💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ዐጃኢብ የሆነ ታሪክ ላካፍላችሁ‼

≡ በአቡ ሱፍያን ሑሰይን አልበናን የተፃፈ

   ዲኔ ላይ ደህና ነኝ! መልክ አለኝ ባይባልም አልከፋም! በባህሪዬ ጥሩ ነኝ ብዬ አስባለሁ ከቤተሰብ ሳልርቅ ነው ያደግኩት!! የልጅነት ጊዜዬ አልፎ ወጣትነት መጣ!!

  እንደማንኛዋም ሴት ትዳር አሰብኩ!! ግና በማላውቀው ምክንያት ድርሻዬ ዘገየብኝ ...

telegra.ph/አጃዒብ-የሆነ-ታሪክ-11-26
Audio
احمد محمد الجبالي
« ሂወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች!»


🎈ከቁርአን ጋር እንኑር ......!

▹ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን ህመም በምን ቃል መግለፅ ይቻላል

ወላጆቹ አልቀዋል ስለዚህ ቁስሉን የሚያሳየው የቀረው ብቸኛው ሰው ይህ ህፃን ወንድሙ ነው
ከዚያ ውጭ ማን አለው 💧💧

ልቤ የረበሸ ቪዶወ ያማል ኢላሂ 💧💧
ወንድ ማለት በሁሉም ነገር ላይ ነሻጣ ያለዉ ሁለዬ ቀዉይ ብርቱ የሆነ ነዉ። ሲቀሰቅሱት የሚነሳ ሲተዉት የሚተኛ አሁን ይሄ ምን የሚሉት ነዉ እ¿¡ ኢላሂ ወንዶቻችን አንቃልን የነሻጣ ባለቤት ሁለዬ ቀዉይ አድርግልን ! አሚን!

#صباح الخير

=
አላህ መልካምን የሻልህ ከሆነ ምቀኛህ ያሰበውና ጠላትህ የተመኘው ሁሉ ከንቱ ቅዠት ሆኖ ይቀራል።

ዩሱፍን عليه الصلاة والسلام ለመግደል አስበው ነበር። ነገር ግን አልሆነላቸውም።

ዩሱፍ عليه الصلاة والسلام ከአባቱ እንድርቅና ፍጹም እንዲረሳ በማሰብ አርቀው ጥለውትም ነበር። የዕቁብ عليه الصلاة والسلام ግን ለዩሱፍ ያለው ዉዴታና ናፍቆት እያደር በረታ።

ዩሱፍ عليه الصلاة والسلام በባርነት ቀንበር ስር ወድቆ ክብረቢስ ሆኖ ይቀራል በሚልም ለንጉስ ሽጠውት ነበር። ኋላ ላይ ንግስናው በእጁ ስር ሆነ።

=


t.me/https_Asselefya1
•ስልክህ ላይ አልቅሰህ ድክም እንዳለህ እና እንቅልፍ መተኛት እንዳልቻልክ ለምትነግረው ሰው ፈልገህ ካጣህ ወይ ደግሞ ማስቸገር ነው ብለህ ከፈራህ ጓደኛ የለህም ማለት ነው።
ከልቡ የሚወድሽ ነፃነትሺን ሰጥቶ የፈለግሺዉ እንድታደርጊ የሚፈቅድልሺ ነዉ።

=
Al-Mutaffifin
Mohammad Al-Abdullah
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ

ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራዉ!!ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!

t.me/https_Asselefya1
«የሱና ልጅ ውበት»
------------------------

የውበቱ ሚስጥር ይህ ነው መጀመሪያ፡
ተውሒድ ነው ድምቀቱ የለውም ማብራሪያ፡
ለአሏህ የያታመነ ሆኗል ንፁህ ባሪያ፡

--------------------------------

ጥፍጥናው መንደሪን መአዛው ትርንጎ፡
ይጎመጃል ያየው ምራቁን ዋጥ አርጎ፡
በሀያዕ ጥላ ስር በአደብ ተሸሽጎ፡
በተውሒድ ታንፆ በሱና ላይ አድጎ፡
ያስቀናል ፀባዩ አጂብ ነው ማማሩ፡
ሐቅ ነው ጥምረቱ የትም ነው ሀገሩ፡ 

--------------------------------

ተጣምሮ የሚኖር ከአንዷ áŒ‰á‰Ľáˆ ሸጋ፡
እሷም የደመቀች #ኒቃቧን አድርጋ፡
መልክና ቁመናን ከአሏህ የታደለች፡
በመንሀጀ-ሰለፍ ላይ የተደላደለች፡
ለገንዘብ ለጥቅም መቼም ያልማለለች፡
ለተመለከታት ሁሌ እምታስቀና፡
በሱና ያበበች ጀግና መልከ-ቀና፡

----------------------------

ህይወቱ በሙሉ ፀጋ ታክሎበት፡
በመከራ ዘመን ደስታ እሚታይበት፡
እጂግ ይማርካል የሱና ልጅ ውበት፡

------------------------------
«በኑረዲን አል አረቢ»
----------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
አንዳዴ...

በተለይ የሰፈር ሰዎች ከሚያቋችሁ ገልል ስትሉ
አቤት የከሌ ልጅ ምጥዋ ሁናለች እሷ ሰዉ ጠላች የሚሉት ነገርስ ህእ¡ አላህ ይወፍቀን ምጥዋነትን አቦ ደስ የሚል ነዉኮ አልገባቸዉምጅ የምጥዋ ትርጉም ህእ¡

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ይህን ልዩ ቀን ስናፍቀዉ ነበር አየዋለሁ ብዬ ናፍቄዉም ነበር አላህ ሳይል ቀርቶ ከጎንሺ ባልሆንም ወደፊት ደግሞ ሳላይሺ አልቀርም አልሃምዱሊላሂ አልኩኝ ደጋግሜ ናፍቆት ሆኖ አለፈኝ አለምሺ አለሜ የልቤ ላይ  ንግስት አንቺ ነሺ አለሜ በሰላም በስኬት በፍቅር ኑሪ ረጁም እድሜ የአላህ ፍቃድ ሆኖ  ዛሬ ስታገባ የደስታዬ ብዛት ተናነቀኝ…
የቅርብ ወዳጆችን ደስታ ማየት ያስደስታል አልሀምዱሊላህ እና እላችሁ አለሁ የኤሚ ሰርግ በሰላም ተጠናቋል። አድስ ሂወት ተጀምሯል ከማሜ ጋር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሺ ኤሚዬ።


ያረብ የቀሩ ላጤ ወዳጆቼንም አንተ ወፍቅልኝ ደስታቸዉ አሳየኝ.........!!

=
የሆኑ ሰዎች ላንተ አስቤ ነው ይሉሃል
ነገር ግን ማየት ያለብህ ተግባርን እንጂ ቃላትን መሆን የለበትም።

منقول
ሚድያ ላይ የምናቃቸዉን ልክ ሚድያ ላይ እንደሳልናቸዉ እናገኛቸዋለን ብለን እንዳንሞኝ እሺ ሚድያ ሌላ ሰዉ ከሚድያ ጀርባ ሌላ ነዉ። ያዉ ምን ልላችሁ ነዉ በልኩ እንሁን ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
እኔ እንጠናና አልልሽም
አንቺም እንደግስ እንዳትይኝ
      Copy

t.me/Darutewhide
#ኢኽዋኖች

ሲርባቸው ሳዑድና ዱባይ የት አሉ ይላሉ።

የጠገቡ እለት ቱርክና ኳተርን ያመሰግናሉ።

ከትዊተር ያገኘሁት

منقول
የተረበሸ ሰው የሚረጋጋበት ያጣ ሰው ከተመኘው የተሻለን እንዳገኘ የሚረዳበት የታመመ የተፈወሰ ያክል እንድሰማው የሚያደርግ የአምላካችን ማረጋጊያ ቃል ቢኖር

{ وَعَسَىٰۤ أَن تَكۡرَهُوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ خَیۡرࣱ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰۤ أَن تُحِبُّوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ شَرࣱّ لَّكُمۡۚ وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ }

የሚለው ነው።

t.me/https_Asselefya1