💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
01-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 01

📄 من بداية الكتاب إلى قوله "وقال في وصف الملائكة..." (ص ٧ - ١٠ [ت.رسلان] )

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ወደኋላ በመዟዟር ጊዜን እያባከኑ ወደፊት ተጉዞ ውጤታማ ለመሆን መሞከር አድካሚ ነው።ስለዚህ ለውጥ ስናስብ፦

{  وَلَا یَلۡتَفِتۡ مِنكُمۡ أَحَدࣱ وَٱمۡضُوا۟ حَیۡثُ تُؤۡمَرُونَ }

"ከእናንተ ውስጥ አንዳችሁም ወደኋላ አይዙር። ወደታዘዛችሁበት ብቻ ቀጥሉ" ብሎ ወደነብዩላህ ሉጥ صلى الله عليه وسلم የደረሰውን ትእዛዝ ማስተንተን ትልቅ አጋዥ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
ትልቁ የመማሪያ  መንገድ ሌሎችን ማስተማር ነው። ከሰለፎች ውስጥ የተማሩትን ላለመርሳት ህፃናቶችን ሰብስበው የሚያስተምሩ ነበሩ።  ማንም ሰው በሌለበት ሰዎች እንዳሉ በማሰብ ብቻቸውን ዳዕዋ የሚያደርጉ በዚህም ተዋቂ የሆኑ ዑለማዎች ተገኝተዋል።

=

t.me/https_Asselefya1
ድክመትሺን ለሚሹ የጥንካሬሺን ጉልበት አሳያቸዉ።

=
ما تيسر من سورة غافر
🍂تلاوة من سورة غافر

🎙للقارئ: مالك الزامل


🌿ከቁርአን ጋር እንኑር🌿
የሆነ ነገር ልላችሁ ነዉ ዛሬ አንዳድወንዶችዬ...!!

እኔ የምላችሁ ከልባችሁ የምትወዷት ልጅ እያለች ከዛ እሷ እንቢ ስትል በተለያዬ ምክንያት ግን ከሷ ሳትቆርጡ ሌላ ሰዉ ሀያት የምትገቡት ነገርስ?! ገብታችሁ ደሞ ለምን ቤት ካለችዉ አድባችሁ አትቀመጡም ስለምትወዷት ሴት ለምን እፊቷ ታወራላችሁ ደሞ ለሌላስ ለምን ታወራላችሁ ዉደዷት ግን አላገኛችሁም አላህ አልፈቀደም ሌላ አግብታችሁል ቤት ባለች ተብቃቁ በዛች መተኪያ አድርግልኝ በሉ! ግን አላስፈላጊ ነገሮች እያወራችሁ ቤት ያለችዉ ለምን ዉስጧ ታቆስላላችሁ ?! የምሬ የምላችሁ ይሄ ነገር አስተካክሉ ከገባችሁ ሙሉ ግቡ አለዛ እሰዉ ሀያት ገብታችሁ አታመሰቃቅሉ!! በራሳችሁ እህት እንድደርስ የማትፈልጉትን በሰዉ እህት ላይ አታድርሱ ok!

=
#ከትዝብት ሰፈር

t.me/https_Asselefya1
ኑ እቃቃ እንጫወት.....!

በሉ አማን ያሳድራችሁ ከትዝታ ጋር..!
🍂ደግ አደራችሁ ከትዝታዉ ሰፈር .......🍂
068 Al-Qalam
Nabil Ar-Rifai
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

🍃ከቁርአን ጋር እንኑር !!

=
t.me/https_Asselefya1
በህይወትህ ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ይቀርቡሃል። ይርቁሃልም።ይሄም አላህ ቀድሞ የወሰነው እንጅ በድንገት የሚከሰት አጋጣሚያዊ ጉዳይ አይደለም። እያንዳንዱ ሰው አስተምህሮህ የሚሄደው ነገር አለ። የሚያስተምርህ ደግሞ መልካም ወይም መጥፎ ሊሆን ይችላል። ብልጥ ከሆንክ ቀጣይ  ሂወትህን ለማስተካከል ያግዝሀል።

=
t.me/https_Asselefya1
ያጣነው ሁሉ ክስረት አይደለም።
አንዳንዱን ሰው ማጣት ትልቅ ረፍት ነው። እንኳን ተገላገልኩት የሚያስብሉ ብዙ ማጣቶች አሉ። ስለዚህ በምትኩ ምን እንደታቀደለን አናውቀውምና በትእግስት መጠበቅ ነው የሚገባው።

=
t.me/https_Asselefya1
መቼ ነው የማገባው? እያሉ ራስን ከመውቀስ ማንን ነው የማገባው ? ብሎ ራስን መጠየቅ በጣም ወሳኝና ጠቃሚ ነው።

በማይረባ ትዳር  ከመንፈር ቆሞቀር መባሉ ይቀላል።

አሉ ¡ ህእ¡ እኔ አላልኩም ኮፒ !!
~
በኡስታዛችን አቡ ሙስሊም ሀፊዘሁሏህ
ተጠቀሙ የፈለጋችሁት ኪታቦች እያዘዛችሁ ተጠቀሙ ሳዑድያዎች ➴➴➴➴➴

قناة أبي مسلم العروسي لبيع كتب العلمية، وشحنها داخل المملكة العربية السعودية.
➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abumuslimonlineshope
https://t.me/Abumuslimonlineshope
02 - العبودية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 02


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
እንድህ ቦለል ብላችሁ ተዘወጁ አለቀ።

እንደት አያችሁት ግን ይለያል ዉበቱ እ?!

=