◾️ከቢድአ ባለቤት እውቀት አይወሰድም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦ኢማሙል አውዛእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ይህንን እውቀት ዲናችሁ (ሀይማኖታችሁ) እንደሆነ ጠንቅቃችሁ እወቁ። ባወቃችሁትም ላይ ምን እየሰራችሁ እንደሆነ ተመልከቱ። በተጨማሪ እውቀት ከማን እንደምትወስዱ አጢኑ። በዲናችሁ ጉዳይ ማንን ሞዴል አድርጋችሁ እየተከተላችሁ እንደሆነ ፈትሹ። ምክንያቱም የቢድአ ባለቤቶች በአጠቃላይ፦
🔻አበላሾች
🔻ቀጣፊዎችና
🔻ወንጀለኞች ናቸውና ተጠንቀቁ።
📒[ المصدر: تاريخ دمشق (6/362)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
♨️ሴቶችን የተመለከቱ ጉዳዮች
👉ስለሀይድ ደም ሰፊ ማብራሪያ
👉በሀይድ ጊዜ ግኑኝነት መፈፀም
👉ሀይድ የሚጀምርበት ወቅት
👉ሀይድ የሚያበቃበት ጊዜ
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

የኪታብ ደርስ
لاإله إلا الله … للشيخ رسلان
ላኢላሃ ኢለሏህ … የሸይኽ ረስላን ኪታብ
ክፍል ⑤
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም

قال أبو الدرداء - رضي اللّه عنه :
"تعلموا الصمت كما تتعلمون الكلام".
📘رواه الخرائطي في [ مكارم الأخلاق ]
▪️ዝምታ
--------
አቡ ደርዳዕ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ አሉ፦
ንግግርን እንደምትማሩ ሁሉ ዝምታንም ተማሩ።
"تعلموا الصمت كما تتعلمون الكلام".
📘رواه الخرائطي في [ مكارم الأخلاق ]
▪️ዝምታ
--------
አቡ ደርዳዕ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ አሉ፦
ንግግርን እንደምትማሩ ሁሉ ዝምታንም ተማሩ።
✅صلاح المرأة وفسادها يؤثران في الزوج
#የሚስት_መስተካከል_እና
#መበላሸት_በባል_ላይ_ትልቅ_ተፅእኖ_አለው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ኢማሙ ሀሰኑል በሰሪይ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
=}>አንድ ቀን መካ ውስጥ የሆነ ልብስ ነጋዴ ልገዛው ቆምኩኝ!!
~}>ነጋዴውም መሀላ መማል እና ልብሱን ማወደስ ጀመረ!!
➩#እኔም_ተውኩት!!
~}>ለራሴ ከእንዲህ አይነቱ ሰው አልገባም በማለት ከሌላ ሰው ገዝቼ ሄድኩ!!
~}>ከሁለት አመታት ቡሁላ ለሀጅ ሄድኩና ከእሱ ከበፊቱ ነጋዴ ዘንድ ቆምኩኝ!!
~}>ነገር ግን እንደበፊቱ ልብሱን ሲያወድስ እና ሲምል አልሰማሁትም!!
~}>ከዛም ከአመታት በፊት ልብስ ስትሸጥ ያየሁህ ሰው አይደለህ አልኩት!?
➞#እሱም_አዎ_አለኝ‼️
~}>በመቀጠልም ከነበርክበት መጥፎ ባህሪ ምን አወጣህ!?
~}>ልብስህን ስታወድስ እና ስትምል አልሰማሁም አልኩት!!
~}>እሱም ትንሽ ገንዘብ ሳመጣ የምትንቅ እና ብዙ ሳመጣ እንደ ጥቂት ነገር የምትቆጥር ሚስት ነበረችኝ!!
➞#እሷን_ አላህ_ገደላት_አለ!!
#ከሷም_ቡሀላ_ሌላ_ሚስት_አገባሁ‼️
~}>እሷም አዲሷ ሚስቴ ጥዋት ወደ ገበያ ወደ ሱቅ ለመሄድ ስነሳ ልብሴን ትይዝ እና አንተ እገሌ ባሌ ሆይ አላህን ፍራ አደራህን ጥሩን እንጂ እንዳትመግበን ትለኛለች!!
➞#ትንሽ_ገንዘብ_ይዘህ_ብትመጣ_እናበዛዋለን
➞ምንም ሳትይዝ ብትመጣ ፈትል በመስራት ከጥጥ ወይም ከሱፍ ልብስ በመስራት አግዝሀለው ትለኛለች አለ!!
#ምንጭ
📚 ﺍﻟﻤﺠﺎﻟﺴﺔ ﻭﺟﻮﺍﻫﺮ ﺍﻟﻌﻠﻢ ٥/٢٥١ ﻟﻠﺪﻳﻨﻮﺭﻱ
✍ወንድም ኑረድን
👉አንችስ እህቴ? ባለቤትሺን በምንድን ነው የምታዢው እያኪ ኦኽታየ ለዱኒያ ጥቅም ብለሺ አኼራሺን እንዳታበላሺ!!

ሀፊዝ ኢብኑ አብዲል በር አሏህ ይዘንለት እንድህ አለ፦
—በአመለካከቱ የተደነቀ ይንዳለጣል ፤ በአቅሉ የተብቃቃ ይንሸራተታል ፤ በሰዎች ላይ የተንቦጣረረ ይዘቅጣል ፤ ወራዶችን የተቀላቀለ ይዋረዳል ፤ ኡለማኦች ጋር የተቀማመጠ ይከበራል።
((ጃሚኡ በያኒል ኢሊሚ ወፈድሊህ)) 【1/569】
https://t.me/Umu_Yusuf_talibetalelm

▪️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
↪️ ክፍል 0⃣8⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
👉ሶላት ከማሰላመታችን በፊት የሚባሉ ወርቃማ ዱአዎች!!!
①) اللهم أعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
②) ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار
③) اللهم إني ظلمت نفسي ظلمًا كثيرًا ولا يغفر الذنوب إلا أنت فاغفر لي مغفرة من عندك وارحمني إنك أنت الغفور الرحيم
④) اللهم اغفر لي ما قدمت وما أخرت وما أسررت وما أعلنت، وما أسرفت وما أنت أعلم به مني، أنت المقدم وأنت المؤخر لا إله إلا أنت
⑤) اللهم إني أعوذ بك من البخل وأعوذ بك من الجبن، وأعوذ بك أن أرد إلى أرذل العمر، وأعوذ بك من فتنة الدنيا وأعوذ بك من عذاب القبر
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
↪️ ክፍል 0⃣8⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
👉ሶላት ከማሰላመታችን በፊት የሚባሉ ወርቃማ ዱአዎች!!!
①) اللهم أعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
②) ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار
③) اللهم إني ظلمت نفسي ظلمًا كثيرًا ولا يغفر الذنوب إلا أنت فاغفر لي مغفرة من عندك وارحمني إنك أنت الغفور الرحيم
④) اللهم اغفر لي ما قدمت وما أخرت وما أسررت وما أعلنت، وما أسرفت وما أنت أعلم به مني، أنت المقدم وأنت المؤخر لا إله إلا أنت
⑤) اللهم إني أعوذ بك من البخل وأعوذ بك من الجبن، وأعوذ بك أن أرد إلى أرذل العمر، وأعوذ بك من فتنة الدنيا وأعوذ بك من عذاب القبر
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
✅ ስሜትን መከተልና መዘዙ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ጣኦት አምላኪ እንዳለ ሁሉ ስሜት አምላኪ የሆኑ ብዙዎች አሉ።
💢በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➲ለኡለማዎች በጭፍን መወገን
➲ስሜታቸውን የሚያልኩ ሰዎች
➲ጀነት ግቡ ሲባሉ እምቢ የሚሉ
➲ስሜትን የመከተል አደጋና ጉዳቱ
👉አድምጠን እራሳችንን ልንፈትሽበት የሚገባ ወሳኝ ምክር!!!

↪️ ክፍል 1⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
♨️ሴቶችን የተመለከቱ ጉዳዮች
👉በሀይድ ጊዜ ቁርአን መንካት
👉በሀይድ ጊዜ ፃምና ሶላት
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
♨️ሴቶችን የተመለከቱ ጉዳዮች
👉በሀይድ ጊዜ ቁርአን መንካት
👉በሀይድ ጊዜ ፃምና ሶላት
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
የኪታብ ደርስ
لاإله إلا الله … للشيخ رسلان
ላኢላሃ ኢለሏህ … የሸይኽ ረስላን ኪታብ
ክፍል ⑥
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም

ገደል እንግባንዴ
Sadat
ተያይዘን ገደል እንግባንዴ?
ተያይዘን ገደል እንግባንዴ?
ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም ትጠየቃላችሁ፡፡
የሰው ስም በአደባባይ ማንሳት ይቻላልን?
የመጀመሪያውን ሰው አደምን (አለይሂ ሰላም) ማን ፈጠረው?

✅ትዳር
〰〰〰
ትዳር ትምህርት ቤት ነው ብዙ ውጣ ውረድና ሀላፊነትን እንማርበታለን።
ነገር ግን
ትዳር መዋለ ህፃናት አይደለም። ከልጅነት አመል ያልተላቀቁ ጥንዶችን የመሸከም አቅሙ የመነመነ ነው።
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰
ትዳር ትምህርት ቤት ነው ብዙ ውጣ ውረድና ሀላፊነትን እንማርበታለን።
ነገር ግን
ትዳር መዋለ ህፃናት አይደለም። ከልጅነት አመል ያልተላቀቁ ጥንዶችን የመሸከም አቅሙ የመነመነ ነው።
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
♨️ሴቶችን የተመለከቱ ጉዳዮች
👉በሀይድ ጊዜ ቁርአን መቅራት
👉በሀይድ ጊዜ መስጅድ መግባት
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
♨️ሴቶችን የተመለከቱ ጉዳዮች
👉በሀይድ ጊዜ ቁርአን መቅራት
👉በሀይድ ጊዜ መስጅድ መግባት
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
አጭር መልእክት በአህባሽ ለተታለሉ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉በመታለልም ሆነ ባለማወቅ አሕባሾችን ለተቀላቀሉ ወንድሞችና እህቶች!!!
🎙MuhammedSirage M.NUR
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉በመታለልም ሆነ ባለማወቅ አሕባሾችን ለተቀላቀሉ ወንድሞችና እህቶች!!!
🎙MuhammedSirage M.NUR
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
4_5794165874512365655.pdf
1.1 MB
◾️ሒጃብሽ አደራ➤ሒጃብሽ አደራ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉አጭር እጅግ ጠቃሚ መፅሀፍ
♨️ርዕስ፦
➤ሙስሊሟ ሴት ሆይ ሒጃብሽ አደራ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉አጭር እጅግ ጠቃሚ መፅሀፍ
♨️ርዕስ፦
➤ሙስሊሟ ሴት ሆይ ሒጃብሽ አደራ
💢✅ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ #የተከበርሺው_እህቴ_ሆይ! ጊዜሽን በኢማን ፣ በዒልም ፣ አላህን በመታዘዝና በበጎ ስራ
እንዲያሳልፍልሽ ፤ አካልሽን በሂጃብ እንዲሸፍንልሽ አላህን እማጸንልሻለሁ፡፡ ይህ
ለአንች በእርሱ ተጠቃሚ እንድትሆኝ ከአላህ ተስፋ በማድረግ በማንኛውም ቦታ የምትከበሪበት ፤ ደረጃሽ ከፍ የሚልበት ሒጃብ ነው።
↪️የተከበርሽው እህቴ ሆይ! አላህ ወደትክክለኛው ጎዳና በምመራት በእኛ ላይ የዋለውን ታላቅ ጸጋ በቅድሚያ ልትገነዘቢ ይገባል፡፡ ኢስላም ለባሮቹ የወደደው ያለምንም ጉድለት
ያሟላው ከእርሱ ውጭ የማይቀበለው የሆነ ዲን ነው፡፡
🔷አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-
◾️إن الدين عند الله الإسلام
“አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ አል ኢምራን 19
◾️ومن يبتغ غير الإسلام دينا فلن يقبل منه وهو في في الآخرة من الخاسرين
“ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡
እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡” አል ኢምራን ፡85
◾️اليَومَ أكمَلتُ لَكُم دِينَكُم وأتمَمتُ عَلَيكُم نِعمتي ورضيتُ لَكُم الإسلاَم دِينا
“ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ፤ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ ፤
ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡” አል ማኢዳ፡
↪️አዎ! ይህ ዲን አላህ በእርሱ ዓቂዳን ፤ ውጫዊና ውስጣዊ ስነ-ምግባርን
የሚያሳምርበት ፤ የዱንያን እና የአኼራን ህይዎት የሚያስተካክልበት ዲን ነው፡፡ እርሱን አጥብቆ ለያዘው ከከከንቱ አመለካከት ፣ ከሓጢያት፣ እንዲሁም ከዘቀጠ አመለካከት ፤ ከውርደት ፣ ከጥመት እና ከመንሸራተት የሚያጸዳ ዲን ነው፡፡
ኢስላም ታላቅና የተባረከ ዲን ነው፡፡ በረከት የሞላበት ለዱንያና ለአኼራው ህይዎት ጠቃሚ ፍሬዎችን የሚያስገኝ ዲን ነው፡፡
🔷 #የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! በዚህ ቦታ አጥብቆ ለያዛቸው ወደትክክለኛው ዲንና ታላቅ ወደሆኑ አቅጣጫዎች የሚመሩ ደረትን ለማስፋት ኢስላምን ለመቀበል የሚያግዙ ጥቅል የሆኑ ዋና ዋና ኢስላማዊ ደንቦችንና ሕጎችን ሁላችንንም በእርሷ እንዲጠቅም አላህን ተስፋ በማድረግ ለማስታወስ እፈልጋለሁ፡፡
↪️✅ያማረ ፤ ቀጥ ያለና የተሟላ የሆነው ሕግ የአላህ ህግ መሆኑን በእርግጠኛነት
ማወቅ፤ አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-
◾️أَفَحُكمُ الجاهِلِيَّةِ يَبغُن ومَن أَحسَنُ مِنَ اللهِ حُكمَا لِقوُمِِ يوقِنُون
⏸“የማህይምነትን ፍርድ ይፈልጋሉን? ለሚያረጋግጡም ሰዎች ከአላህ ይበልጥ
ፍርዱ ያማረ ማን ነው?” አል ማኢዳ፡ 50
﴿أَلَيسَ اللهُ بِحكَمِ الحَاكِمِنَ﴾
“አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡”አቲን 8
۩﴿وَهُوَ خيرُ الحَاكِمِينَ﴾
↪️“እርሱም (አላህ) ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነው፡፡” አል አዕራፍ፡ 87
አንድ ሙስሊም ትዕዛዙ ከአላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - መሆኑን ካረጋገጠ
ማንኛውንም ፍርድ ወይም ትዕዛዝ ሙሉ በሙሉ ይቀበላል፡፡
🔷 #የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! ማንኛውም የተሟላ እድልሽ ፣ ክብርሽ የአላህን ህግጋት አጥብቆ ከመያዝ ጋር ቁርኝት እንዳለው እዎቂ፡፡ ያንች እድል ወይም ዕጣ አላህን በመታዘዝሽ ወይም ሸሪዓውን በመጠበቅሽ የሚወሰን ይሆናል፡፡
ኢንሻአላህ
ይቀጥላል
https://t.me/https_Asselefya1