Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
YouTube
⛔ወሃብዮች አይደለም የፈቀዱት!⛔ ፈረስ፣ ጅብ እና ይህ እንስሳ 👆 እንደሚበሉ ታውቃላቹህ?
#Ikhlas tube 2
#Halal_Media
#10ደቂቃበሳዳት
@sadatkemal
@Halalmedia
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡…

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~አንድ ሰው አፍቅራችሁ፤ አብሮ ለመኖር ተመኝታችሁ ከሆነ… አገኘው አጣው ይሆን ብላችሁ ብዙ አታስቡ፤ አትብሰልሰሉ። አላህ ያለው ይሆናል፣ እሱ ያላለው አይሆንም። «ቀደር»አንድም ይሰበስባችኋል ወይ ይበትናችኋል።
ቀደር ማለት 6ኛው የኢማን ማዕዘን ነው። በጎ ይሁን መጥፎ ስለኛ ነገር የተፃፈው ሁሉ ጥንት ከመፈጠራችን በፊት ነው። እኛም እየኖርን ያለነው ከዚህ ቀደም የተፃፈልንን ነው። አላህ ያልፃፈልንን ብንስገበገብ ጎትተን አናመጣውም። እሱ የፃፈልንን ገፍተን አንመልሰውም።
ሁሉም ነገር ከልኩ ላያልፍ የምን መባከን የምን ብዙ መጨነቅ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ፕሮፍይል መፃፊያ ሰጠሁዋችሁ ~
ለናተ ያልሆነማ.....
ዉሰዱ ኸይር ነገር ፃፉበት ታድያ !
~
ዉሰዱ ኸይር ነገር ፃፉበት ታድያ !
~
ሴቶችዬ እነዚህ ⓷ ነጥቦች
በቅርብ እጀምርላችሁ አለሁ አላህ ያግዘን
~
𝐓𝐞 ፦ t.me/https_Asselefya1 »
በተከታታይ የምለጥፍላችሁ ይሆናል ለማንበብ ተዘጋጁ እሺ ብዙዎቻችን ለይተን አናቃቸዉም እነዚህ ነጥቦች ሁለዬ የምንደናበር አለን እና አንብበን እንጠቀም ማፊ መደናበር ነቃ በሉ እሺ......!!በቅርብ እጀምርላችሁ አለሁ አላህ ያግዘን
~
𝐓𝐞 ፦ t.me/https_Asselefya1 »
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ ⓽ ➭➭➭➭ ⇛ዛሬ የእዝነትና የፍቅር የአታክልት ስፍራ በሆነዉ (በአቡ ደህዳህ) የአታክልት ስፍራ ዉስጥ ቆይታ እናረጋለን። ያቺ የአታክልት ስፍራ ልብን በሀሴት ምትሞላ፣ ደስታ የምትሰጥ፣ ሰላማዊ አየር ያላት ዉብ የአታክልት ስፍራ ናት። ያየዉን ሰዉ ድንገት ሳያስተዉል ‛ሱብሀነላህ!’ እንዲል ታስገድዳለች። የመዲና ሰዎች አዉርተዉላት የማያበቁ እጅግ ዉብና ምርጥ የአታክልት ስፍራ ነበር። ⇛ከዕለታት…
እህቴ ⓵⓪ የመጨረሻ
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
⇛ከዱንያ ግብግብ ርቀሽ፣ የጌታሽን ዉዴታ ናፍቀሽ፣ ዉዱዕ አድርገሽ፣ ሁለት ረከዓ ሰግደሽ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛አቅልሽ፣ ልብሽና መላዉ አካላትሽ ከሚያዉቁት ወንጀሎች ቶብተሽ፣ ነገር ግን የቂያማ እለት የማታስታዊሻቸዉ ወንጀሎችሽ አላህ ገልፆልሽ.. ያ ዱንያ ላይ የሰተረሽ አላህ አኼራም ላይ ሰትሮልሽ እንደዉም ወደ ሀሰና ቀይሮ ሚዛንሽን ከፍ ሚያረግ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?
⇛ጥም ሊገልሽ ተቃርቦ፣ ድንብርብርሽ ጠፍቶ ወደቀኝና ግራ ስትመላለሺ ድንገት ሀዉድን አይተሽ ሰዎች ሲጋፉና ሲሽቀዳደሙ አንቺ ምንም ማረግ ባለመቻልሽ በታላቅ ድምፅ እይጮህሽ ባለበት ሁኔታ ላይ.. ከሩቅ ያ የፍጥረቱ
እንዴት ደስ ይላል?!
«ያ አህለል ጀና!» ተብሎ በሚጠራበት ወቅት ላይ ያንቺም ስም እዛ ዉስጥ ሰፍሮ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
«እከሊት የእከሌ ልጅ!» ተብለሽ ተጠርተሽ ጀነትን ያለሂሳብና ያለቅጣት ምትወርሺ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛አላህ ፊት መቆምን ከናፈቅሽ፣
የሱን ንግግር መቅራትን ከናፈቀሽ፣
ሌሊትን እሱን ለመገናኘት ከናፈቅሽ፣
ቀንንም የሱን ትዕዛዛት ለመፈፀም ከናፈቅሽ፣
አዛን የሱ ጥሪ ነዉና እሱንም ከናፈቀሽ፣
ረሱሉን ከናፈቅሽ፣
ጀነትን ከናፈቅሽ፣
አላህን መገናኘትን ከናፈቅሽ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛እነዚህን ፅሁፎች አንብበሽ ዱዓ መቅቡል ሚሆንባቸዉን ወቅቶች መርጠሽ ለራስሽ ዱዓ እንደምታደርጊዉ ይህን ፅሁፍ ለፃፈ ሰዉም ዱዓ ምታደርጊ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
እህቴ ከላይ የተመኘሁትን በሙሉ አላህ ይወፍቅሽ!
⇛ይህንን ከኸይር እጅግ በጣም ትንሽ እንጂ ምንም የሌለዉን ደካማ ባሪያንም አላህ በእዝነቱ እንዲያካብዉ ዱዓ አድርጊለት።
የስንብት ወቅት ደርሷል!
ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ቅሬታ ካለሽ አድርሺን!
➴ሰላም_ለልብሽ!
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
ሌሎች ተጨማሪ ትምህርቶች ለመከታተል ቻናላችን ይቀላቀሉ፦ t.me/https_Asselefya1
አስተያየት እርምት ካለ በቦታችን
ይጠቁሙን ፦ @As_selefyaa1_bot
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
⇛ከዱንያ ግብግብ ርቀሽ፣ የጌታሽን ዉዴታ ናፍቀሽ፣ ዉዱዕ አድርገሽ፣ ሁለት ረከዓ ሰግደሽ..
ወንጀልሽን ለአላህ እየተናዘዝሽ አልቅሰሽ አላህ ደግሞ የዉስጥ እርካታን፣ የመንፈስ ደስታን ሲሰጥሽ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛አቅልሽ፣ ልብሽና መላዉ አካላትሽ ከሚያዉቁት ወንጀሎች ቶብተሽ፣ ነገር ግን የቂያማ እለት የማታስታዊሻቸዉ ወንጀሎችሽ አላህ ገልፆልሽ.. ያ ዱንያ ላይ የሰተረሽ አላህ አኼራም ላይ ሰትሮልሽ እንደዉም ወደ ሀሰና ቀይሮ ሚዛንሽን ከፍ ሚያረግ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?
⇛ጥም ሊገልሽ ተቃርቦ፣ ድንብርብርሽ ጠፍቶ ወደቀኝና ግራ ስትመላለሺ ድንገት ሀዉድን አይተሽ ሰዎች ሲጋፉና ሲሽቀዳደሙ አንቺ ምንም ማረግ ባለመቻልሽ በታላቅ ድምፅ እይጮህሽ ባለበት ሁኔታ ላይ.. ከሩቅ ያ የፍጥረቱ
ዐይነታ የሆኑትን የዓለሙን ብርሀን ፈገግ ብለዉ አይተሻቸዉ፣ በፊት አይተሻቸዉ ባታዉቂም በአንዴ ለይተሻቸዉ ሀዉዳቸዉን ጠጥተሽ ከዚያ መቼም ማትጠሚ ከሆነ..እንዴት ደስ ይላል?!
«ያ አህለል ጀና!» ተብሎ በሚጠራበት ወቅት ላይ ያንቺም ስም እዛ ዉስጥ ሰፍሮ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
«እከሊት የእከሌ ልጅ!» ተብለሽ ተጠርተሽ ጀነትን ያለሂሳብና ያለቅጣት ምትወርሺ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛አላህ ፊት መቆምን ከናፈቅሽ፣
የሱን ንግግር መቅራትን ከናፈቀሽ፣
ሌሊትን እሱን ለመገናኘት ከናፈቅሽ፣
ቀንንም የሱን ትዕዛዛት ለመፈፀም ከናፈቅሽ፣
አዛን የሱ ጥሪ ነዉና እሱንም ከናፈቀሽ፣
ረሱሉን ከናፈቅሽ፣
ጀነትን ከናፈቅሽ፣
አላህን መገናኘትን ከናፈቅሽ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛እነዚህን ፅሁፎች አንብበሽ ዱዓ መቅቡል ሚሆንባቸዉን ወቅቶች መርጠሽ ለራስሽ ዱዓ እንደምታደርጊዉ ይህን ፅሁፍ ለፃፈ ሰዉም ዱዓ ምታደርጊ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
እህቴ ከላይ የተመኘሁትን በሙሉ አላህ ይወፍቅሽ!
⇛ይህንን ከኸይር እጅግ በጣም ትንሽ እንጂ ምንም የሌለዉን ደካማ ባሪያንም አላህ በእዝነቱ እንዲያካብዉ ዱዓ አድርጊለት።
አላህ የሱን ይቅርታ፣ የሱን ሙሀባ፣ የሱን ጀነትን ከሚወፈቁት ያደርገዉ ዘንድ ለምኚለት!!የስንብት ወቅት ደርሷል!
ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ቅሬታ ካለሽ አድርሺን!
➴ሰላም_ለልብሽ!
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
ሌሎች ተጨማሪ ትምህርቶች ለመከታተል ቻናላችን ይቀላቀሉ፦ t.me/https_Asselefya1
አስተያየት እርምት ካለ በቦታችን
ይጠቁሙን ፦ @As_selefyaa1_bot