውተሮች በመታገዝወይም በጓንት፣ በፎጣና በመሰል መከላከያዎች በመጠቀም ቁርአን ማንበብ መቻሏ የብዙ ምሁራኖች እይታ ስለሆነ ይሄንን መከተል የተሻለ ነው፡፡
⎇
ሀይድ ላይ ባለች ሴት እግሮች መካከል ወይም እቅፍ ዉስጥ ሆኖ ቁርአን መቅራት ይቻላል፡፡ ነብዩም በዚህ መልኩ ይቀሩ ነበር።
۞عن عائشة قالت: كان النبي ﷺ يتکئ في حجري وأنا حائض ثم يقراأ القرآن . رواه البخاري⎇ሀይድ ላይ ያለች ሴት የትኛውንም አይነት ዚክርና ዱዓእ ማድረግን የሚከለክላት ምንም መረጃ ስለሌለ መፈጸም ትችላለች፡፡
ዱዐዎቹም ከቁርአን አንቀጾች የተመዘዙ ቢሆኑ ችግር የለውም፡፡
⎇ አንዲት ሃይድ ላይ ያለች ሴት ቁርአንን በምታደምጥበት ወይም በምታነብበት ወቅት የማንበብ ሱጁድ (ሱጁደ ቲላዋ) ያለበትን አንቀጽ ብታደምጥ ወይም ብታነብ ሱጁደ ቲላዋ መፈጸም ትችላለች፡፡ አስደሳች ዜና ከሰማችም የምስጋና ሱጁድ ማድረግ ይፈቀድላታል፡፡
⎇ምክንያቱም እነዚህ ሱጁዶች የሶላት አይነት ብይንም ይሁን የሶላት አይነት ቅድመ ሁኔታዎች የላቸውም፡፡
۞عن ابن عباس . ان النبي ﷺ سجد بالنجم وسجد معه المسلمون والمشركون والجن والإنس ،،صحيح البخاري
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ๏๏๏๏๏๏✍
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
«ትክክለኛ ጂሀድ ማለት፦»
الجهاد الحقيقي
هو أن تعيش بالحلال
وسط كل هذا الحرام المنتشر
«
اللهم اكفنا بحلالك عن حرامك
واغننا بفضلك عن من سواك
«
=
t.me/https_Asselefya1
الجهاد الحقيقي
هو أن تعيش بالحلال
وسط كل هذا الحرام المنتشر
«
በዚህ ሁሉ ሀራም ተስፋፋበት ዘመን በሀላልህ አስውበህ አኑረን።»اللهم اكفنا بحلالك عن حرامك
واغننا بفضلك عن من سواك
«
አሏህ ሆይ በሀላልህ ከሀራምህ አብቃቃን ከአንተ ውጭ ካለ ነገር በፀጋህ አክብረን አሚን።»=
t.me/https_Asselefya1
« አላህን እያመፅክ እያለ ሞት እንዳይመጣብህ ጠንቀቅ በል። በዚሁ ሁኔታ ላይ እያለሁ ሞት ቢመጣስ በል።»
_صالح العصيمي _
=
t.me/https_Asselefya1
ሞትን በተመለከተ ትልቁ ጭንቅህ፦ መቼ እሞታለሁ? የት እሞታለሁ? የሚል አይሁን። ይህ ያንተ ጉዳይ አይደለምና። ይልቁንስ ትልቁ ጭንቅህ ሊሆን የሚገባው በምን አይነት ሁኔታ ላይ እሞታለሁ የሚለው ነው። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል «ሁሉም ሰው የሚቀሰቀሰው በሞተበት ሁኔታ ላይ ነው»። አላህን ሲታዘዝ የሞተ በዛው ላይ ይቀሰቀሳል። አላህን እያመፀ የሞተ ደሞ በዛው ሁኔታ ላይ ይቀሰቀሳል።_صالح العصيمي _
=
t.me/https_Asselefya1
ጀግና ወንድ ማለት ~
ወንድ ማለት፦
«ለዚህም ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ምርጥ ምሳሌ ናቸው በአፍላ ወጣትነታቼው በስሜት ሳይሽወዱ በእድሜ የምትበል ጣቼውን ሴት ነው ያገቡት።»
«ብልህነቷን፣ ዝናዋን፣ክብሯን እና እገዛዋን በማስብ ነበር የመረጧት ።»
«አተስ ዳሌዋ፦
=
http://t.me/https_Asselefya1
በስሜት የሚነዳ ለጊዜዊ አካላዊ ጥቅሙ የሚያስብ አይደለም።ወንድ ማለት፦
ራሱን ከስሜት ነበልባል ጠብቆ ስለቀጣይ ህይወቱ በብዛት አቅጣጫ በማጥናትና አርቆ በማስብ የምትጠቅመውን ሚስት መምረጥ የቻለ ነው።«ለዚህም ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ምርጥ ምሳሌ ናቸው በአፍላ ወጣትነታቼው በስሜት ሳይሽወዱ በእድሜ የምትበል ጣቼውን ሴት ነው ያገቡት።»
«ብልህነቷን፣ ዝናዋን፣ክብሯን እና እገዛዋን በማስብ ነበር የመረጧት ።»
«አተስ ዳሌዋ፦
ሽጧ፦ሽፓ፦ምናምን እእእ.ፅጉሯ እያልክ ጊዜህን አታቃጥል ተዘወጅ ያተኑ ቢጤ!!»=
http://t.me/https_Asselefya1
ባልና ሚስት በቀላል ነገር ሰጣ ገባ ውስጥ ይገቡና
ሚስት:- ፍታኝ
ባል :- አልፈታም
ሚስት:- ፍታኝ
ባል :- አልፈታም
ሚስት:- ወንድ አይደለህም ወንድ ብትሆን ትፈታኝ ነበር ወንድ ከሆንክ ፍታኝ ወንድነትህን ፈተህ አሳየኝ ወ ወ ወ .......... የመጨረሻ ደረጃ ላይ ስትደርስ ፦
ባል:- ተፈተሻል
በዚህ ጊዜ ሚስት ማልቀስ እኔ ይሄን ያክል ርካሽ ነኝ እንዲህ በቀላሉ ምትፈታኝ !!
አሁን ይሄ ምን ይባላል??
የሚገርመው ሁሉም ባይሆንም አብዛኛው ሚስቶች በዚህ መልኩ ነው ሚፈቱት
መልእክቱ:-
=
منقول

ሚስቶች አላህን ፍሩ ባሎቻችሁን ለፍች አትግፉ ባሎችም ፡- አላህን ፍሩ ፍቺ በእጃቹሁ የተደረገው በምክንያት ነው።=
منقول
t.me/https_Asselefya1