💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ወደሴት ልጅ መመልከት ፈተና ያስከትላል


ሸኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል_ዑሠይሚን

ወደ ሴት ልጅ አይኑን የሚጥል ሰው ፈተና ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው።

ምክንያቱም _ አላህ ይጠብቀንና _ ማፍጠጥ ከሰይጣን መርዛማ ቀስቶች አንዱ ነውና!

አንድ ሰው ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር አይኑን እርሷ ላይ የሚወረውር ከሆነ ልቡን ማስሸፈቱ፣ ኢማኑ መቀነሱ እንዲሁም ራሱን ሊያላቅቅ ወደማይችልበት ነገር ውስጥ መውደቁ አይቀሬ ነውና!! {መጅሙዑል ፈታዋ 19/237}

~
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
የኚህ ሸይኽ አፕ ስትጠይቁኝ የነበራችሁ 👇👇

Check out "زيد البحري قرآن كامل بدون نت"
https://play.google.com/store/apps/details?id=quran.tilawatequran.zeedalbahri

አዉርዱ አድምጡ ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ!

~
تزوج عليها زوجة (ثانية)
فرفعت عليه قضية لتطلب الطلاق من زوجها (الشاب)
فخلعها القاضي..
ثم تزوجت برجل (كبير سن) لتكون الزوجة الثالثة!!!
.

بعض النساء هداهن الله ترفض التعدد وتطلب الطلاق، فإذا طلقت إذا بها بعد سنة من جلوسها عند أهلها، تقبل برجل متزوج!..
.

وأخرى:
رفضت الزواج عليها وتطلقت، ثم قبلت أن تتزوج رجلا متزوجًا، وبالسر.. (مسيار)!!

منقول
ሼይኽ ሙቅቢል እንዲህ አሉ፦በአሁን ጊዜ አንድን ሰው ከምንም በላይ ደስተኛ ሊያደርገው የሚችለው ነገር እውቀትን መማርና መልካም ሚስትን ማግባት ነው

الإمام الألمعي {٢٥٣}
#ተዘወጅ

t.me/https_Asselefya1
እኔ ግርም የሚሉኝ ወንዶች አሉ ምን መሰላችሁ በገጠሩ አካባቢ ሴት ይመስል ወንዱ የሴት መስቀል ስላችሁ የባህል ነዉ የክርስቲያኖቹ እንዴይመስላችሁ ሌላም ቁርቁራ /ምናምን ብቻ ብዙ ነዉ የሚለበሰዉ አንገት ላይ እና ወንዶቹም ይለብሳሉ ያ አደለም የገረመኝ ሳዑድ ሄደዉ ያንኑ ደግመዉ ለብሰዉ ደሞ እንደ ደህና በሚድያ የሚጃጃሉት ነገር ነዉ እንደት ከዚህ እንኳን መሰልጠን ያቅታቸዋል አሁንም እዛዉ ድሮ ማንነት ላይ መቀመጥ አይደብርም ወይ ስንት ነገር መቀየር እየተቻለ ህእ !

አረ እየሰለጠናችሁ ፋራ አትሁኑ እ!

=
የሚገርም ጥንዶች ታሪክ .....!

አረበኛ ለምትረዱ
~
አስቸኳይ!

የስራው አይነት=የልጅ ልብስ መሸጥ

ቦታ=አለምባንክ ስልጤ ሰፈር

ደሞዝ በስምምነት

ፆታ= ሴት

የስራ ሰአት ጠዋት 3:00 ገብተሽ ማታ 2:00
ሰፈርሽ አለምባንክ ስልጤ ሰፈር እና አቅራቢያው ቢሆን ይመረጣል

☎️ ስ.ቁ 0921238785



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
#تصاميم_ابن_عثيمين_رحمه_الله


قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
ينبغي للإنسان أن يلبس أحسن ثيابه يوم الجمعة؛
لأن يوم الجمعة يوم عيد ينبغي أن يخصص بأشياء تفيد الفرح والسرور

(التعليق على صحيح مسلم / ج10 / ص315)
عبدالله القرافي
<unknown>
(كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ )

عبدالله القرافي

t.me/https_Asselefya1
የምር ተመቺታኛለች የሆነ ቦታ ተለጥፋ አግቻት ነዉ
ማነሺ ባሌ ተወሰዴ የምትይ በራስሺ እጅ ነዉ ያስወሰድሺዉ ያዉ ያለፈ አለፈ ለወደፊቱ ነቃ በሉ ባላችሁ አሳልፋችሁ አትስጡ ከሄደም አታልቅሱ የናተ አልነበረም የተሻለ እንደሚመጣ ከጌታሺ ተስፋ አድርጊ እንጅ አትነፋረቂ ህእ !


~