💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ስሜታችንን እንቆጣጠር!
~

ብዙ ሰው ሲወድ ድንበር ያልፋል። ሲጠላም ድንበር ያልፋል። ለማንም ያለን ውዴታም ይሁን ጥላቻ ድንበር አሳልፎ ጥፋት ላይ እንዳይጥለን ጥንቃቄ ይኑረን። ኢማሙ አሕመድ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦

لا تَغلوا في شَيء حتى الحبّ والبُغض!
"በምንም ነገር ላይ ድንበር አትለፉ፣ በመውደድ እና በመጥላት ላይ ቢሆን እንኳ።"

[መሳኢሉል ኢማም አሕመድ ቢሪዋየቲ ኢብኒሂ ሷሊሕ፡ ቁ. 252]

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
‏قال ابن عثيمين رحمه الله في تعريف النيّة :
" عزم القلب على فعل الطاعة تقرباً إلى الله تعالى ".

📚 الشرح الممتع (م١، ص٢٠٣)
🌸ይቀመጡ🌸


ከጥበበኛዋ ጓዴ ኡሙ አብዲላህ የተበረከተ ስጦታ ነዉ።

~

t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ፦
" ወንበሩ ላይ ተቀምጦ እንኳ ቢሆን መስኣላዎች ለማወቅ ብሎ ኩቱቦችን ያነበበ፤ ልክ ሸሪኣዊ እወቀት ለማግኘት ብሎ ጉዞ እንዳደረገ  ይቆጠርለታል።"【"ሸርሑ ሪያዱ ሳሊሂን"  (5/434 )】

ኢማሙ ሻፊኢይ(ረሂመሁላህ) ለዕውቀት የነበራቸውን ጉጉት እና ፍቅር ሲገልፁ፦ 

"የሰውነት ክፍሎቼ በሙሉ ጆሮዬ ዒልም ሳደምጥ የማገኘውን  ለዛ ቢጋሩኝ ስል እመኛለሁ።" ይላሉ።

አላህ በሸሪኣዊ ዕወቀት ላይ ያበርታን!

𝐓𝐞« t.me/abuUseyminabdurehman
ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"ለአላህ ብለው የሚዋደዱ ሰዎች ውዴታቸው በዱንያ ጉዳዮች የተነሳ አይቋረጥም፣እነርሱ ለአላህ ብሎ የሚዋደዱ ስለሆነ ከሞት በስተቀር  ሌላ የሚለያያቸው ነገር አይኖርም፣አንዱ በሌላው ላይ ስሕተትን ቢፈፅም፣ ሐቁን ቢያጓድልበትም እንኳ እንዲህ ያሉ ነገሮች አያስጨንቃቸውም።"

【"ሸርሑ ሪያድ ሳሊሒን"(3/263)】

https://t.me/https_Asselefya1
«ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላሁ ተዓላ) እንዲህ ብለዋል፦»

☞︎︎︎ቀልብህ ላይ የሚከተሉትን ነገር ካስተዋልክ፦

«መጥፎ ነገር አይተህ ልብህ የማያወግዘው ወይም የማይጠላው ከሆነ።

«በአንድ ነገር ላይ ስክነት የሌለው የሚገለባበጥ ከሆነ።

«መልካም እና ሰናይ ተግባራትን በመስራት ላይ ስክነት የማያገኝ ከሆነ።


👉 ቀልብህ  ላይ በሽታ አለና በፍጥነት ቀልብህን ለማስተካከል  ጥረት አድርግ።

የሚከተሉትን ነገሮች ደግሞ ቀልብህ ላይ ካስተዋልክ፦

«መልካምና ሰናይ ምግባሮች የምትወድና የምትፈፅማቸው ከሆነ።

«ወደ መልካምና ሰናይ ምግባሮችየምትጠቁም ከሆነ።

«እኩይ ተግባራትን የምትጠላ እና የምትርቅ ከሆነ።

👉 ቀልብህ ሰሊም(ንፁህ ቀልብ) መሆኑን እወቅ።


«የእኛንም ሆነ የእናንተን ቀልብ እንዲህ እንዲያረግልን አላህ እንማፀነዋለን።»

【"ሸርሁ ሪያዱ ሷሊሒን"(1/300

https://t.me/https_Asselefya1
ሙሓደራ 163 አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-1 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 163 عشر وصايا…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
አዲስ ሙሀደራ 163
〰➖〰➖〰➖〰

«አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-1»

« المقدمة، والوصية الأولى: التوحيد هو حق الله على العبيد. !!»
         

🎙
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله

https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
ለፈገግታ ነዉ ከቅመሞች መንደር!

ከተወሰኑ አመቶች በፊት አሰሪዎቻችን እቃ እንፈልጋለን አንጥሉን ብለን በስልክ ለመናገር ወይ ደዉለን ወይ በሪከርድ ነበር አሁን ላይ በነሱ ዋይፍይ አረበኛ ተምረን በፁሁፍ ማዘዝ ጀምረናል ለዉጥማ አለ ህእ ¡ መልካም የለዉጥ ዘመን ጠንክሩ ቅመሞችዬ !

=
አንዳዴ ቆላ ቆላዉ ትዝ ይለኛል ስላችሁ.....!

~
ቃሪያ ወዳጆች ያዙ አንዳንድ ህእ እኔስ ገና ሳየዉ የምፈራዉ ነገርስ ....!

~
سعيد الخطيب
﴿وَأَنَّ سَعيَهُ سَوفَ يُرى﴾

سعيد الخطيب

=
ثلاثة أمور لابد أن تعلمها جيداً :

لا نجاة من الموت !
ولا راحة في الدنيا !
ولا سلامة من الناس !

منقول


=
t.me/https_Asselefya1
19-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 19


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ፍቅር እዉር ነዉ ከአረብም ቢሆን ይይዛል አሉ እ

ቅመሞች አይናችሁ እየሰበራችሁ ማለቴ ነዉ!

=
ኢኽላስ ያለዉ ስራ ቀጣይነት አለዉ ኢኽላስ የሌለዉ ስራ ግን ቀጣይነት የለዉም። ነፍስያችን እንመርምር......! አላህ ከሙኽሊሶች ያድርገን!

=
t.me/https_Asselefya1
ወስና ከሄደች በኋላ እሷን ለማናደድ አላስፈላጊ የምታደርጉ ወንዶች ተመከሩበት።

ብዙ ወንዶች ሴት እንቢ ስትላቸዉ ወይ ጓደኛዋ ወይ የቅርብ የሆኑ ከሷ በኩል ቶሎ ያገባሉ ከዛ ትንሽ ቆይተዉ አልሳካ ሲላቸዉ አናዳኝኮ ምናምን ያበዛሉ ድብልቅልቅ ይልባቸዋል....!


=