💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~እረመዷንንና ትዳር ጠብቆ እንዴት ይሆናል፦

~ብዙዎቻችን ወደ አላህ ለመመለሾ እንደ ሰበብ የምንጠቀማቸውና ሁሌ በጉጉት የምንጠብቀው እረመዷንንና ትዳርን ነው።ይሄ ግልጽ የሆነ ስንፍናችንን አጉልቶ የሚያሳይ ነው።ብዙዎችን ሰምታችሁ ከሆነ፡ለምን ቂርአት አትጀምርም፡ለመን ከጊዜህ ትንሿን ለጌታህ አትሰጥም ስትለው፡ቆይ አንዴ ላግባና በቃ ቂርአቴንም እጀምራለሁ፤ቀጥ እላለሁ፣እስተካከላለሁም ይላል።እርሱኮ አላህ ያዘነለት ሲቀር ጭርሻ ሲያገባ የሚብስበት አለ።ሌላኛውን ደግሞ ለምን አትሰግድም እስከ መቼ ትሸወዳለህ በዚሁ ብትሞትስ"?ስትለው ቆይ ረመዷን ይምጣና ልብሴን ጡክርክር አድርጌ መስጅድ እገባለሁ ሶለቴን ከዛ ቡሃላ አልተውም ይላል።ሰነፍ በለው ሞት ያንተን  ትዳርና ረመዷን እስከሚመጣ ይታገስኃል።
አላህ የሸይጧንን ጉትጓቴ ከላያችን ላይ አንስቶ ጥንካሬን ሰጥቶን በጠዋታ በማታ እርሱን የምናመልከው ያድርገን።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
አላህ አንድን ነገር የሚወስድብ
ለጥበቡ ሲሆን የሚያስቀርልህ ደግሞ
የእዝነቱ መገለጫ ነው‥

አስታውስ! ሙእሚን በጌታው ጥበብ እና
እዝነት መካከል መቼም ከንቱ አይሆንም


منقول
በትዳር ዉስጥ መናናቅ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል! ምንም አታመጪም ምንም አታመጣም ? ከዚህ ጀርባ ብዙ ነገር ይመጣል ! አትናናቁ ተከባበሩ! እንኳን ከትዳር አጋር ከሌላ አካል ጋርም መከባበር ትልቅ ዋጋ አለዉ! መናናቅ ደግሞ ትልቅ ክስተት ያስከትላል።

ከአደመጥኩት ላካፍላችሁ ብዬ ነዉ

t.me/https_Asselefya1
ከባህሩ ዳር ጥበብ ሰጠራት የማሒሩ ማሚ ነች እሺ

=
መሆን ያለበት ሁሉ ይሆናል ! የምን መጨናነቅ ነዉ !

አብሽሩ ✍️
~ኦርጂናል ስልኮች እና የስልክ አክሰሰሪዎች ሲፈልጉ ካሉበት ሆነው ይደውሉ በታማኝነት ባሉበት እናደርሳለን!!

ስልክ 0947-778381
        
0927-667184

➴➴ተጠቀሙበት
t.me/MohammedOnlineBisness
t.me/MohammedOnlineBisness
የህይወት ታሪክህን ስትጽፍ ሌላ ማንም ሰው ብዕሩን እንዲይዝ አትፍቀድ።ለህይወትህ ሃላፊነትን መውሰድ ያለብህ አንተው ራስህ ነህ !!

~
t.me/https_Asselefya1
Audio
{ وَٱلَّذِینَ یَسۡعَوۡنَ فِیۤ ءَایَـٰتِنَا مُعَـٰجِزِینَ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ فِی ٱلۡعَذَابِ مُحۡضَرُونَ (٣٨) قُلۡ إِنَّ رَبِّی یَبۡسُطُ ٱلرِّزۡقَ لِمَن یَشَاۤءُ مِنۡ عِبَادِهِۦ وَیَقۡدِرُ لَهُۥۚ وَمَاۤ أَنفَقۡتُم مِّن شَیۡءࣲ فَهُوَ یُخۡلِفُهُۥۖ وَهُوَ خَیۡرُ ٱلرَّ ٰ⁠زِقِینَ (٣٩) }

[سُورَةُ سَبَإٍ: ٣٨-٣٩]

رعد الكردي

~
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

አላህ በማመፅህ የወንጀልህ ቅጣት ወዲያው ስላላገኘህና ስላልተቀጣህ ምንም የለብኝም ብለህ እንዳትሸወድ። ዛሬ የሰራኸው ወንጀል ፋና (ቅጣቱ) ከርባ አመት በኋላም ቢሆን ልታገኘው ትችላለህ።

📚الداء والدواء【 صـ 130 】

t.me/https_Asselefya1
ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለው【ንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ።

📚تاريخ الإسلام {ŮŁ/‏ٌ٥٨}

=
አንቺን የሚያስከብርሽ መልካም ተግባርሺ እንጅ ምላስሺ አይደለም !

=
«አራት ነገሮች አካልን በጣም ይጎዳሉ፦»

1⤹ጭንቀት 2⤹ ሀዘን፣
3⤹ ረሃብ 4⤹በግዜ አለመተኛት።

«ኢብኑ አል ቀዪም ረሂመሁላህ' ዛዱ አል ሚዓድ (4/378)»

⊱ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru ⊰
~ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ይጠቅሙሃል ያልኳቸው ጥቂት ነጥቦች―

① በሰው ለመወደድ አትልፋ፣
② እንዲህ ለማለት ፈልጌ ነው ብለህ ለማሳመን አትድከም፣
③ ከግትር ሰው ጋር አትከራከር፣
④ ስለ መጪው ጊዜ አትጨነቅ፣
⑤ ጥለዉህ ስለሄዱት አታስብ፣
⑥ ለመታወቅ አትፍጨርጨር፣
⑦ መጥፎ ጥርጣሬን ራቅ፣
⑧ ሰው ስለኔ ምን አለ አትበል፣
⑨ የሰዉን ነዉር አትከተል፣
⑩ ብቸኝነትን አዘውትር፣
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ላንቺ ያልሆነሺ ለሌላኛዋ እህትሺ ይሆናታል!

እና ለአንቺ ስላልሆነሺ ብቻ ስሙ እያወጣሺ አታብጠልጥሊ አሳልፈሺ ለጥመት አንጃዎች አትስጪዉ ምንም ቢሆን የሱና ወንድምሺ ነዉ። ካልተስማማሺ በሰላም ቤቱ ለቀሺ ዉልቅ አለቀ። ከሄድሽ በኋላም ስለሱ ምንም አትቀበጣሪ እሱ ያቺ ስላልሆነ ጥለሺዉ ስለሄድሽ ስለሱ ማዉራት ለምን አስፈለገ የሆነዉ ሆነ አለፈ። ወደፊት እንጅ መሄጅ ያለብሽ ወደ ኋላ እየተመለሺ ራስሺን አታድክሚ ራስሺ አትጉጅ!! ምን አልባች አንቺ እሱን በአገኘሺበት ስቦጭቂ እሱ የምትገጥመዉ ሴት አጊቶ ሀያቱ መስርቶ የተሻለ ሂወት እየኖረ ይሆናል አንድ ቀን ወሬዉ ሲደርስሺ ትፀፀቻለሺ ስለዚህ ከሱ ያሳለፍሺዉ ጊዜ አልፏል ዳግም ወደ ኋላ አትመለሺ ወደፊት እንደት ብዬ የራሴ ሂወት ላስተካክል በሚለዉ ላይ ብቻ ትኩረትሺ ራስሺ ላይ አድርጊ! አላህ ከሱ የተሻለ እንድተካሺ ጌታሺ ለምኚ !!

ጨርሻለሁ✍️

~

t.me/https_Asselefya1