Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ይጠቅሙሃል ያልኳቸው ጥቂት ነጥቦች―
① በሰው ለመወደድ አትልፋ፣
② እንዲህ ለማለት ፈልጌ ነው ብለህ ለማሳመን አትድከም፣
③ ከግትር ሰው ጋር አትከራከር፣
④ ስለ መጪው ጊዜ አትጨነቅ፣
⑤ ጥለዉህ ስለሄዱት አታስብ፣
⑥ ለመታወቅ አትፍጨርጨር፣
⑦ መጥፎ ጥርጣሬን ራቅ፣
⑧ ሰው ስለኔ ምን አለ አትበል፣
⑨ የሰዉን ነዉር አትከተል፣
⑩ ብቸኝነትን አዘውትር፣
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
① በሰው ለመወደድ አትልፋ፣
② እንዲህ ለማለት ፈልጌ ነው ብለህ ለማሳመን አትድከም፣
③ ከግትር ሰው ጋር አትከራከር፣
④ ስለ መጪው ጊዜ አትጨነቅ፣
⑤ ጥለዉህ ስለሄዱት አታስብ፣
⑥ ለመታወቅ አትፍጨርጨር፣
⑦ መጥፎ ጥርጣሬን ራቅ፣
⑧ ሰው ስለኔ ምን አለ አትበል፣
⑨ የሰዉን ነዉር አትከተል፣
⑩ ብቸኝነትን አዘውትር፣
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ላንቺ ያልሆነሺ ለሌላኛዋ እህትሺ ይሆናታል!
ጨርሻለሁ✍️
~
t.me/https_Asselefya1
እና ለአንቺ ስላልሆነሺ ብቻ ስሙ እያወጣሺ አታብጠልጥሊ አሳልፈሺ ለጥመት አንጃዎች አትስጪዉ ምንም ቢሆን የሱና ወንድምሺ ነዉ። ካልተስማማሺ በሰላም ቤቱ ለቀሺ ዉልቅ አለቀ። ከሄድሽ በኋላም ስለሱ ምንም አትቀበጣሪ እሱ ያቺ ስላልሆነ ጥለሺዉ ስለሄድሽ ስለሱ ማዉራት ለምን አስፈለገ የሆነዉ ሆነ አለፈ። ወደፊት እንጅ መሄጅ ያለብሽ ወደ ኋላ እየተመለሺ ራስሺን አታድክሚ ራስሺ አትጉጅ!! ምን አልባች አንቺ እሱን በአገኘሺበት ስቦጭቂ እሱ የምትገጥመዉ ሴት አጊቶ ሀያቱ መስርቶ የተሻለ ሂወት እየኖረ ይሆናል አንድ ቀን ወሬዉ ሲደርስሺ ትፀፀቻለሺ ስለዚህ ከሱ ያሳለፍሺዉ ጊዜ አልፏል ዳግም ወደ ኋላ አትመለሺ ወደፊት እንደት ብዬ የራሴ ሂወት ላስተካክል በሚለዉ ላይ ብቻ ትኩረትሺ ራስሺ ላይ አድርጊ! አላህ ከሱ የተሻለ እንድተካሺ ጌታሺ ለምኚ !! ጨርሻለሁ✍️
~
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
እኔም አንተም ተጓዦች እንጅ ሌላ አይደለንምና መልካም ፋና ጥሩ ፋና ልናስቀምጥ ይገባናል‼
Forwarded from []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
ባልሽ ከቤት ወጥቶ ወደ ቤቱ ቶሎ እንዲመለስ ማድረግ የአንቺ ድርሻ ነው ። ምን ልልሽ ፈልጌ ነዉ ቤቱን እንዲናፍቅ አድርጊዉ። አያያዝን ልመጂ
https://t.me/SileTidarEnmekaker
https://t.me/SileTidarEnmekaker
ወደ ቻናሉ ብትገቡ ብዙ ትማሩበታላችሁ
ለሌሎችም ጋብዟቸዉ ምንችግር አለ
አብረዉ ቢማሩ ቢጠቀሙ እ ?!«ትዳር የአማኞች ምሽግ ነዉ»
https://t.me/SileTidarEnmekaker
https://t.me/SileTidarEnmekaker
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 06-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
07-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 07
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 07
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ወንዶች ሰርታችሁ ጥራችሁ ለማሳደር እንጅ ቤት ያላት ሴት ሀብት ያላት ሴት እያላችሁ አትጃጃሉ ።
ሀቂቃ ሴት ቤት የገባ ወንድና መስጅድ የገባ ውሻ ተመሳሳይ ናቸው።ውርደት እንጅ ክብር አያገኙም።
የተጣላሀት ግዜ ሻንጣህን አንጠልጥላ ታበርሀለች ነገርኩኝ !
መልካም••••
~
ሀቂቃ ሴት ቤት የገባ ወንድና መስጅድ የገባ ውሻ ተመሳሳይ ናቸው።ውርደት እንጅ ክብር አያገኙም።
የተጣላሀት ግዜ ሻንጣህን አንጠልጥላ ታበርሀለች ነገርኩኝ !
መልካም••••
~
ኹጥባ ታላቁ የበድር ዘመቻ
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
የጁሙዓ ኹጥባ
➖➖➖➖➖
👍 ታላቁ የበድር ዘመቻ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
𝐓𝐞« t.me/abu_reyyis_arreyyis/8802
➖➖➖➖➖
👍 ታላቁ የበድር ዘመቻ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
𝐓𝐞« t.me/abu_reyyis_arreyyis/8802
አላህ ያክብርልኝ ዉድ ኡስታዞቼ እና የሱና
እህቶቼ ክበሩልኝ አቦ ደስ አስብላችሁኛል ኑሩልኝ ! ለናተም ወጉ ይድረሳችሁ እ¡
~
በቅርቢይቷ ሂወት መልካም ሴት ያገባ
ሁሌ ይደሰታል ሲወጣም ሲገባ
የፍቅርን ጣዕምን አጊይቶ ይኖራል
ሁሌ በተውሂዱ አብቦም ይኖራል
የመልካም ሴት ደስታ ሁሌ ይጨምራል
መልካም ሴት ሁኝ እንጂ ፈላጊሽ ይበዛልከሆንሽ ቁጥብ ሴት ወሬ እማታናፍሽ
ደስታሽ ዘውታሪ ነው ከምትወጂው ባልሽ
ይልቅ አደብ ቅሪ ሙያም ተማሪና
ሱናሽን አጥብቂ ስክን በይና
ሙያ የለላት ሴት ወንዶች አይወዶትም
ምንም ቆንጆ ብትሆን መፈታቷ አይቀርም!
ሽንጥ እንጀራ አይጋግር አንገት ወጥ አይሰራ
ወጣ በይ ከቤቱ ትመጣለች ሌላ
እንደው ወጣ ገባ በይበት ለቤቱ
የሙያሽን ነገረ ያውጋው ጎረቤቱ
✍️አቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
ተቀላቀሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
Audio
صلاة الفجر للشيخ عبدالمحسن القاسم 11 جمادى الأولى 1445هـ
۞ فواتح سورة النحل 1 - 23
~
۞ فواتح سورة النحل 1 - 23
~
ከዱኒያ መጠቃቀሚያ በለጯ መልካም ሚስት ነች
አቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
🎈አዲስ ሙሀደራ
➖✠➖✠➖✠➖
«
🎙በአቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
« t.me/abu_hassan_aliy_yusuf »
➖✠➖✠➖✠➖
«
ከዱኒያ መጠቃቀሚያ በላጯ መልካም ሴት ነች!!»🎙በአቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
« t.me/abu_hassan_aliy_yusuf »
ሁሌም እውነተኛ ሁን
◃ አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል፦
➭
t.me/https_Asselefya1
◃ አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል፦
➭
አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ!
➭እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል!
➭መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል!t.me/https_Asselefya1