📍قـال العلاّمة #صالح_الفوزان حفظه الله تعالىٰ :
قد يُكثِر الإنسان من الأعمال الصّالحة لكنه قد يهمل لسانه ويتركه يحصد فيها
مثل الذي يزرع ويترك الحصّاد يحصد في زرعه فلا يُبقي له شيئاً
شرح كتاب الكبائر (صـ ٩١ )
=
قد يُكثِر الإنسان من الأعمال الصّالحة لكنه قد يهمل لسانه ويتركه يحصد فيها
مثل الذي يزرع ويترك الحصّاد يحصد في زرعه فلا يُبقي له شيئاً
شرح كتاب الكبائر (صـ ٩١ )
=
በህይወታችን የሚገጥሙን ገጠመኞች ሁሉ ጠላታችንና ወዳጆቻችንን ያሳዩናል ማን ማንን መቅረብ እና ከማን መራቅ እንዳለብን ያስተምሩናል !!
t.me/Darutewhide
t.me/Darutewhide
ትምህርት ባትማር
ቁርአን ባትቀራ
ኪታብ ባታነብ
ደርሶችን ባትከታተል
ደዕዋዎችን ባታዳምጥ ኖሮ
ምን አይነት ሰው እንደምትሆን፣ ምን አይነት ኑሮን እንደምትኖር እና እነማንን እንደምትመስል አስበኸው ታውቃለህ? አልሀምዱሊላህ!!ምንም ያክል ተደራራቢ መከራ ዉስጥ ብንሆንም በአላህ ላይ የሚኖረን ተስፋና መልካም ምኞት ግን ፍጹም ሊሸረሸር አይገባም።
ነብዩላሁ የዕቁብ عليه الصلاة والسلام በጣም የሚወደውን ልጁን ዩሱፍን አጣ። ቀጥሎም የዩሱፍ ወንድም ጠፋበት። በሶስተኛ ደረጃ በብርቱ ሀዘን ምክንያት ዐይኖቹን አጣ።እንደዚህ አይነት ተደራራቢ ተስፋ አስቆራጭ ፈተናዎች ቢያጋጥሙት የዕቁብ عليه الصلاة والسلام ግን ሁሉም ወደቦታቸው ይመለሳሉ የሚል ጽኑ ተስፋ ነበረው።
"ከአላህ እዝነትማ ፍጹም ተስፋ አትቁረጡ"
وَلَا تَيْئَسُوا مِنْ رَوْحِ اللَّهِ
سورة يوسف [87]
https://t.me/https_Asselefya1

እያለ ያስተምር ነበር። ተስፋውም ከንቱ አልሆነበትም። ልጆቹም ተገኙ። የዐይኖቹ ብርሃንም ተመለሰ።
وَلَا تَيْئَسُوا مِنْ رَوْحِ اللَّهِ
سورة يوسف [87]
https://t.me/https_Asselefya1
እኔም Umma life ተቀላቅያለሁ follow እንደራረግ ያጀመዓ
https://ummalife.com/post/227287
https://ummalife.com/post/227287
https://ummalife.com/post/227287
https://ummalife.com/post/227287
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.....!! ⏠⏠ ክፍል ⓹ ⏡⏡ ☞ይሄን ተከትሎ ከመጀመሪያዋ ለቅሶ በበለጠ መልኩ አለቀሰኝ፡፡ ለቅሶዋ ግን ዱንያዊ ጥቅምን በማጣቷ ወይም ያንን የጓጓችለትን ወጣት ባለማግኘቷ አይደለም፡፡ ይሄ እንባ የሚፈሰው አላህን በመፍራት ከሞላ ቀልብ ነው፡፡ ☞ከዚች እለት ጀምሮ ያቺ መልከ መልካም፣ ቆንጆ ልጃገረድ ቤቷ ዉስጥ ዘወተረች፡፡ ጌታዋን እስከተገናኘችበት…
አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ .......!!
⏠⏠⏠⏠⏠
♨️ክፍል ⓺ የመጨረሻ!
⏡⏡⏡⏡⏡
⏣ አንተ የረጅሙ ጉዞ ጓዴ፦ይሄን አስደማሚ ታሪክ ሰማህ አይደል? አየህ!!! ይሄን ወጣት ዱንያ አላታለለችውም፡፡ ሴቷ ልጅም በዉበቷ አልፈተነችውም፡፡ ልጃገረዷም የጌታዋን ቃል አልተላለፈችም፡፡ የተሰጣትን ምክርና የተነበበላትን የቁርአን አንቀጽ በንቄት አልተመለክተችም፡፡ ይልቁንም በቀጥታ ተግባር ላይ ነበር ያዋለችው፡፡ ወንድሜ!! የወንጀል ጣዕም ስር የለውም፡፡ ሃጢያቱ ከተፈጸመበት ቅጽበት በኋላ የወንጀል ትርፉ ጸጸት ብቻ ነው፡፡
⏣ መልካም ተግባር ደግሞ ድካሙ አይዘወትርም፡፡ ዒባዳ ስትፈጽመው በሰአቱ ሊከብድህ ይችላል፡፡
⏣በተለያዩ አጋጣሚዎች የአላህን ፈሪዎች ምሳሌ ተደርጎ አይገለጽም ነበር፡፡ በአኺራም ሊያጋጥመው የሚችለው ቅጣት ከሚታሰብው በላይ ከባድ ሊሆንበት ይችል ነበር፡፡
⏢ጌታችንም በኢማን የተሳሰሩን ተዋዳጆች በቀጣዩ ዐለም እንደማይለያይ ታውቃለህ አይደል? አዎ እነዚህ ወጣቶች ምንም እንኳ አፍላ የወጣትነት ጊዜ ላይ ቢሆኑም፤ ምንም እንኳ ሁለቱም ማራኪ ዉበት ቢኖራቸውም፣ ምንም እንኳ ባልተለመደ መልኩ ዝሙት እንፈጽም የሚለው ጥያቄ ከሴቷ ቢመነጭም በስሜት ተጽእኖ በመታወር የአላህን ክልከላ መተላለፍ የለብንም በሚል ጽኑ እምነት ሃራም ቦታ ላይ አልተገኙም፡፡
⏢ስለዚህ እነዚህ ተምሳሌት የሆኑ ወጣቶች በአኺራ አብረው የመኖር እድላቸው በጣም ሰፊ ነው፡፡ አላህም በተከበረው ቃሉ ጌታው ፊት መቆምንና መተሳሰብን ፈርቶ ነፍስያውን ከስሜቱና ከዝንባሌው የከለከለ ሰው በእርግጥም እሱ መኖሪያው ጀነት ነች ብሎ ቃል ገብቷል፡፡
{ وَأَمَّا مَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ وَنَهَى ٱلنَّفۡسَ عَنِ ٱلۡهَوَىٰ }{ فَإِنَّ ٱلۡجَنَّةَ هِیَ ٱلۡمَأۡوَىٰ }
«የዚህ አይነት አማኝ አንድትን ብቻ ሳይሆን ሁለትን ጀነቶች እንደሚሸለምም ነግሮናል፡፡»
{ وَلِمَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ جَنَّتَانِ }
«ለጀነት የበቃ ሰው ደግሞ የሚፈልገው ሁሉ ይሟላለታል ብሎናል፡፡»
وَلَكُمۡ فِیهَا مَا تَشۡتَهِیۤ أَنفُسُكُمۡ وَلَكُمۡ فِیهَا مَا تَدَّعُونَ }
⏢ሸይኹል ኢስላም ቢን ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸውና ፈታዋ አል ኩብራ 5/461 ላይ
⏢ታዲያ ነገሩ እንደዚህ ከሆነ አላህን በመፍራት ላይ ሲያበረታታ ከነበረ ወዳጅ ጋር እንደመገናኘትና አብሮ እንደመኖር ምን የሚናፈቅ ነገር አለ?
⏢ በርግጥ መንፈስ (ሩህ) ከአላህ ጋር ያላት ቁርኝት በጸናና ከፍ ባለ ቁጥር እምነትን ለመጠበቅ ሲባል በአካል ላይ የሚያርፈውን የተለያየ ፈተና መቋቋም ምንም አይከብዳትም፡፡ ለዚህም ነው ሩህን ማነጽ አካልን ከማስተካከል በላይ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል የሚባለው፡፡
«አንተ አካልን ገንቢ ሩህን ዘንጊ ሆይ ለቀጣዩ ሂወት፣ ከአካል በላይ ሩህ ወሳኝ አይደለም ወይ!!»
ከዚሁ ሚድያ ካነበብኩት ለእናንተም ይጠቅማል ብዬ ያካፈልኳችሁ አላህ ሁላችንንም ተጠቃሚዎች ያድርገን....!!
✍️ أم عثيمين بنت أراغاو الجامية
ሌሎች ተጨማሪ ለመከታተል ይቀላቀሉ
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ .......!!
⏠⏠⏠⏠⏠
♨️ክፍል ⓺ የመጨረሻ!
⏡⏡⏡⏡⏡
⏣ አንተ የረጅሙ ጉዞ ጓዴ፦ይሄን አስደማሚ ታሪክ ሰማህ አይደል? አየህ!!! ይሄን ወጣት ዱንያ አላታለለችውም፡፡ ሴቷ ልጅም በዉበቷ አልፈተነችውም፡፡ ልጃገረዷም የጌታዋን ቃል አልተላለፈችም፡፡ የተሰጣትን ምክርና የተነበበላትን የቁርአን አንቀጽ በንቄት አልተመለክተችም፡፡ ይልቁንም በቀጥታ ተግባር ላይ ነበር ያዋለችው፡፡ ወንድሜ!! የወንጀል ጣዕም ስር የለውም፡፡ ሃጢያቱ ከተፈጸመበት ቅጽበት በኋላ የወንጀል ትርፉ ጸጸት ብቻ ነው፡፡
⏣ መልካም ተግባር ደግሞ ድካሙ አይዘወትርም፡፡ ዒባዳ ስትፈጽመው በሰአቱ ሊከብድህ ይችላል፡፡
ሲያልፍ ግን የዒባዳ ጣዕሙ ዘላለማዊ ሆኖ ታገኘዋለህ፡፡ ይህ ጀግና ወጣት ያኔ ለስሜት ተንበርክኮ የጌታውን ድንበር ተላልፎ ቢሆን ኖሮ ይሄን የመሰለ ዝና እና ክብር በኪታቦች ዉስጥ አይጻፍለትም ነበር፡፡
⏣በተለያዩ አጋጣሚዎች የአላህን ፈሪዎች ምሳሌ ተደርጎ አይገለጽም ነበር፡፡ በአኺራም ሊያጋጥመው የሚችለው ቅጣት ከሚታሰብው በላይ ከባድ ሊሆንበት ይችል ነበር፡፡
ቆንጆዋም ከመልካሙ ወጣት የተለገሳትን ምክር በቀናነት ባትቀበል ኖሮ በብልግና እና በጸያፍ ተግባር ተዘፍቃ ያንን መሳይ የዒባዳ ሂወት ሳታጣጥም ወደ አኺራ ተሸጋግራ በዉርዴትና በጸጸት ትኖር ነበር፡፡
⏢ጌታችንም በኢማን የተሳሰሩን ተዋዳጆች በቀጣዩ ዐለም እንደማይለያይ ታውቃለህ አይደል? አዎ እነዚህ ወጣቶች ምንም እንኳ አፍላ የወጣትነት ጊዜ ላይ ቢሆኑም፤ ምንም እንኳ ሁለቱም ማራኪ ዉበት ቢኖራቸውም፣ ምንም እንኳ ባልተለመደ መልኩ ዝሙት እንፈጽም የሚለው ጥያቄ ከሴቷ ቢመነጭም በስሜት ተጽእኖ በመታወር የአላህን ክልከላ መተላለፍ የለብንም በሚል ጽኑ እምነት ሃራም ቦታ ላይ አልተገኙም፡፡
⏢ስለዚህ እነዚህ ተምሳሌት የሆኑ ወጣቶች በአኺራ አብረው የመኖር እድላቸው በጣም ሰፊ ነው፡፡ አላህም በተከበረው ቃሉ ጌታው ፊት መቆምንና መተሳሰብን ፈርቶ ነፍስያውን ከስሜቱና ከዝንባሌው የከለከለ ሰው በእርግጥም እሱ መኖሪያው ጀነት ነች ብሎ ቃል ገብቷል፡፡
{ وَأَمَّا مَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ وَنَهَى ٱلنَّفۡسَ عَنِ ٱلۡهَوَىٰ }{ فَإِنَّ ٱلۡجَنَّةَ هِیَ ٱلۡمَأۡوَىٰ }
«የዚህ አይነት አማኝ አንድትን ብቻ ሳይሆን ሁለትን ጀነቶች እንደሚሸለምም ነግሮናል፡፡»
{ وَلِمَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ جَنَّتَانِ }
«ለጀነት የበቃ ሰው ደግሞ የሚፈልገው ሁሉ ይሟላለታል ብሎናል፡፡»
وَلَكُمۡ فِیهَا مَا تَشۡتَهِیۤ أَنفُسُكُمۡ وَلَكُمۡ فِیهَا مَا تَدَّعُونَ }
⏢ሸይኹል ኢስላም ቢን ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸውና ፈታዋ አል ኩብራ 5/461 ላይ
እንዳሰፈሩት አንድ ሰው የሆነችን ልጅ ቢወድና በዱንያ ላይ ማግባት ሳይችል እሷም ሌላን ሳታገባ ብትሞት፤ መህሯን ከፍሎ በዘላለማዊዉ ሀገር ከእሷ ጋር እንዲያኖረው አላህን ቢለመነው በጀነት ዉስጥ ይገናኛሉ የሚል ትልቅ ተስፋ አለ፡፡ ⏢ታዲያ ነገሩ እንደዚህ ከሆነ አላህን በመፍራት ላይ ሲያበረታታ ከነበረ ወዳጅ ጋር እንደመገናኘትና አብሮ እንደመኖር ምን የሚናፈቅ ነገር አለ?
በርግጥ ወንድሜ እንደዚህ አይነት ፈተናዎች ሲያጋጥሙ በፈተናው ሳይንበረከኩ የጌታን ትእዛዝ በአግባቡ መጠበቅ መቻል የሙሉእ ኢማን እንድሁም የእውነተኛ ታማኝነት (ኢኽላስ) መገለጫ ነው፡፡⏢ በርግጥ መንፈስ (ሩህ) ከአላህ ጋር ያላት ቁርኝት በጸናና ከፍ ባለ ቁጥር እምነትን ለመጠበቅ ሲባል በአካል ላይ የሚያርፈውን የተለያየ ፈተና መቋቋም ምንም አይከብዳትም፡፡ ለዚህም ነው ሩህን ማነጽ አካልን ከማስተካከል በላይ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል የሚባለው፡፡
«አንተ አካልን ገንቢ ሩህን ዘንጊ ሆይ ለቀጣዩ ሂወት፣ ከአካል በላይ ሩህ ወሳኝ አይደለም ወይ!!»
ከዚሁ ሚድያ ካነበብኩት ለእናንተም ይጠቅማል ብዬ ያካፈልኳችሁ አላህ ሁላችንንም ተጠቃሚዎች ያድርገን....!!
✍️ أم عثيمين بنت أراغاو الجامية
ሌሎች ተጨማሪ ለመከታተል ይቀላቀሉ
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✅ አባዬ
እድሜዬን ሙሉ ተደስቼ እንድኖር
ሁሌም የምትሰጠኝ የአባትነት ፍቅር
በመንገዴ ሁሉ እንቅፋት ሳይነካኝ
ስኬታማ እንድሆን የምታበረታኝ
ያንተን አባትነት ከፍዬ አልጨርሰው
ድብቅ ሚስጥራዊ የተለየኮ ነው
ውስጥህ ታሞ እንኳን ስቀህ የምቀርበኝ
መቼም ማትለወጥ አባ አንተን አየሁኝ
ዛሬም አነግርሀለው ሁሌም እንደምለው
ላንተ ከፈጣሪ የተሰጠህ ፀጋ
መቼም አይለወጥ ሲመሽም ሲነጋ
በምድር ላይ ያሉ ቃላቶች በሙሉ
ሊገልፁህ አይችሉም ላንተ ያንሳሉ
በምንም ማለካህ የሆንከኝ ህይወቴ
ከአላህ የተሰጠህ ሆነህ ስጦታዬ
🌸እወድሀለሁኝ ኑርልኝ አባዬ🌸
منقول
https://t.me/https_Asselefya1
እድሜዬን ሙሉ ተደስቼ እንድኖር
ሁሌም የምትሰጠኝ የአባትነት ፍቅር
በመንገዴ ሁሉ እንቅፋት ሳይነካኝ
ስኬታማ እንድሆን የምታበረታኝ
ያንተን አባትነት ከፍዬ አልጨርሰው
ድብቅ ሚስጥራዊ የተለየኮ ነው
ውስጥህ ታሞ እንኳን ስቀህ የምቀርበኝ
መቼም ማትለወጥ አባ አንተን አየሁኝ
ዛሬም አነግርሀለው ሁሌም እንደምለው
ላንተ ከፈጣሪ የተሰጠህ ፀጋ
መቼም አይለወጥ ሲመሽም ሲነጋ
በምድር ላይ ያሉ ቃላቶች በሙሉ
ሊገልፁህ አይችሉም ላንተ ያንሳሉ
በምንም ማለካህ የሆንከኝ ህይወቴ
ከአላህ የተሰጠህ ሆነህ ስጦታዬ
🌸እወድሀለሁኝ ኑርልኝ አባዬ🌸
منقول
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በአየር እንዳልመጣ ፊርማዉ አግዶኛል በመኪና አልመጣ መንገዱ እርቆኛል ኤሚ የኔ እህት የደስታሺ ቀን ከጎንሺ ባለመሆኔ እጂጉን ከፍቶኛል። #እሁድ = ✍️أم عثيمين
ኤሚዬ አብዬ አብሮ አደጓ እህቴ
በጣም ደስ ብሎኛል ደስታሽን በማየቴ
በጣምም ከፎቶኛል ከጎንሽ ባለመገኘቴ
እስኪ እልል በሉ መብሩክክክ እንበላቸ
በነብዩ ሱና ነው እኮ ሰርጋቸው
ኤሚዬ እና ማሜን መምሩክ እንበላቸው
የስንት አመት ምኞት ተሳካ ህልማቸው
የኤሚዬ እናት እኳን ደስ አለሽ
ሁሌም የምትመኝው ተሳካ ህልምሽ
ዱዓሽን ተቀበለሽ ሀያሉ ጌታሽየኤሚዬአባት እኳን ደስ አለህ
የልጂህን አለም ዛሬላይ አየህ
ምስጋና ይገባው ለሀያሉ አላህ
ሙሽሪት ሙሽራው እኳን ደስ አላችሁ
በነብዩ ሱና ደመቀ ሰርጋችሁ
አልሀምዱሊላህ ለዋልክልን ፀጋህ
ስላጣምርክልን ጀግኖችን በኒካህከባህር ማዶ ናፍቂዋ እህትሺ ይድረስሺ
የኔ ..........!! ግጥም የማይገልፀዉ ልዬ ደስታ አለ በልቤ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ ኤሚዬ🌹
✍️ኡሙ ዑሰይሚን ቢንት አራጋዉ
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኤሚዬ አብዬ አብሮ አደጓ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታሽን በማየቴ በጣምም ከፎቶኛል ከጎንሽ ባለመገኘቴ እስኪ እልል በሉ መብሩክክክ እንበላቸ በነብዩ ሱና ነው እኮ ሰርጋቸው ኤሚዬ እና ማሜን መምሩክ እንበላቸው የስንት አመት ምኞት ተሳካ ህልማቸው የኤሚዬ እናት እኳን ደስ አለሽ ሁሌም የምትመኝው ተሳካ ህልምሽ ዱዓሽን ተቀበለሽ ሀያሉ ጌታሽ የኤሚዬአባት እኳን ደስ አለህ የልጂህን አለም ዛሬላይ አየህ…
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የአላህ ፍቃድ ሆኖ ዛሬ ስታገባ
የደስታዬ ብዛት ተናነቀኝ እንባ
=
ናፍቂዋ እህትሺ ከባህር ማዶ ኡሙ ዑሰይሚን
http://t.me/https_Asselefya1
ይህን ልዩ ቀን ስናፍቀዉ ነበር
አየዋለሁ ብዬ ናፍቄዉም ነበር
አላህ ሳይል ቀርቶ ከጎንሺ ባልሆንም
ወደፊት ደግሞ ሳላይሺ አልቀርም
አልሃምዱሊላሂ አልኩኝ ደጋግሜ
ናፍቆት ሆኖ አለፈኝ አለምሺ አለሜ
የልቤ ላይ ንግስት አንቺ ነሺ አለሜ
በሰላም በስኬት በፍቅር ኑሪ ረጁም እድሜየአላህ ፍቃድ ሆኖ ዛሬ ስታገባ
የደስታዬ ብዛት ተናነቀኝ እንባ
አልሃምዱሊላሂ ምስጋና ይድረሰዉ
ሃራሙን ከልክሎ ኒካህ ለፈቀደዉ
ከዐርሹ ባለቤት ሁሉን ቻይ ለሆነዉ
ባረከሏህ ብዬ በጣም ልባርክልሺ
እጅግ ደስ ብሎኛል ኤሚ በማግባትሺ
=
ናፍቂዋ እህትሺ ከባህር ማዶ ኡሙ ዑሰይሚን
http://t.me/https_Asselefya1
ዐጃኢብ የሆነ ታሪክ ላካፍላችሁ‼
≡ በአቡ ሱፍያን ሑሰይን አልበናን የተፃፈ
ዲኔ ላይ ደህና ነኝ! መልክ አለኝ ባይባልም አልከፋም! በባህሪዬ ጥሩ ነኝ ብዬ አስባለሁ ከቤተሰብ ሳልርቅ ነው ያደግኩት!! የልጅነት ጊዜዬ አልፎ ወጣትነት መጣ!!
እንደማንኛዋም ሴት ትዳር አሰብኩ!! ግና በማላውቀው ምክንያት ድርሻዬ ዘገየብኝ ...
telegra.ph/አጃዒብ-የሆነ-ታሪክ-11-26

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን ህመም በምን ቃል መግለፅ ይቻላል
ወላጆቹ አልቀዋል ስለዚህ ቁስሉን የሚያሳየው የቀረው ብቸኛው ሰው ይህ ህፃን ወንድሙ ነው
ከዚያ ውጭ ማን አለው 💧💧
ልቤ የረበሸ ቪዶወ ያማል ኢላሂ 💧💧
ወላጆቹ አልቀዋል ስለዚህ ቁስሉን የሚያሳየው የቀረው ብቸኛው ሰው ይህ ህፃን ወንድሙ ነው
ከዚያ ውጭ ማን አለው 💧💧
ልቤ የረበሸ ቪዶወ ያማል ኢላሂ 💧💧