Forwarded from []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
ባልሽ ከቤት ወጥቶ ወደ ቤቱ ቶሎ እንዲመለስ ማድረግ የአንቺ ድርሻ ነው ። ምን ልልሽ ፈልጌ ነዉ ቤቱን እንዲናፍቅ አድርጊዉ። አያያዝን ልመጂ
https://t.me/SileTidarEnmekaker
https://t.me/SileTidarEnmekaker
ወደ ቻናሉ ብትገቡ ብዙ ትማሩበታላችሁ
ለሌሎችም ጋብዟቸዉ ምንችግር አለ
አብረዉ ቢማሩ ቢጠቀሙ እ ?!«ትዳር የአማኞች ምሽግ ነዉ»
https://t.me/SileTidarEnmekaker
https://t.me/SileTidarEnmekaker
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 06-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
07-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 07
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 07
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ወንዶች ሰርታችሁ ጥራችሁ ለማሳደር እንጅ ቤት ያላት ሴት ሀብት ያላት ሴት እያላችሁ አትጃጃሉ ።
ሀቂቃ ሴት ቤት የገባ ወንድና መስጅድ የገባ ውሻ ተመሳሳይ ናቸው።ውርደት እንጅ ክብር አያገኙም።
የተጣላሀት ግዜ ሻንጣህን አንጠልጥላ ታበርሀለች ነገርኩኝ !
መልካም••••
~
ሀቂቃ ሴት ቤት የገባ ወንድና መስጅድ የገባ ውሻ ተመሳሳይ ናቸው።ውርደት እንጅ ክብር አያገኙም።
የተጣላሀት ግዜ ሻንጣህን አንጠልጥላ ታበርሀለች ነገርኩኝ !
መልካም••••
~
ኹጥባ ታላቁ የበድር ዘመቻ
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
የጁሙዓ ኹጥባ
➖➖➖➖➖
👍 ታላቁ የበድር ዘመቻ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
𝐓𝐞« t.me/abu_reyyis_arreyyis/8802
➖➖➖➖➖
👍 ታላቁ የበድር ዘመቻ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
𝐓𝐞« t.me/abu_reyyis_arreyyis/8802
አላህ ያክብርልኝ ዉድ ኡስታዞቼ እና የሱና
እህቶቼ ክበሩልኝ አቦ ደስ አስብላችሁኛል ኑሩልኝ ! ለናተም ወጉ ይድረሳችሁ እ¡
~
በቅርቢይቷ ሂወት መልካም ሴት ያገባ
ሁሌ ይደሰታል ሲወጣም ሲገባ
የፍቅርን ጣዕምን አጊይቶ ይኖራል
ሁሌ በተውሂዱ አብቦም ይኖራል
የመልካም ሴት ደስታ ሁሌ ይጨምራል
መልካም ሴት ሁኝ እንጂ ፈላጊሽ ይበዛልከሆንሽ ቁጥብ ሴት ወሬ እማታናፍሽ
ደስታሽ ዘውታሪ ነው ከምትወጂው ባልሽ
ይልቅ አደብ ቅሪ ሙያም ተማሪና
ሱናሽን አጥብቂ ስክን በይና
ሙያ የለላት ሴት ወንዶች አይወዶትም
ምንም ቆንጆ ብትሆን መፈታቷ አይቀርም!
ሽንጥ እንጀራ አይጋግር አንገት ወጥ አይሰራ
ወጣ በይ ከቤቱ ትመጣለች ሌላ
እንደው ወጣ ገባ በይበት ለቤቱ
የሙያሽን ነገረ ያውጋው ጎረቤቱ
✍️አቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
ተቀላቀሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
Audio
صلاة الفجر للشيخ عبدالمحسن القاسم 11 جمادى الأولى 1445هـ
۞ فواتح سورة النحل 1 - 23
~
۞ فواتح سورة النحل 1 - 23
~
ከዱኒያ መጠቃቀሚያ በለጯ መልካም ሚስት ነች
አቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
🎈አዲስ ሙሀደራ
➖✠➖✠➖✠➖
«
🎙በአቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
« t.me/abu_hassan_aliy_yusuf »
➖✠➖✠➖✠➖
«
ከዱኒያ መጠቃቀሚያ በላጯ መልካም ሴት ነች!!»🎙በአቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
« t.me/abu_hassan_aliy_yusuf »
ሁሌም እውነተኛ ሁን
◃ አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል፦
➭
t.me/https_Asselefya1
◃ አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል፦
➭
አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ!
➭እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል!
➭መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል!t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
قال النبيُّ ﷺ :
إِذَا تَمَنَّى أَحَدُكُم فَلْيُكثِر، فَإِنَّمَا يَسأَلُ رَبَّهُ عَزَّ وَجَلَّ.
السلسلةُ الصحيحة ١٣٢٥
=
إِذَا تَمَنَّى أَحَدُكُم فَلْيُكثِر، فَإِنَّمَا يَسأَلُ رَبَّهُ عَزَّ وَجَلَّ.
السلسلةُ الصحيحة ١٣٢٥
=