💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
መልካም ስራን ለመስራት ዒልም ያስፈልጋል።
በሀቅ ላይ ለመመካከር፣ሰዎችን ለማስተማርም ዒልም ያስፈልጋል። ዒልም ደግሞ መረጋጋትን ይጠይቃል። የሰዎችን ስድብ እና ትችት የሚሸከምበት ጠንካራ ጽናትም ያስፈልጋል። ታጋሽነትና ሆደሰፊነትም ግድ ይላል።ሀቅ በራሱ ከባድ ነው። ዲኑም በራሱ ጽኑና ጠንካራ ነው። ወደዲን ሲገቡም ቀስ በቀስና በሂደት መሆን ይገባል።ሁሉን በአንድ ጊዜ አይቻልም። ሲያስተምሩም ይሄን መሰረት አድርጎ መሆን አለበት።

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
አብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር
🎞የሸይጧን አጋዥ አትሁኑ...!!

🎙አብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር

t.me/AbdulsemedMohammed
የሚቆጣዉ የሚገስጠዉ ሰዉ ያገኘ እድለኛ ነዉ።

=
📍ተንኮለኛ የሌለበት ሰፈር


  ታላቁ የሻም ዐሊም ኢማሙ አውዛዒይ አላህ ይማራቸውና

    "  ሰዎችን የማያሙ; ምቀኝነት የሌለባቸው; የማይጠሉ ሰዎች አጠገብ ቤት መግዛት ፈልጌያለሁና አፈላልግልኝ ብሎ አንድን ሰው ያማክራል

ሰውዬውም የጠቀስካቸውን ባህርያቶች የሚያሟሉ ጎረቤቶች ከፈለግክ ተከተለኝ አሳይሃለሁ ብሎ እየመራ ወደ መቃብር ቦታ ይወስደዋል።ከመቃብሩ አጠገብ ቆምንና አንተ የምትመኛቸው ሰዎች እዚህ ነው የሚገኙት ብሎ መለሰልኝ አሉ።

=

https://t.me/https_Asselefya1
«የተከናነበች እህት ስንመለከት

በዲን ላይ ያለንን ፅናት ዞር ብለን ለመመልከት እንገደዳለን።በዲናቸው ባላቸው ኩራት  ቀና ብለው ሲሄዱ  ለካ እንደዚህም አይነት ጠንካራ;ትችትንና ነቆራን የማይፈሩ ጀግኖች አሉን ብለን እንኮራባቸዋለን።

በቤተሰቦቿ መካከል እየኖረች ከልጅነቷ ጀምራ የተከናነበች እህትን ስንመለከት ደግሞ
አሳዳጊዎቿ ምን አይነት ጀግኖች ነበሩ ።
 ጌታዬ ሆይ  የተባረኩ አድርጋቸው እያልን ዱዓእ እናደርጋለን።

የአንች ጥንክርና ለቤተሰቦችሽም ነው ጥቅሙ።በአንች ሰበብ ለእነሱም ዱዓእ ይደረግላቸዋል።

=

t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
هزاع البلوشيmp3
<unknown>
#تــلاوات 🍃

{ لَّا یُحِبُّ ٱللَّهُ ٱلۡجَهۡرَ بِٱلسُّوۤءِ مِنَ
ٱلۡقَوۡلِ إِلَّا مَن ظُلِمَۚ وَكَانَ ٱللَّهُ
سَمِیعًا عَلِیمًا}

⤶هزاع البلوشي ..


╭┈──── 『 °°❀⸙°°』
╰┈➢❝
@https_Asselefya1
ፍጹም  ሊዘለል  የማይችል ጉድጓድ  ቢኖር #ቀብር ነው።

=
ለማንም ሰው ጨካኝ አትሁን።
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

በተለይ ደግሞ:-

ለሚስትህ
➯ለልጆችህ
➯ለሰራተኛህና
➯ይቅርታን ለሚጠይቅህ ሰው

ጨካኝ መሆን የለብህም። እነዚህ አራቶቹ  በተለዬ መልኩ እዝነትንና  ለዘብተኝነትን የሚሹ አካላቶች ናቸው።

=
t.me/https_Asselefya1
03-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 03


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ስለ ትዳር እና በትዳር ላይ ማነሳሳት!
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
አዲስ ~ሙሀደራ


ስለ ትዳር እና በትዳር ላይ ማነሳሳት..!
☞የትዳር ጥቅሞች...!
☞ከአንድ በላይ ማግባት ጥቅሞች!
☞ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል!


🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም


────⊹⊱✫⊰⊹────
𝐓𝐞«
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8755
ትክክለኛ ደሃ ወርቅ/ገንዘብ ያጣ ሳይሆን ስርአትና ስነምግባር ያጣ ነው ፡፡

ገጣሚውም
ليس الفقير فقير المال والذهب
بل الفقير من فقد الأخلاق و الأدب
ብሏል።


=

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቅንብሯ አለማድነቅ አይቻልም 👍
በሚገባቸዉ መልኩ ብቅ አቦ ይመቻችሁ👍

አቤት ይሄ ሁሉ ቃሚ.......!!
የምመኘውን ሳይሆን የሚጠቅመኝን ሰጠኝ የሚሉት ብዙ ናቸው።ጌታችን ግን የምንመኘውንም ጠቃሚ ማድረግ ይችላል።

ያረብ
የምመኘውን ጠቃሚ አድርግልኝ። በቀላሉ እንዳገኘውም መንገዱን አግራልኝ ማለቱ የተሻለ የልብ እርጋታን ያስገኛል።

t.me/https_Asselefya1
የሱንና እህቶች ማንኛዋም የሱንና እህትሸ በሱንና ላይ ስትታገል ስታያት የአይንሽ ማረፊያ አድርገሽ ከጎኗ ሁነሽ ልታጠናከሪያት  ይገባል ።ስህተቷንም  እያረምሽ ትቆጣብኛለች ብለሽ ያልሆኑ ነገሯችን ስታደርግ እያየሽ ዝም አትበያት።በስአቱ ብትቆጣ አንድ ቀን ሲገባት ትመለሳለች።

ስህተትሽን የሚነገርሽም እህቴ ስህተት ሲነገርሽ ፣ሌላ መጥፎ ጥርጣሬ አትግቢ ሁሌም በሱንና እህቶች ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑርሽ። ለእኔ ብላ ነው ፣ስለምትወደኝ ነው የሚለውን ጥርጣሬሽን አስቀድሚ ።በዚህን ጊዜ ከጓደኛሽ ጋር ያለው ግንኙነት እየጨመረ ይሄዳል።


منقول
በአላህ ይሁንብኝ በኪሴ አንድትም ሪያል ሳይኖረኝ ያሳለፍኳቸው ጊዜያቶች ነበሩ።
ሸይኽ ዑሰይሚንرحمه
الله

ገንዘብ ማጣት ነውር አይደለም። ነገር ግን ገንዘብ ለማግኘት ብሎ ሀራምን መዳፈር  ከባድ ነውርና ትልቅ ኋጢያትም ነው።

ከዚህ የከፋው ደግሞ ገንዘብን ለማግኘት በማሰብ ድንን ለሽያጭ ማቅረብ ነው።


=

t.me/https_Asselefya1
ለትዳር የማይሆኑ ሴቶች


➊➢ ብሶት፣ ትችትና ቅሬታ የምታበዛ
➋➢ ተመፃዳቂ
➌➢ በባሏ ላይ ሌላን ወንድ የምትመኝ
❹➢ ወሬኛ
❺➢ ያየችውን ሁሉ ይገዛልኝ የምትል

❻➢ የተለያዩ መዋቢያዎችን በመቀባባት ፊቷ ቦግ ብሎ እንዲታይ የምታደግን ሴት እንዳታገቡ ብሎ አንዱ የጥንት ዐረብ መምከሩ ተነግሯል።

‏قال بعض العرب : لا تنكحوا من النساء ستة لا أنانة ولا منانة ولا حنانة ولا حداقة ولا براقة ولا شداقة.

أنانة: تكثر الأنين والتشكي، منانة: تمن على زوجها، حنانة: تحن إلى زوج آخر، حداقة: تشتهي شراء كل شيء تراه، براقة: تبالغ في تزيين وجهها بأدوات التجميل، شداقة: المتشدقة كثيرة الكلام.

=
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1