💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንዷን ሚስት ሳይኗኗር እንደ ካልሲ ሴት እየቀያየረ ስለ ሁለተኛ ሚስት የሚያወራ ወንድ ግን ጤናዉ ያሰጋል እ !! እስኪ ከ1ዷ ፀና በትዳርህ የፀናት ተምሳሌት ሁን የፍች ሳይሆን ከዛ ትደርሳለህ ስለ 2ኛ ሚስት ...!!

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ ❝ ክፍል  ⓹ ❞ ⇛⇚⇛⇚⇛ ☞በሰፊውየሚታወቀውና በብዛትም የተለመደውየሀይድ ደም ፍሰት የቆይታ ጊዜ ስድስት ወይም ሰባት ቀናት ቢሆንም ቁርጥ ያለ ዝቅተኛና ከፍተኛ የመቆያ ጊዜ ገደብ ግን የለውም፡፡ ለከፊሎች ከአንድ ቀን ያነሰን ያክል የጊዜ ቆይታ ሊኖረው ይችላል፡፡ ለሌሎች ደግሞ ከአስራ አምስት ቀናት በላይ ሊቆይባቸው ይችላል፡፡ ☞ ስለዚህ የሀይድን ትንሹን የጊዜ…
የሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ


  ❝ ክፍል  ⓺ ❞
⤻⤻⤻⤻⤻⤻

قال النووي رحمه الله " ثبت مستفيضا عن السلف  من التابعين فمن بعدهم  أن اكثر الحيض خمسة عشر يوما ، وأنهم وجدوه  كذالك عيانا،.. منهم عطاء ،ولحسن ، وعبيد الله بن عمر، ويحي بن سعيد ,وربيعة ، وشريك ، والحسن بن صالح،وبن مهدي، رحمهم الله .

ምንም እንኳ ያልተለመደ ክስተት ቢሆንም አንድት ሴት በአንድ ወር ዉስጥከአንድ ጊዜ በላይ ሀይድሊያጋጥማትይችላል፡፡ ስለዚህ በሁለት የሀይድ ጊዜያቶች መካከል የሚኖረው የንጽህና ቀናት ይሄን ያክል ነው ማለት አይቻልም ማለት ነው፡፡ ይሄን ሀሳብ የሚደግፍ ክስተትም በዐሊይረዲያለሁ አንሁ ዘመን ተፈጥሯል።


በመሆኑም በአንድ ወር ዉስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ ሀይድ ማየቷን በመግለጽ የምትከራከር ሴት (ለምሳሌ የፍቺ ዒዳን ስለማጠናቀቋ) መከራከሪያዋ ተቀባይነት ያገኝላት ዘንድ ሀሳቧን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ ግድ ይላታል፡፡


በጥቅሉ በተለመደው የወር አበባ ኡደት ላይ ተመስርታ የምትከራከር ሴት የመከራከሪያ ሃሳቧን የሚያረጋግጥ መረጃ እንድታቀርብ አትገደድም፡፡

«ጥቅል በሆነ መልኩ እርጉዝ ሴት የሀይድ ደም አያጋጥማትም፡፡»

قال إمام أحمد ،إنما تعرف النساء الحمل بانقطاع الدم ، المغني ٤٤٤/1

ይህ የቁርአንም፣ የሀድስም እንድሁም የህክምና ባለሙያዎችም ጥቆማ ነው፡፡ የሀነፊያዎች፣ የሀንበሊያዎችና ቀዳሚው የሻፊዒይ፣ የኢብኑ ሙንዚር፣ የኢብኑ ሀዝም እንድሁም በዘመናችን የአልባኒ፣ የሳዑዲ ቋሚ የፈታዋ ኮሚቴ አቋም ነው፡፡

عن عائشة رضي الله عنها قالت : إن الحبلى لا تحيض فإذا رأت الدم فلتغتسل  والتصل ، روه الدارمي  وصححه الألباني في إرواء الغليا

እርጉዝ ሴት የፍቺንምይሁንየባለቤቷንየሞትዒ’ዳ የምትቆጥረው በመውለጃ ቀኗ ብቻና ብቻ ስለሆነ በእርግዝናዋ ወቅት ሀይድ ቢያጋጥማት ይህ ሀይድ ፍጹም ዒዳን ለመቁጠር አያገለግልም፡፡ በተጨማሪም ይህ ሀይድ ትዳር ለመመስረት የሚያስችልም አይደለም፡፡ ምክንያቱም እርጉዝ ሴት ማግባት የምትችለው ልጅ ከወለደች በኋላ ብቻ ነው፡፡

{قال الله تعالى: وَأُو۟لَـٰتُ ٱلۡأَحۡمَالِ أَجَلُهُنَّ أَن یَضَعۡنَ حَمۡلَهُنَّۚ}  الطلاق ،٤

አንድት ሴት የተለመደው ሀይዷ ስንት ቀን እንደሆነ ታውቅ ዘንድ የመጀመሪያዎቿን ሶስት የሀይድ ጊዜያቶች መከታተል አለባት የሚሉ ምሁራኖች አሉ፡፡

ምሳሌ፦ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ጊዜያቶች የሀይድ ደም ፍሰቱ የቆየው ወሩ በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ለ5 ተከታታይ ቀናት ከሆነ የተለመደው የሀይድ ጊዜዋን በእያንዳንዱ ወር መጀመሪያ ሳምንት ላይ ለአምስት ቀን እንደሚቀጥል አድርጋ ታስበዋለች፡፡


ይህን ማወቅ ለምን አስፈለገ ከተባለ ደሙ ለረጅም ጊዜያት የሚቆይ ከሆነ የሀይድ ቀናቶቿን በግምት ከምትወስደው ይልቅ በዚህ ልምድ መሰረት ማስላቷ ተገቢ ስለሆነ ነው፡፡ ለምሳሌ ለተከታታይ 40 ቀን ደም ቢፈሳት ከነዚህ ቀናቶች ዉስጥ ወር በገባየመጀመሪያ ሳምንት ላይ ያሉትን 5ቱን ቀናት የሀይድ ጊዜ ብላ በመውሰድ ቀሪውን ጊዜ በበሽታ ደም ታስበዋለች፡፡

ነገር ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ሀይድ ያየች ልጅ ከሁለተኛው ወር ጀምሮ የደም ፍሰቱ ኢስቲሀዷ ሆኖ ረጂም ጊዜን ቢቀጥልባትም ለመጀመሪያ ጊዜ ያጋጠማትን የሀይድ ቆይታ እንድ ልምድ ተጠቅማ ትጸዳለች፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የደም ፍሰት ያጋጠማትን ልጅ ሀይድ ላይሆን ይችላል በሚል ለጥንቃቄ ሲባል እንድትጾም እና ሶላት እንድትሰግድ ማዘዝ፣ ቁርአንን በእጆቿ ይዛ እንዳታነብ ማገድ እንድሁም ከግንኙነት እንድትቆጠብ ማድረግ፣ ምናልባት ሀይድ ቢሆንስ በሚል እሳቦት ደም እየፈሰሳት የጾመችውን ጾም ኋላ ደሙ ሲያቆም ቀዷእ እንድታወጣ መደንገግ ምንም አይነት መረጃ የሌለው የመዝሀብ ምርጫ ከመሆኑም ባሻገዘመንልጽ የሆኑ ሀዲሶችንና የዑለማኦችን ስምምነትም መጻረር ነው፡፡

ስለዚህ ምንም አይነት የታወቀ መንስኤ የሌለው ደም እስካጋጠማት ድረስ ሀይድ ተደርጎ ነው መወሰድ ያለበት፡፡

«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏✍️

────⊱◈◈◈⊰────
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
አንበሳን ታግሎ የሚጥል ከጅብ ራሱ የሚያስጥል እኔ ጀግና ማን አለብኝ የሚል ልበ ደንዳና ትልቅ ጀግና የተባለ በአንድት ደካማ በሆነች 50ኪሎ በማትመዝን ሴት ልቡ ይፈርሳል .....! ሌሎችም ነጥቦች አሉ ተጠቀሙበት ከደርስ የተቆረጠ ነዉ።

ሰላም እደሩልኝ 🚲

=
t.me/https_Asselefya1
الحمد لله الذي أحيانا
بعد ما أماتنا وإليه النشور


=
(1) ቅድሚያ ውስጥህን ለውጥ⇓⇓
"በሰውነታችን ውስጥ አንዲት ሙዳ ስጋ አለች፣እርሷ ከተስተካከለች ሰውነት ሁሉ ይስተካከላል ።እርሷ ከተበላሸች ሰውነት ሁሉ ይበላሻል።እርሷም ልብ ናት።{{  ነብዩ ሙሀመድﷺ}}

(2) ራስህን አታታልል⇓⇓
"ሰወች የአንተን ውስጣዊ ማንነትህን ባለማወቃቸው ከውጫዊ ማንነትህ በመነሳት የሚሰጡት ምስክርነት አንተ ስለራስህ ያለህን ትክክለኛ ዕውቀት እንዳይሸፍንብህ {{።ኻሊድ ኢብን ሰፋዋን}}

(3)ለውሳኔ አትቸኩል⇓⇓
"አንድ ሰው በእርግጥ አንድ ዓይኑ ጠፍቶ ቢመጣ ዓይኑን ያጠፋው ሰው እስኪመጣ ድረስ አትፍረድለት።ምክንያቱም ዓይኔን አጠፋኝ ያለው ሰው ሁለት ዓይኑ ጠፍቶበት ሊመጣ ይችላልና ።{{ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ}}

(4)ሳያመልጥህ ተጠቀምበት⇓⇓
"የእያንዳንዱ እለት ጎህ ከበስተምስራቅ ብቅ ባለ ቁጥር፤ የአደም ልጅ ሆይ! እኔ አዲስ ፍጥረት ነኝ።ስለ ስራህም መስካሪ ነኝ።ሳላመልጥህ ተሰነቅብኝ።እኔ አንዴ ካመለጥኩ እስከ ዕለተ ትንሳዔ ድረስ አልመለስም።ብሎ አዋጅ ይናገራል።  {{ሀሰን አልበስሪ።}}

(5)ይህን አስቀድም⇓⇓
 ትምህርት ከመማራችሁ በፌት እውነተኝነትን ተማሩ።ዓላማችሁን እውነተኝነታችሁ ነውና የሚመራው ።{{ኢማሙ አውዛዒ}}

(6)
የግቦችን ግብ አትርሳ⇓⇓
"የሰው ልጅ እግሩ እዚህ ዓለም ከረገጠ ጊዜ ጀምሮ ወደ መጭው ዓለም (አኼራ)መንገደኛ ነው።የጉዞ ቆይታው እድሜው ነው፤ቀንና ሌሊት ማረፊያው ናቸው ።{{ኢማም ኢብኑል ቀይም}}

(7)ነገህን ዛሬ ጀምረው⇓⇓
"ነገ ከዛሬ ጋር አብሮ አለ።{{ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ}}

(8)ጠንካራ ሁን⇓⇓
"በህይወት እንቅስቃሴ ውስጥ ልፍስፍስ ከሆነ ስው ይልቅ ፣በእንቅልፍ ውስጥ ሆኖ ቆራጥ የሆነ ሰው በንቃት ውስጥ ነው።{{ዐሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ}}

(9)ከእርምጃህ በፌት⇓⇓
"ውሳኔ ሳትሰጥ አስተንትን ፣ወረራ ሳትፈፅም ተዘጋጅ ፣ሳትጀምር አማክር። {{ኢማሙ አሻፊኢይ}}

(10)ትኩረትህን ሰብስብ⇓⇓
"ትኩረትህን ወደፌት አድርግ የኃላህንማ አንድ ጊዜ አልፈኸዋል።{{አል ሙሐሲብይ}}

      
منقول
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
Audio
(فَسۡـَٔلُوۤا۟ أَهۡلَ ٱلذِّكۡرِ إِن كُنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ)

«ማታውቁ ከሆናቹህ አዋቂዎችን ጠይቁ በሚል የደረገ መሳጭ ኹጥባ!!»

🎙لفصيلة الشيخ فوزان عبدالله الفوزان حفظه الله تعالى

=

𝐓𝐞 ⭟ t.me/https_Asselefya1
ትኩረት እየሰጠሻቸዉ ትኩረት ለማይሰጡሺ ግደለሺ ለሆኑብሽ ሙሉ ትኩረትሺ ንፈጊቸዉ ሙሉ ትኩረትሺ ለራስሺ አድርጊ አንድ ቀን ከእንቅልፍቸዉ ነቅተዉ ያንቺ ትኩረት ቢፈልጉ ሙሉ እንደተቀየርሺ ዳግም ትኩረትሺን እንደማያገኙ ወደፊት እንጅ ወደ,ኋሏ እንደማትመለሺ አረጋግጪላቸዉ።

~
t.me/https_Asselefya1
ትክክለኛ የሱና ወንድምሺ ልንገርሺ ዛሬ...!!

⓵☞︎︎︎መጀመሪያ ራስሽ ላይ ትኩረት ሰጥተሺ እንድትሰሪ የሚያግዝሺ !

⓶☞︎︎︎መልካም ስትሰሪ የሚያጠነክርሺ ስትሳሳቺ ስህተትሺ የሚነግርሺ !

⓷☞︎︎︎በሚድያ ላይ ብቻ ሳይሆን ከሚድያ ስትርቂም የትም ብትሆኒ የሚፈልግሺ ሁኔታሺ የሚጠይቅሺ ሁለዬ አይዞሺ የሚልሺ ነዉ። ይሄ ትክክለኛ ወንድምሺ አጥብቀሺ ያዢ‼️

«ከዚህ ዉጭ በሚድያ ለራሱ ጥቅም ብቻ የሚጠቃቀምብሺ ነዉ እና ነቃ በይ በጊዜ ማለቴ ነዉ። »

=
t.me/https_Asselefya1
ዛሬ የቤት ስራ ልስጣችሁ በተለይ አድሚን ሁናችሁ የምታገለግሉ እህቶች !?

እስኪ እራሳችሁን ፈትሹ ዛሬ ለሰዉ እያገለገላችሁ እናተ ራሳችሁን እያገለገላችሁ ነዉን ? ቁርአን እየቀራችሁ ነዉ ? ኪታብስ ? ሙሀደራ ትሰማላችሁ ሌሎችንስ ለራሳችሁ እንደት ናችሁ !? ለሰዉ አታገልግሉ እያልኩ አይደለም ግን ለራሳችሁ ይቅደም የሚለዉ የፈለኩበት ብዙ እህቶች ኦላይ በአድሚንነት ብዙ አመት አገልግለዉ ለራሳቸዉ ግን ቃኢዳን እንኳን አስተካክለዉ የማይቀሩ ከኦላይ ሲወጡ የሚደናገጡ ብዙ አሉ ያ ከመከሰቱ በፊት ለራሳችን ትኩረት እንስጥ የከሌ አድሚን መሆንሽ ለአንቺ አይጠቅምሽም የራስሽ አድሚን ቀድመሽ መሆን ስትችይ ነዉ።

መልካም ፍተሻ! ለራሳችሁ እየቀራችሁ ከሆነ መልካም ነዉ ቀጥሉበት አድሚን ሆኖ መስራቱ ነገር ግን ከራሳችሁ ቂርአት ርቃችሁ ለሰዉ ማገልግ የራስ እያረረ የሰዉ ማማሰል የሚሆን ነቃ በሉ።

ተጨማሪ ሀሳብ ያለዉ፦ @As_selefyaa1_bot
=
"እናትህ በልጅነትህ ቤት ውስጥ እሳት እንዳያቃጥልህ ትጨነቅ ነበር። አንተም እናትህን ከአኺራ እሳት ዳዕዋ አድርግላትና አድናት ያኔ እናትህን እንደምትወዳት በተግባር ገለፅክ ማለት ነው።" በአቡ ኑህ {አላህ ይጠብቀው}

=
t.me/https_Asselefya1
17-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 17


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ዱዓእ…
~~
ዱዓእ ምን ያክል ተፅኖ እንዳለው የምትረዳው፡የነብዩሏህ ሙሣ ወንድም የሆኑት "ሃሩን"በወንድማቸው ሙሣ አለይሂመ_ሶላቱ ወሳላም ዱዕኣ አማካኝነት "ነብይነት"ን የሚያክል ነገር ያገኙ መሆናቸው ሲገባህ ነው።እርሳቸውም ብቻ አይደሉም ሌሎችም በዱዓእ አማካኝነት ታላለቅ ድርሻን ያገኙ አሉ።

*በዚህ ማስታወሴ የምንጠይቀው አላህን ነውና ሳንሰለች፣ሳንቸኩል፡እንደሚሰጠን እርግጠኛ ሁነን ች,ክ*ክ ብለን እንጠይቀው አያሳፍረንም ልላችሁ ነው።

=>አሏህ ሆይ ገና የሀጃችንን ከመናገረችን በፊት የውስጣችንን ታውቀዋለህና ከሙራዳችን ማማ ላይ ከፍ አድርገህ አሳየን።

አቡ ዑበይዳ ፦ t.me/AbuOubeida
በሁሉም ስኬት ጀርባ ህመም አለ በሁሉም የሚያሙ ታሪኮች መጨረሻ ስኬት አለ !!

=
የነፍሱ ጉዳይ ለሚያስጨንቀውና ነፍሱ ለጥፋት እንዳትዳረግ ለሚሰጋ ብቻ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

ታላቁ የዘመናችን ዓሊም ኢማም ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦

የነፍሱ ጉዳይ የሚያስጨንቀውና ነፍሱ  ለጥፋት ትዳረጋለች ብሎ የሰጋ ሰው ፝እራሱንና ሌሎችን ይጠቅም ዘንድ ሸሪዓዊ ዕውቀቶች  እና የዕውቀት ማዕዶች ላይ  ትጉህ መሆን አለበት።》መጅሙዐል ፈታዋ(8/77)

~
https://t.me/https_Asselefya1
ሂወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች

«ከቁርአን ጋር እንኑር ....!»

=