💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከትምህርት ቤት መልስ ዳገቱ አቤት ያለ እሩጫ ነበር ........

#ትዝታ
✍️ሳቂ...!

ሰው በሀዘን አይደምቅም፡
ለቅሶ ዳስ አያሞቅም፡
የዱንያ ምኞት አያልቅም፡
አልቅሰሽ አይዘለቅም፡
መተከዝ የለውም ጥቅም፡


እናማ.
ሁሉም ቢገፋ ቢጥልሽ፡
መውደቅ ሞት እንዳይመስልሽ፡
ቁልቁል ዳገት ተራመጅ
መከራ ማለፍን ልመጅ
ከእንባ ሳቅሽን ውደጅ
አንገት አትድፊ ከሰው ደጅ፡

.አወና

በፍፁም አትሳቀቂ፡
በትንሽ ነገር ተብቃቂ፡
የአሏህን ፍጥረት አድንቂ፡
ወንጀል ከመስራት ራቂ፡
በፈገግታ ድመቂ፡
አልሀምዱ-ሊላህን እወቂ፡
በለቅሶሽ ስር አትደበቂ፡
ከሞት ከአፈር እስክትወድቂ
አትዘኝ እህቴ ሳቂ...


✍️በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
የልብሺን ሰላም ከሚረብሺሽ ቦታዎች ራቂ!
የልብሺ ሰላም የሚሰጥብሺ ቦታ ላይ ትጊ!

✍️أم عثيمين
=

t.me/https_Asselefya1
قال العلامة صالح الفوزان:

‏"الدنيا ليست دارا للمسلم،إنما دار المسلم هي الجنة،وهو وجد في الدنيا من أجل أن يعمل للجنة"

شرح40النووية
=
t.me/https_Asselefya1
አንተን መራቅ የፈለገ ሰው ሁሌ ካንተ ትንሽ ስተትን ይፈልጋል ካንተ መራቅ የማይፈልግ ሰው ደግሞ ስተትህን አርሞ ሁሌ በንፁህ ፍቅሩ ያሸንፍሃል።

ስተት_ፈላጊ ሳይሆን ስተት_አራሚ እንሁን..!

  منقول
=
ስለ "Halal Jobs" ሰምተዋል?

ይህ ፕላትፎርም የተከፈተው ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎችን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ለማድረስ ሲሆን፥

አዲስ ስራ ለሚፈልጉ፣ ስራ መቀየር ላሰቡና እንዲሁም ቀጣሪዎች የስራ ማስታወቂያቸውን በነፃ እንዲለቁበት በማሰብ የተዘጋጀ ፕላትፎርም ነው!።

ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!

እርስዎም ለወዳጅዎ በማጋራት የአላማችን ተካፋይ ይሁኑ።
ቻናል👉https://t.me/HalalJobsEth
ያገባችሁ እንዲሁም ለማግባት ዝግጅት ላይ ያላችሁ ባጠቃላይ የማግባት ሀሳብ ላላችሁ ይህቺን ኪታብ በደምብ ሞጥሏት። ሁሉ ነገር በዝርዝር ተብራርቶበታል።

ለማዘዝ👇👇
@ferst_tewhid_S

ከማዘዝ👇👇
@Ibnu_turabb123
መበቀል እየቻሉ ንቆ ማለፍ የብልህነትና
የጀግንነት አንዱ ክፍል ነው ።
በዳይህን ለጌታህ ስጠውና ሰላማዊ ህይወትን ኑር

በልም፦
                       حسبي الله ونعم الوكيل
አብሽር! እርሱ አላህ ለሁሉም ነገር በቂህ ነው።


=
t.me/https_Asselefya1
Hilya #09
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 09

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር


ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
የወንድነትህ ሚዛን...!!

لاخير في زوج لايأمر زوجته بالستر

ሚስቱ እንድትሸፈን የማያዝ ወንድ ኸይር የለውም።

قيل: أين ذهب حياء النساء؟

የሴቶች አይናፋርነት የት ሔደ!? ተባለ...

#قالوا:
ذهب يبحث عن غيرة الرجال!!

የሚቀኑ ወንዶችን ፍለጋ ሔደ ብለው መለሰላቸው።

✍️ኑር

http://t.me/nuredinal_arebi
سورة الكهف
عبد الله بصفر
«የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦»

የጁምዓ ቀን سورة الكهف የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።

«መቅራት ያልቻለ ያድምጥ»

=
t.me/https_Asselefya1
📍تذكير بسنن يوم الجمعة رحمني الله وإياكم  :

(١)قراءة سورة الكهف.

عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ -رضي الله عنه- عنِ النبيِّ -صلَّى اللهُ عليه وسلَّم- أنَّه قال: "مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ"
📘[صحيح الجامع (٦٤٧٠)]

(٢) والإكثار من الصلاة على النبي -ﷺ-

قالَ رسولُ اللَّه -ﷺ-: "إنَّ مِن أَفْضلِ أيَّامِكُمْ يَوْمَ الجُمُعةِ، فَأَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصلاةِ فِيهِ، فإنَّ صَلاتَكُمْ معْرُوضَةٌ علَيَّ فقالوا: يَا رسول اللَّه، وكَيْفَ تُعرضُ صلاتُنَا عليْكَ وقدْ أرَمْتَ؟ قال: يقولُ: بَلِيتَ، قالَ: إنَّ اللَّه حَرم عَلَى الأرْضِ أجْساد الأنْبِياءِ".
📘[رواهُ أَبُو داود بإسنادٍ صحيحِ].

(٣)آخر ساعة من يوم الجمعة.

 عَن أبي هريرة -رضي الله عنه- أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ -ﷺ- ذَكَرَ يَوْمَ الجُمُعَةِ، فَقَالَ: "فِيه سَاعَةٌ لا يُوَافِقها عَبْدٌ مُسلِمٌ، وَهُو قَائِمٌ يُصَلِّي يسأَلُ اللَّه شَيْئًا، إِلاَّ أَعْطَاهُ إِيَّاه وَأَشَارَ بِيدِهِ يُقَلِّلُهَا"
📘[متفقٌ عليه]

وفقنا الله وإياكم لما يحب ويرضى  إلى يوم نلقاه.


——

http://t.me/https_Asselefya1