💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሴት ልጅ ገንዘብ ትወዳለች አሉ ለመሆኑ እዚች ምድር ላይ ገንዘብ የሚጠላ አለዴ እ!?

~
የአላህ ሚዛን ከፍጥረታት የተለየች ናትና ዋጋህን አላህ ዘንድ እንጂ የሰው ልጅ ዘንድ አትፈልግ።

~
t.me/https_Asselefya1
~አንድ ሰው አፍቅራችሁ፤ አብሮ ለመኖር ተመኝታችሁ ከሆነ… አገኘው አጣው ይሆን ብላችሁ  ብዙ አታስቡ፤ አትብሰልሰሉ። አላህ ያለው ይሆናል፣ እሱ ያላለው አይሆንም። «ቀደር»አንድም ይሰበስባችኋል ወይ ይበትናችኋል።

ቀደር ማለት 6ኛው የኢማን ማዕዘን ነው። በጎ ይሁን መጥፎ ስለኛ ነገር የተፃፈው ሁሉ ጥንት ከመፈጠራችን በፊት ነው። እኛም እየኖርን ያለነው ከዚህ ቀደም የተፃፈልንን ነው። አላህ ያልፃፈልንን ብንስገበገብ ጎትተን አናመጣውም። እሱ የፃፈልንን ገፍተን አንመልሰውም።

ሁሉም ነገር ከልኩ ላያልፍ የምን መባከን የምን ብዙ መጨነቅ!
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ለሰርግ እንድሁም ለሌላ ፕሮግራም መፃፊያ

~
ትክክለኛ ሰዉ በትክክለኛ ስአት ይመጣል አንቺ ብቻ ትክክለኛ ሰዉ ሁነሺ መገኘት ነዉ የሚጠበቅብሺ!

=
t.me/https_Asselefya1