💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
(فَسۡـَٔلُوۤا۟ أَهۡلَ ٱلذِّكۡرِ إِن كُنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ)

«ማታውቁ ከሆናቹህ አዋቂዎችን ጠይቁ በሚል የደረገ መሳጭ ኹጥባ!!»

🎙لفصيلة الشيخ فوزان عبدالله الفوزان حفظه الله تعالى

=

𝐓𝐞 ⭟ t.me/https_Asselefya1
ትኩረት እየሰጠሻቸዉ ትኩረት ለማይሰጡሺ ግደለሺ ለሆኑብሽ ሙሉ ትኩረትሺ ንፈጊቸዉ ሙሉ ትኩረትሺ ለራስሺ አድርጊ አንድ ቀን ከእንቅልፍቸዉ ነቅተዉ ያንቺ ትኩረት ቢፈልጉ ሙሉ እንደተቀየርሺ ዳግም ትኩረትሺን እንደማያገኙ ወደፊት እንጅ ወደ,ኋሏ እንደማትመለሺ አረጋግጪላቸዉ።

~
t.me/https_Asselefya1
ትክክለኛ የሱና ወንድምሺ ልንገርሺ ዛሬ...!!

⓵☞︎︎︎መጀመሪያ ራስሽ ላይ ትኩረት ሰጥተሺ እንድትሰሪ የሚያግዝሺ !

⓶☞︎︎︎መልካም ስትሰሪ የሚያጠነክርሺ ስትሳሳቺ ስህተትሺ የሚነግርሺ !

⓷☞︎︎︎በሚድያ ላይ ብቻ ሳይሆን ከሚድያ ስትርቂም የትም ብትሆኒ የሚፈልግሺ ሁኔታሺ የሚጠይቅሺ ሁለዬ አይዞሺ የሚልሺ ነዉ። ይሄ ትክክለኛ ወንድምሺ አጥብቀሺ ያዢ‼️

«ከዚህ ዉጭ በሚድያ ለራሱ ጥቅም ብቻ የሚጠቃቀምብሺ ነዉ እና ነቃ በይ በጊዜ ማለቴ ነዉ። »

=
t.me/https_Asselefya1
ዛሬ የቤት ስራ ልስጣችሁ በተለይ አድሚን ሁናችሁ የምታገለግሉ እህቶች !?

እስኪ እራሳችሁን ፈትሹ ዛሬ ለሰዉ እያገለገላችሁ እናተ ራሳችሁን እያገለገላችሁ ነዉን ? ቁርአን እየቀራችሁ ነዉ ? ኪታብስ ? ሙሀደራ ትሰማላችሁ ሌሎችንስ ለራሳችሁ እንደት ናችሁ !? ለሰዉ አታገልግሉ እያልኩ አይደለም ግን ለራሳችሁ ይቅደም የሚለዉ የፈለኩበት ብዙ እህቶች ኦላይ በአድሚንነት ብዙ አመት አገልግለዉ ለራሳቸዉ ግን ቃኢዳን እንኳን አስተካክለዉ የማይቀሩ ከኦላይ ሲወጡ የሚደናገጡ ብዙ አሉ ያ ከመከሰቱ በፊት ለራሳችን ትኩረት እንስጥ የከሌ አድሚን መሆንሽ ለአንቺ አይጠቅምሽም የራስሽ አድሚን ቀድመሽ መሆን ስትችይ ነዉ።

መልካም ፍተሻ! ለራሳችሁ እየቀራችሁ ከሆነ መልካም ነዉ ቀጥሉበት አድሚን ሆኖ መስራቱ ነገር ግን ከራሳችሁ ቂርአት ርቃችሁ ለሰዉ ማገልግ የራስ እያረረ የሰዉ ማማሰል የሚሆን ነቃ በሉ።

ተጨማሪ ሀሳብ ያለዉ፦ @As_selefyaa1_bot
=
"እናትህ በልጅነትህ ቤት ውስጥ እሳት እንዳያቃጥልህ ትጨነቅ ነበር። አንተም እናትህን ከአኺራ እሳት ዳዕዋ አድርግላትና አድናት ያኔ እናትህን እንደምትወዳት በተግባር ገለፅክ ማለት ነው።" በአቡ ኑህ {አላህ ይጠብቀው}

=
t.me/https_Asselefya1
17-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 17


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ዱዓእ…‼
~~
ዱዓእ ምን ያክል ተፅኖ እንዳለው የምትረዳው፡የነብዩሏህ ሙሣ ወንድም የሆኑት "ሃሩን"በወንድማቸው ሙሣ አለይሂመ_ሶላቱ ወሳላም ዱዕኣ አማካኝነት "ነብይነት"ን የሚያክል ነገር ያገኙ መሆናቸው ሲገባህ ነው።እርሳቸውም ብቻ አይደሉም ሌሎችም በዱዓእ አማካኝነት ታላለቅ ድርሻን ያገኙ አሉ።

*በዚህ ማስታወሴ የምንጠይቀው አላህን ነውና ሳንሰለች፣ሳንቸኩል፡እንደሚሰጠን እርግጠኛ ሁነን ች,ክ*ክ ብለን እንጠይቀው አያሳፍረንም ልላችሁ ነው።

=>አሏህ ሆይ ገና የሀጃችንን ከመናገረችን በፊት የውስጣችንን ታውቀዋለህና ከሙራዳችን ማማ ላይ ከፍ አድርገህ አሳየን።

አቡ ዑበይዳ ፦ t.me/AbuOubeida
በሁሉም ስኬት ጀርባ ህመም አለ በሁሉም የሚያሙ ታሪኮች መጨረሻ ስኬት አለ !!

=
የነፍሱ ጉዳይ ለሚያስጨንቀውና ነፍሱ ለጥፋት እንዳትዳረግ ለሚሰጋ ብቻ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

❍ ታላቁ የዘመናችን ዓሊም ኢማም ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦

《 የነፍሱ ጉዳይ የሚያስጨንቀውና ነፍሱ  ለጥፋት ትዳረጋለች ብሎ የሰጋ ሰው ፝እራሱንና ሌሎችን ይጠቅም ዘንድ ሸሪዓዊ ዕውቀቶች  እና የዕውቀት ማዕዶች ላይ  ትጉህ መሆን አለበት።》መጅሙዐል ፈታዋ(8/77)

~
https://t.me/https_Asselefya1
ሂወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች

«ከቁርአን ጋር እንኑር ....!»

=
[ رب عمل عظيم حقّرته النية ورب عمل حقير عظّمته النية] الإمام عبد الله ابن المبارك الله الله في إخلاص النية والعمل وإلا فالنار النار!!!

ስራችንን በሙሉ ለአላህ ብለን እንስራ አለበዝያ ከንቱ ልፋት ነው የሚሆነው ለጀሀነምም እንዳረጋልን::!!መልካም ስራ ያለ ኢኽላስ የማይሸጥ አሻዋ ተሸክሞ እንደ መዞርና ከዚም የከፋ ነው!!! በኢኽላስ አደራ እንጠንክር ሱናን የወጣትነታችን ሉጓም እናርጋት!!

=
t.me/https_Asselefya1
«ለሱ ብቻ ተዋቢ»

የአላህ መልዕክተኛ { ﷺ } እንዲህ ብለዋል፦

«መልካም ሴት ባለቤቷ ወደ እሷ ሲመለከታት የምታስደስተው ናት!»ብለዋል።

ዛሬ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚዋቡት ለሠርግ አሊያም ለፕሮግራም ጭራሽ ደግሞ አንዳንዶች መንገድ ላይ እንዲሁም በየሱቁ ላሉ ወንዶች ለመታየት ይዋባሉ።

እንዲህ አይነቶቹ ደግሞ ለባሎቻቸው መዋብን በቤት ውስጥ ፍፁም የዘነጉ ናቸው ።

ሷሊህ የሆነች ሴት  የትና መቼ መዋብ እንዳለበት ታውቃለች።

t.me/https_Asselefya1
18-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 18


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
﴿فجاءته إحداهما تمشي على استحياء﴾
الحياء للمرأة:
أطهر وأنقى لباس
وأجمل زينة بين الناس
وحلية أغلى من الألماس
الحياء كماقالﷺ"لا يأتي إلا بخير"
=

t.me/https_Asselefya1
احمد النفيس
﴿وَيُذهِب غَيظَ قُلوبِهِم وَيَتوبُ اللَّهُ عَلى مَن يَشاءُ وَاللَّهُ عَليمٌ حَكيمٌ﴾

احمد النفيس

=