💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
الشيخ محمد أيوب
<unknown>
 ŮŠŮŽŘ§ أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا (41) ŮˆŮŽŘłŮŽŘ¨Ů‘ŮŘ­ŮŮˆŮ‡Ů بُكْرَةً وَأَصِيلًا (42)

محمد أيوب رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1
Audio
ለነሶች እጅ መስጠት ተገቢ ነው

አጭር ምክር

ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

=
t.me/MedrestuImamuAhmed
Audio
ማን ነው ነብዪን የሚወደው?

አጭር ምክር

🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

~
t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/Muhammedsirage
Audio
አብዛኞቹ አያምኑም እነሱ የሚያጋሩ ቢሆን እንጂ!!

ፍጡራንንመማፀን እንደማይጠቅምህ የሚያስተምሩ የቁርአንአንቀፆች ...

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር


=
t.me/MedrestuImamuAhmed
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በእርግጫ የሚታሰር ብር ይስጣችሁ ህእ

ፈገግ በሉ ደግ ዋላችሁ ወይ !?

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!

=

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔍የሴት ልጅ የደስታዋ፣ የእድለኝነቷና የክብሯ ምንጭ……

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ተስፋ ያለመቁረጥ ጥግ
~~

ሸብቶ፣ አጥንቱ መታጠፍ ጀምሮ እንኳ ነብዩሏህ ዘከሪያ عليه الصلاة والسلام ጌታዬ ሆይ ልጅን ስጠኝ ብሎ ዱዓእ ያደርግ ነበር።
ኧረ ምን ይሄ ብቻ ይሄን ሁሉ አመት አላህን ሲማጸን ኖሮ ጸጉሬ እስከሚሸብት ድረስ ብለምንህም አልሰማኸኝም አላለም። ይልቁኑ ጌታዬዋ እኔ አንተን ጠይቄ ምን አጥቼ አውቃለሁ እያለ ነበር አላህን የሚማጸነው። በርግጥ ተስፋው ከንቱ አልሆነበትም። የህያን አደለው።

«እናም በነገሮች ላይ ቶሎ ተስፍ አትቁረጡ ጊዜቸዉ ጠብቀዉ ይመጣሉ ሶብር ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ። »

=
t.me/https_Asselefya1
-ስለ ሁብ...ልባችሁን..!

قال حكيمٌ

«ጥበበኛው እንድህ ይላል፦»

سلوا القلوبَ عن المودّات
فإنها شهودٌ لا تقبل الرشا .


ሾለ ፍቅር ልባችሁን ጠይቋት  እሷ እውነተኛ ምስክር ነችና ጉቦ አትቀበልም።»

=
http://t.me/https_Asselefya1
ኢብኑል ጀውዚ አለይሂ ረህመቱሏህ እንዲህ ይላል፦

ክብርን የፈለገ፡ የኃያሉን አምላክ ትእዛዛት ይቀበላል።መኝታን ያበዛ፡ያሰበውን ያጣል።ተስፋ ቢስነቱ የዘወተረበት፡ምኞቱን ይከስራል።

📚አትተብሲር (2/426)

አቡ ዑበይዳ~ t.me/AbuOubeida
የታገለ(የለፋ) ያገኛል። የዘራ ያጭዳል።አንተ የምትለፋበትናን የምትዘራውን የዘር አይነት ምረጥ።"እንቧይ ዘርቶ ሎሚ" አይለቀምም።

=
አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነዉ ግን ሸጋ ነች ዉሰዱ ስጦታ ይሁንላችሁ ሴቶችዬ 🌸

~
ካልተጠቀምሽበትና ራስሽን ካልቀየርሽ የኡስታዝ ወይንም የሼይኽ ሚስት መባሉ ከስም የዘለለ ትርጉም አይኖረውም ።
የነብይ ሚስትም ሁና ጀሐነም የገባች አለች!


ራስሽን ቀይሪ እያልኩሽ ነው እህት !

منقول

=
t.me/https_Asselefya1
'صالح الأنصاري'
<unknown>
 ŮˆŮŽŮ„Ů’ŘŞŮŽŮƒŮŮ† مِّنكُمْ أُمَّةٌ يَدْعُونَ إِلَى الْخَيْرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ ۚ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ (104)

صالح الأنصاري
=
🌸ከቁርአን ጋር እንኑር🌸
#تصاميم_ابن_عثيمين_رحمه_الله

قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله

كلما تدبر الإنسان هذا القرآن العظيم وتذكر بما فيه؛ فإنه تحصل له بركته عليه في عمره، وفي عمله، وفي يقينه، وفي جميع أحواله.

(التعليق على القواعد الحسان / ص16).
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Voice message
ብቻ አሏህን ፍራ!

ራስክን አትስቀለው ተራ ነኝ ብለህ በል
ለባልደረቦችህ  ውዳሴ አትዘንበል
መንደር  ስላጦዘህ ልብህ አይሸንገል

ስንት አለ ከኔ ጋር ብለህ ከቶ አታስላ
ተቅዋህ ያስጨንቅህ እሱ ነው ከለላ

ለራስ ስትሟገት ግዜህን አትግፋ
እኔ 'ኔ በማለት ጉንጭህን አታልፋ


ቢዘልፉህ አታስብ ወሰንን ቢያልፉብህ
ከራስ ስትመክት እለቱ አይምሸብህ
ከንቱ ነው እለፈው ያለቱን ቢሉብህ


ተቅዋህን ሰንቀው ፈጣሪህን ፍራ
የተግባር ሰዉ ሁነው ሳትደክም ስራ

ተውሒድ ተውሒድ እያልክ አጥብቀህ ተጣራ !
ሰውን ተወዉ ወዲያ ያወራውን ያውራ!


ብቻ አሏህን ፍራ!

=
https://t.me/Muhammedsirage