💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 1⃣2⃣ ↩️


♨️ሴቶችን የተመለከቱ ጉዳዮች
👉በሀይድ ጊዜ ቁርአን መንካት
👉በሀይድ ጊዜ ፃምና ሶላት

🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
የኪታብ ደርስ

لاإله إلا الله … للشيخ رسلان
ላኢላሃ ኢለሏህ … የሸይኽ ረስላን ኪታብ

ክፍል ⑥

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ገደል እንግባንዴ
Sadat
ተያይዘን ገደል እንግባንዴ?
ተያይዘን ገደል እንግባንዴ?
ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም ትጠየቃላችሁ፡፡
የሰው ስም በአደባባይ ማንሳት ይቻላልን?
የመጀመሪያውን ሰው አደምን (አለይሂ ሰላም) ማን ፈጠረው?
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ትዳር


ትዳር ትምህርት ቤት ነው ብዙ ውጣ ውረድና ሀላፊነትን እንማርበታለን።

ነገር ግን

ትዳር መዋለ ህፃናት አይደለም። ከልጅነት አመል ያልተላቀቁ ጥንዶችን የመሸከም አቅሙ የመነመነ ነው።

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 1⃣3⃣ ↩️


♨️ሴቶችን የተመለከቱ ጉዳዮች
👉በሀይድ ጊዜ ቁርአን መቅራት
👉በሀይድ ጊዜ መስጅድ መግባት

🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
❝በቤታችሁ ውስጥ እርጉ :
እንደፊቱ መሐይምነት ጊዜ
መገላለጥን አትገላለጡ ❞
አል-አህዛብ 33
Audio
አጭር መልእክት በአህባሽ ለተታለሉ


👉በመታለልም ሆነ ባለማወቅ አሕባሾችን ለተቀላቀሉ ወንድሞችና እህቶች!!!

🎙MuhammedSirage M.NUR
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
4_5794165874512365655.pdf
1.1 MB
◾️ሒጃብሽ አደራ➤ሒጃብሽ አደራ


👉አጭር እጅግ ጠቃሚ መፅሀፍ

♨️ርዕስ፦
➤ሙስሊሟ ሴት ሆይ ሒጃብሽ አደራ
💢 ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️


#የተከበርሺው_እህቴ_ሆይ! ጊዜሽን በኢማን ፣ በዒልም ፣ አላህን በመታዘዝና በበጎ ስራ
እንዲያሳልፍልሽ ፤ አካልሽን በሂጃብ እንዲሸፍንልሽ አላህን እማጸንልሻለሁ፡፡ ይህ
ለአንች በእርሱ ተጠቃሚ እንድትሆኝ ከአላህ ተስፋ በማድረግ በማንኛውም ቦታ የምትከበሪበት ፤ ደረጃሽ ከፍ የሚልበት ሒጃብ ነው።


↪️የተከበርሽው እህቴ ሆይ! አላህ ወደትክክለኛው ጎዳና በምመራት በእኛ ላይ የዋለውን ታላቅ ጸጋ በቅድሚያ ልትገነዘቢ ይገባል፡፡ ኢስላም ለባሮቹ የወደደው ያለምንም ጉድለት
ያሟላው ከእርሱ ውጭ የማይቀበለው የሆነ ዲን ነው፡፡

🔷አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

◾️إن الدين عند الله الإسلام

“አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ አል ኢምራን 19

◾️ومن يبتغ غير الإسلام دينا فلن يقبل منه وهو في في الآخرة من الخاسرين

“ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡
እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡” አል ኢምራን ፡85

◾️اليَومَ أكمَلتُ لَكُم دِينَكُم وأتمَمتُ عَلَيكُم نِعمتي ورضيتُ لَكُم الإسلاَم دِينا

“ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ፤ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ ፤
ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡” አል ማኢዳ፡

↪️አዎ! ይህ ዲን አላህ በእርሱ ዓቂዳን ፤ ውጫዊና ውስጣዊ ስነ-ምግባርን
የሚያሳምርበት ፤ የዱንያን እና የአኼራን ህይዎት የሚያስተካክልበት ዲን ነው፡፡ እርሱን አጥብቆ ለያዘው ከከከንቱ አመለካከት ፣ ከሓጢያት፣ እንዲሁም ከዘቀጠ አመለካከት ፤ ከውርደት ፣ ከጥመት እና ከመንሸራተት የሚያጸዳ ዲን ነው፡፡

ኢስላም ታላቅና የተባረከ ዲን ነው፡፡ በረከት የሞላበት ለዱንያና ለአኼራው ህይዎት ጠቃሚ ፍሬዎችን የሚያስገኝ ዲን ነው፡፡

🔷 #የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! በዚህ ቦታ አጥብቆ ለያዛቸው ወደትክክለኛው ዲንና ታላቅ ወደሆኑ አቅጣጫዎች የሚመሩ ደረትን ለማስፋት ኢስላምን ለመቀበል የሚያግዙ ጥቅል የሆኑ ዋና ዋና ኢስላማዊ ደንቦችንና ሕጎችን ሁላችንንም በእርሷ እንዲጠቅም አላህን ተስፋ በማድረግ ለማስታወስ እፈልጋለሁ፡፡

↪️ያማረ ፤ ቀጥ ያለና የተሟላ የሆነው ሕግ የአላህ ህግ መሆኑን በእርግጠኛነት
ማወቅ፤ አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

◾️أَفَحُكمُ الجاهِلِيَّةِ يَبغُن ومَن أَحسَنُ مِنَ اللهِ حُكمَا لِقوُمِِ يوقِنُون

“የማህይምነትን ፍርድ ይፈልጋሉን? ለሚያረጋግጡም ሰዎች ከአላህ ይበልጥ
ፍርዱ ያማረ ማን ነው?” አል ማኢዳ፡ 50

﴿أَلَيسَ اللهُ بِحكَمِ الحَاكِمِنَ﴾

“አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡”አቲን 8

۩﴿وَهُوَ خيرُ الحَاكِمِينَ﴾

↪️“እርሱም (አላህ) ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነው፡፡” አል አዕራፍ፡ 87


አንድ ሙስሊም ትዕዛዙ ከአላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - መሆኑን ካረጋገጠ
ማንኛውንም ፍርድ ወይም ትዕዛዝ ሙሉ በሙሉ ይቀበላል፡፡
🔷 #የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! ማንኛውም የተሟላ እድልሽ ፣ ክብርሽ የአላህን ህግጋት አጥብቆ ከመያዝ ጋር ቁርኝት እንዳለው እዎቂ፡፡ ያንች እድል ወይም ዕጣ አላህን በመታዘዝሽ ወይም ሸሪዓውን በመጠበቅሽ የሚወሰን ይሆናል፡፡


ኢንሻአላህ
ይቀጥላል

https://t.me/https_Asselefya1
قراءة جميلة لسورة الكهف كاملة بصوت القارئ |بيشةوا قادر الكردى|
<unknown>
🔻ቆንጆ የሱረቱል ካህፍ ቂርአት


👉(ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኹጥባ_የሶላት አሰጋገድ ሁኔታ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمْعَةِ

ጁሙዓ ኹጥባ

📍كَيْفِيَّةُ الصَّلَاةِ

→ የሶላት አሰጋገድ ሁኔታ

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🗓 [جمعة/23/شوال/1442]

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #1
Ibnu Munewor
አዲስ የደርስ ፕሮግራም
~~~~~~~~
* ኪታቡ:- የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኪታቡ ተውሒድ

* የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ አቡበክር መስጂድ
* የሚሰጥበት ጊዜ፡- ሰኞ፣ ማክሰኞ እሮብ (ከመግሪብ በኋላ)
* ደርስ ክፍል 1⃣ :-

መግቢያ

- የሸይኹ አጭር ታሪክ
- በሳቸው ላይ የሚነዙ ብዥታዎችና መልሶች
- ኪታቡ ተውሒድ ዑለማኦች ዘንድ ያለው ቦታ


https://t.me/IbnuMunewor
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 1⃣4⃣ ↩️


↪️ በሀይድ ጊዜ ወይም በኋላ የሚፈሰው ዳልቻና ደፍራሳ ፈሳሽ
↪️ ሀይዷ እንደተቋረጠና እንዳለቀ የምታውቅባቸው ምልክቶች


🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ነጭ ልብስ መልበስና ከፈን!

ኢብኑ አባስ "ረዲየሏሁ አንሁ" ባስተላለፉት ሃዲስ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"ከልብሶቻቹህ ነጭ ልብስን ልበሱ እርሷ ከመልካም ልብሶቻቹህ ነችና በርሷም ሙታኖቻቹህን ገንዙባት!"

📚 صحيح الجامع (1236)
አንድ ነጥብ ለአስተውሎት
~~~~~
በጣም ከምንሸወድባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ በእውቀት የሚበልጡንን መሻይኾች ልንጠቀምባቸው አለመቻላችን ነው። በሃገራችን የመንሃጅ ግንዛቤ በጣም የሳሳ እንደሆነ ማንም የማይክደው ሐቅ ነው። ይሄ ክፍተት ደግሞ ብዙ መሻይኾች ላይ ይጎላል። ለወቅታዊ ኪታቦችና ለኢንተርኔት የቀረበው ወጣት #አንፃራዊ በሆነ መልኩ ትንሽ ሻል የሚልበት ሁኔታ አለ። በንፅፅር ነው እያወራሁ ያለሁት። ትንሽ እውቀት የራሱ ብዙ ድክመት አለበትና የማንክደው ብዙ ጣጣ እያመጣብን ነው። ሌሎችን ችግሮች ለጊዜው ልተውና በተነሳሁበት ጉዳይ ላይ ያለውን ላንሳ። ድርቅና (ዒናድ) ሳይሆን የግንዛቤ ችግር ያለባቸውን መሻይኾች መቅረብ እንጂ መራቅ ለሁሉም አይበጅም። ይሄ ማግበልና መፃፍት ለነሱም፣ ለኛም፣ ለቆምንለት አላማም፣ ለወገናችንም የሚበጅ አይደለም፡፡ እና ተውሒድና ሱናን መውደድ፣ የሱና ዑለማዎችን ማክበር፣ ለደሊል እጅ መስጠት ካሸተትንባቸው ክፍተቶችን ብናይ እንኳ ከመራቅ ይልቅ መቅረባችን ነው የሚያተርፈን።

1ኛ:- ለነሱም ውለታ መዋል ነው። እኛ ችላ ስንላቸው በሌሎች አንጃዎች ይጠለፋሉ። ይሄ ከዚህ ቀደም በስፋት ተከስቷል። እኛ ስንርቃቸው የሌሎች ሲሳይ ሆነዋል። በራሳችን ላይ ጠላት አብዝተናል። ካለፈው ልንማር በቃ ልንል ይገባል፡፡
2ኛ:- ለሰፊው ህዝበ ሙስሊም፦ እነዚህ መሻይኾች ህዝብ ዘንድ የተሻለ ቦታ ስለሚኖራቸው የነሱ መጠንከር ለህዝብ ይተርፏል፡፡ እኛ ባግባቡ ካልቀረብናቸው ግን የሚጠልፏቸው አንጃዎች የሰለፊያን ዳዕዋ በጥላቻና በስጋት እንዲመለከቱ አድርገው ይሞሏቸዋል። ይሄ ደግሞ ዞሮ ዞሮ ዳፋው ለህዝብ ነው የሚተርፈው።
3ኛው:- ጥቅም ለራሳችን ነው፡፡ እኛ ትንሽዬ የመንሃጅ ግንዛቤ አለችን ማለት (ያውም ከኖረ) ከነሱ በእውቀት በለጥን ማለት አይደለም፡፡ እንዲያውም ከነጭራሹ እውቀት አለን ማለትም አይደለም። እነሱ ዘንድ መንሃጅ ላይ የግንዛቤ ክፍተት መታየቱ እውቀት የላቸውም ማለት አይደለም፡፡ ለሁለቱም ወገን የሚበጀው መቀራረቡ ነው። እነሱ ዘንድ ያለውን ክፍተት ከቻልን ኪታብ እየገዛንላቸው ፣ ካልሆነ እያዋስናቸው፣ የታላላቅ ዑለማዎችን ንግግር እያሰማናቸው፣ በአደብ እየተከራከርናቸው ለመሙላት መጣር አለብን። በተለይ ኪታብ መስጠት ያለው ዋጋ ቀላል አይደለምና በዚህ ላይ ልንረባረብ ይገባል። የኛን ጅህልና ደግሞ ቁጭ ብሎ በመማር መግፈፍ አለብን። ይህን ስናደርግ ለራሳችንም፣ ለመሻይኾቹም፣ ለወገናችንም ትልቅ ውለታ እንውላለን። ለደዕዋችን መፋፋትም ጉልህ ሚና ይኖረዋል፡፡ የማወራው ከላይ እንደገለፅኩት ተውሒድና ሱናን መውደድ፣ የሱና ዑለማዎችን ማክበር፣ ለደሊል እራስን ዝቅ ማድረግ፣ ቅንነት ስለሚታይባቸው መሻይኾች ነው። አላማዬ ጥቆማ መስጠት ነው። ሃሳቡን ይበልጥ ልታዳብሩት ትችላላችሁ። አላህ ማስተዋሉን ያድለን። ኣሚን።

https://t.me/IbnuMunewor
የ"ሰለፊያ" ደዕዋ መሰረቶች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
مُحَاضَرَةٌ جَدِيْدَة
አዲስ ሙሓደራ

←المَوضُوعُ↓
→ ርዕስ↓

[ أُصُولُ الدَّعْوَةِ السَّلَفِيَّةِ ]
[ የ "ሰለፊያ" ደዕዋ መሰረቶች ]

←المحاضرة الأولى↓
→ ክፍል ①

مُحْتَوَيَاتُ المُحَاضَرَةِ
በሙሓደራዉ ዉስጥ የተካተቱ ነጥቦች

الأصل الأول الإهتمام والعناية بطلب العلم الشرعي والتفقه في الدين

①ኛዉ መሰረት→ሸሪዓዊ እዉቀትን በመማርና ዲንን በመገንዘብ ላይ ትኩረት ማድረግ

الأصل الثاني الحرص على التطبيقي العملي للإسلام

②ኛዉ መሰረት→እስልምናን በተግባር ተፈፃሚ በማድረግ ላይ ትኩረት መስጠት

الأصل الثالث الدعوة إلى الله تعالى على بصيرة

③ኛዉ መሰረት→ወደ አሏህ በእዉቀት ላይ ሆኖ መጣራት

الأصل الرابع الإهتمام بعقيدة السلف علما وعملا وتعليما

④ኛዉ መሰረት→የሰለፎችን አቂዳ በመማር በመስራትና በማስተማር ላይ ትኩረት መስጠት

🕌 ደሴ ሸምስያ መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

ክፍል ② ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كُن_لها_رجلاً.......................... تَكون_لكَ_أربع_نساء!..............................