💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እንድህ ቦለል ብላችሁ ተዘወጁ አለቀ።

እንደት አያችሁት ግን ይለያል ዉበቱ እ?!

=
‏﴿إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا﴾

قال قتادة -رحمه الله-:

"استقاموا على طاعة الله".

وكان الحسن -رحمه الله-

إذا تلاها قال: اللهمّ فأنت ربنا فارزقنا الاستقامة.

📓تفسير الطبري
=
~በነገራችን ላይ…ትክክለኛው የትዳር ጊዜው ትክክለኛ ሰው ሲመጣ ነው ብየ አስባለሁ! ማለቴ በዕድሜ የተገደበ አይደለም። ያኔ የታሰበው ሰው ዕድሜው  ሀያም ይሁን ሰላሳ ወይም አርባ ቢስሚላህ ተብሎ ይግገባበታል፡፡

~ዋናው ጥያቄ መቼ እናግባ ሳይሆን ማንን እናግባ የሚለው ነው መሆን ያለበት። ከማይወዱት ጋር ኑሮ አባጨጓሬ ነው፤ ሁለት ቅጣት አለው፣ የፍቅር ክፍተት እና የትዳር ሕይወት፡፡ አንድ ሰው ትዳሩ ካልሰመረለት ዱንያ ላይ ኖሯል ለማለት ይከብዳል፡፡ብዙ አካባቢዎች ላይ በተለምዶ ዕድሜ ሄደ ተብሎ ወደ ትዳር ዘው ተብሎ ይገባል፣አንዳንዴም ባቡሩ እያለፈ ነው ተብሎ አቅጣጫው እንኳን ሳይታወቅ በተገኘው አጋጣሚ ይሳፈሩታል፡፡ጉዳዩ ባቡሩን መቼ እንሳፈር ሳይሆን ወዴት ነው ሚወስደን በሚለው ላይ ነው፡፡

~ብቻ አዩሃል ላጤ ወላጤያት… በትዳር ጉዳይ እጅን ወደ አላህ ሳያነሱ መኖር ትልቅ ድክመት ነው።ዱዓ፣ ሶደቃ እና መልካም ሥራ  እንደማንኛዉም ሪዝቅ ሁሉ የትዳርንም ሪዝቅ የሚያመጡ ወሳኝ ነገሮች ናቸውና ተበራቱ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
መልካም ስራን ለመስራት ዒልም ያስፈልጋል።
በሀቅ ላይ ለመመካከር፣ሰዎችን ለማስተማርም ዒልም ያስፈልጋል። ዒልም ደግሞ መረጋጋትን ይጠይቃል። የሰዎችን ስድብ እና ትችት የሚሸከምበት ጠንካራ ጽናትም ያስፈልጋል። ታጋሽነትና ሆደሰፊነትም ግድ ይላል።ሀቅ በራሱ ከባድ ነው። ዲኑም በራሱ ጽኑና ጠንካራ ነው። ወደዲን ሲገቡም ቀስ በቀስና በሂደት መሆን ይገባል።ሁሉን በአንድ ጊዜ አይቻልም። ሲያስተምሩም ይሄን መሰረት አድርጎ መሆን አለበት።

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
አብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር
🎞የሸይጧን አጋዥ አትሁኑ...!!

🎙አብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር

t.me/AbdulsemedMohammed
የሚቆጣዉ የሚገስጠዉ ሰዉ ያገኘ እድለኛ ነዉ።

=
📍ተንኮለኛ የሌለበት ሰፈር


  ታላቁ የሻም ዐሊም ኢማሙ አውዛዒይ አላህ ይማራቸውና

    "  ሰዎችን የማያሙ; ምቀኝነት የሌለባቸው; የማይጠሉ ሰዎች አጠገብ ቤት መግዛት ፈልጌያለሁና አፈላልግልኝ ብሎ አንድን ሰው ያማክራል

ሰውዬውም የጠቀስካቸውን ባህርያቶች የሚያሟሉ ጎረቤቶች ከፈለግክ ተከተለኝ አሳይሃለሁ ብሎ እየመራ ወደ መቃብር ቦታ ይወስደዋል።ከመቃብሩ አጠገብ ቆምንና አንተ የምትመኛቸው ሰዎች እዚህ ነው የሚገኙት ብሎ መለሰልኝ አሉ።

=

https://t.me/https_Asselefya1
«የተከናነበች እህት ስንመለከት

በዲን ላይ ያለንን ፅናት ዞር ብለን ለመመልከት እንገደዳለን።በዲናቸው ባላቸው ኩራት  ቀና ብለው ሲሄዱ  ለካ እንደዚህም አይነት ጠንካራ;ትችትንና ነቆራን የማይፈሩ ጀግኖች አሉን ብለን እንኮራባቸዋለን።

በቤተሰቦቿ መካከል እየኖረች ከልጅነቷ ጀምራ የተከናነበች እህትን ስንመለከት ደግሞ
አሳዳጊዎቿ ምን አይነት ጀግኖች ነበሩ ።
 ጌታዬ ሆይ  የተባረኩ አድርጋቸው እያልን ዱዓእ እናደርጋለን።

የአንች ጥንክርና ለቤተሰቦችሽም ነው ጥቅሙ።በአንች ሰበብ ለእነሱም ዱዓእ ይደረግላቸዋል።

=

t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
هزاع البلوشيmp3
<unknown>
#تــلاوات 🍃

{ لَّا یُحِبُّ ٱللَّهُ ٱلۡجَهۡرَ بِٱلسُّوۤءِ مِنَ
ٱلۡقَوۡلِ إِلَّا مَن ظُلِمَۚ وَكَانَ ٱللَّهُ
سَمِیعًا عَلِیمًا}

⤶هزاع البلوشي ..


╭┈──── 『 °°❀⸙°°』
╰┈➢❝
@https_Asselefya1
ፍጹም  ሊዘለል  የማይችል ጉድጓድ  ቢኖር #ቀብር ነው።

=
ለማንም ሰው ጨካኝ አትሁን።
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

በተለይ ደግሞ:-

ለሚስትህ
➯ለልጆችህ
➯ለሰራተኛህና
➯ይቅርታን ለሚጠይቅህ ሰው

ጨካኝ መሆን የለብህም። እነዚህ አራቶቹ  በተለዬ መልኩ እዝነትንና  ለዘብተኝነትን የሚሹ አካላቶች ናቸው።

=
t.me/https_Asselefya1
03-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 03


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ስለ ትዳር እና በትዳር ላይ ማነሳሳት!
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
አዲስ ~ሙሀደራ


ስለ ትዳር እና በትዳር ላይ ማነሳሳት..!
☞የትዳር ጥቅሞች...!
☞ከአንድ በላይ ማግባት ጥቅሞች!
☞ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል!


🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም


────⊹⊱✫⊰⊹────
𝐓𝐞«
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8755