💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በምርጫህም  ይሁን ተገደህ ስትለየው በጣም ትጎዳለህና ማንንም ቢሆን አግንነህ አትውደድ።

=
አላህ በልቦናህ ዉስጥ ያለውን እውነታ
ያውቃል!!!ሰዎች ግን ብዙ አይነት የተሳሳተ ግምት ሊኖራቸው ይችላል።


t.me/https_Asselefya1
ትምህርት ሰጥቶህ ያለፈ ስህተት፣ አስተዋይ እንድትሆን ያስገደደህ መከራ ጸጸት አይኖረውም።

=

t.me/https_Asselefya1
ወንድ ከወደደሺ ሁለ መናዉን ነዉ የሚሰጥሺ ካንቺ የሚደበቅ ነገር ምንም የለዉ። ለወደዱት ሟች ናቸዉኮ ወንዶችዬ!! የሚወዳችሁ ይስጣችሁ¡

=
የመልካም ሴት ዋጋ አይተመንም!!

በምንም ነገር አትቀየርም :
መልካምነቷ ግዜያዊይና ማስመሰል ሳይሆን ዘለቄታዊይና እውነተኛነት ነው እናም ንግስቴዋ ለትዳር አጋርሽ እውነተኛ ሁኚ የስልክ ግርዶሽ እንዳያታልሽ!!

=

𝐓𝐞« t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
_ወንድ  ልጅ  ልክ  እንደ  ንብ  ነዉ።  የመጠጡን ዉሐ  ባበዛሽለት  ቁጥር  እሱም  በዛዉ  ልክ  ማሩን  ያመርታል።_

*ምን  ልልሽ  ነዉ  እንስቷዬ...ለባልሽ  ክብርን አሳይዉ ፍቅርሽን  በተግባር  ግለጭለት  ተንከባከቢዉ  የዛኔ  የእሱም  አፀፋ áŠĽáŠ•á‹°áˆ›áˆ­ ጣፋጭ ሆኖ ይበዛልሻል።* *ያብዛልን አቦ አሚንንንን ብሉ ከልባችሁ ጣፋጭ ይሁን ትዳር የሚገኝው በዱአ ነወ የአዚዘቲ

https://t.me/SileTidarEnmekaker
⊱መካሪ መች ጠፍ ተመካሪዉ እንጅ!!⊰

መካሪ መች ጠፋ ተመካሪዉጅ
አላህን የሚታዘዝ ስአትም ሳይፈጂ
ሁሉም በየቦታዉ መካሪ ሰዉ ሁኗል

ተመካሪዉ የለም  ባንዱ
ጆሮ ሰምቶ ባንዱ አፍሳሽም ሁኗል

ምክር ብንሰማ  በጣም ጥሩነበር
ከተከለከልነዉ እንታቀብ ነበር
ብንገነዘበዉ የሼርዓን ድንበር
ካፀያፊ ቦታ ባልተገኜን ነበር

እናማ  አንሰላች በደንብ እንመከር!!
መካሪዉም አካል ቅድሚያ አንተ ተመከር

ካፀያፊ ቦታ ቅድሚያ አንተ ሳትርቅ
ልሎችን ስትመክር  ሙንከርን እንራቅ 
በራስ መጫወትነዉ  በራስም መደነቅ::

✍️ሀያት ኡሙ አብዱረህማን

  ↷↷ ↷↷🌸↶↶↶↶
http://t.me/HayatbintSeid
http://t.me/HayatbintSeid
«ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች መልስ»
በኑረዲን አል አረቢ
ከታሪክ አንፃር
--------------

ሙስሊሞች ሆይ ንቁ!!
ታሪካችሁን እወቁ!!

.....ሸር ሸር....

👉እውን ፋኖ በእኩልነት ያምናልን..!?

👉ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች ብቻ!!
--------------------------------

لن يَنتصرَ الإسلامُ إلا إذا مَارَسْنَا على أعدائِه صَادقين بعضَ ما يَتَّهِمُونَه به كاذبين!!

      «በኑረዲን አል አረቢ»

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
የፍሊስጤም ጉዳይ
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

በፍሊስጤም ስቃይና እልቂት ቡድናዊ ትርፍ ለማግኘት የሚሯሯጡት የዲን ነጋዴዎቹ ኢኽዋኖች

     t.me/NABAWITUBE
በስንቱ እንቃጠል¡

እኔኮ ነግሪያችሁ ነበር¡ መልክ ታጥቦ አይጠጣም! እርሱን ብቻ መስፈርት አታድርጉ! መልክ ከውጭ ለመግቢያ እንጂ ውስጥ የሚያቆየው ዲን፣ ስነ ምግባር፣ ራሱ መልክ፣ ሙያም… ተጣምረው ነው።

እናቶች! እባካችሁ ሙያ አስተምሩልን፤ ለናንተ ሠራተኛ ቢኖራችሁም እኛ ጋ ሲመጡ አንቸገር¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት ልብ አንጠልጣይ ታሪክ......!! ⏠⏠ ክፍል  ⓷ ⏡⏡ ⏃እጅግ በጣም ሩህሩህና አዛኝ በሆነው በአላህ ስም ጽሁፌን ጀምራለሁ፡፡ አንች ወጣት ሆይ ጌታችን አላህ ባሪያው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያምጸው ወዲያዉኑ አይቀጣውም፡፡ ይልቁንም ታግሶ ያልፈዋል፡፡ ሌላንም ጥፋት ቢጨምር አያጋልጠውም፡፡ ይልቁንም ይሰትረዋል፡ ⎇ ነገር ግን ወንጀሎችን በንቀት አይን ሲመለከትና እንደተራ ነገር…
አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት
ልብ አንጠልጣይ
ታሪክ...!!

⏠⏠
ክፍል  ⓸
⏡⏡


↱ወጣቷም ይሄን ያልታሰበ ከባድ ቁም ነገር አዘል ደብዳቤ አነበበች፡፡ ራሷን ታዘበችን ወደ ቤቷ አመራች፡፡ ግድፍቶቿን አረመች፡፡ ባህሪዋን አስተካከለች፡፡ ከተወሰነ የጊዜ ቆይታ በኋላአላህን ፈሪውን ወጣት ዳግም ማግኘት እንዳለባት ወሰንች፡፡

↱ የአሁኑ አላማዋ ግን የመጀመሪያው አይነት ዝሙት የመፈጸም ፍላጎት አልነበረም፡፡ አላማዋ መልካም ነገር ነበር፡፡ እናም ያ መልከኛ ወጣት በሚያልፍበት መንገድ ላይ ጠበቀችው፡፡ እሱም ወደ ዉጭ ለመጓዝ አስቦ ከቤት ሲወጣ መንገድ ላይ ያቺን ከዚህ በፊት የፈተነችውን ልጅ ከርቀት ተመለከተ፡፡

↱እሷ ጋር በአካል ተገናኝቼ ራሴን ለፈተና ከማጋልጥ ቤቴ ገብቼ አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል በማለት ወደ ግቢው ተመለሰ፡፡ ልጃገረዷ ከርቀት ጠራችው፡፡ ወጣቱ ሆይ ወደ ግቢህ አትመለስ፤ አንተና እኔ ከዛሬ በኋላ የምንገናኘው ነገ በአላህ ፊት ብቻ ነው፤ በዱንያ ላይ የምንተያይበት የመጨረሻው ቀን ዛሬ ነው የምትሆነው ካለችው በኋላ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች፡፡

↱ ልጁን ተከትላ ወደ ሚኖርበት ግቢ ሄደች፡፡ ወጣቱም ለቅሶዋንና ጥሪዋን ሲሰማ ዉሳኔውን በመቀየር ወደ ልጅቷ ተመለሰ፡፡ እሷም ያ ቀልብህን እንደፈለገ የሚቆጣጠረው ጌታህ ችግሮችህን ሁሉ ይፈታልህ ዘንድ ዱዓእ እያደረግኩልህ ነው ካለችው በኋላ አዘውትሬ ዒባዳእንድፈጽም የሚያነሳሳችንና የማይረሳን ምክር ለግሰኝ ብላ ጠየቀችው፡፡

↱እሱም “ራስሽን ጠብቂ፤ የነፍስያሽን ተንኮልም ተጠንቀቂ፤ የትም ቦታ ብትሆኚ ጌታሽን ፍሪ፤

{ وَهُوَ ٱلَّذِی یَتَوَفَّىٰكُم بِٱلَّیۡلِ وَیَعۡلَمُ مَا جَرَحۡتُم بِٱلنَّهَارِ ثُمَّ یَبۡعَثُكُمۡ فِیهِ لِیُقۡضَىٰۤ أَجَلࣱ مُّسَمࣰّىۖ ثُمَّ إِلَیۡهِ مَرۡجِعُكُمۡ ثُمَّ یُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ }{ وَهُوَ ٱلۡقَاهِرُ فَوۡقَ عِبَادِهِۦۖ وَیُرۡسِلُ عَلَیۡكُمۡ حَفَظَةً حَتَّىٰۤ إِذَا جَاۤءَ أَحَدَكُمُ ٱلۡمَوۡتُ تَوَفَّتۡهُ رُسُلُنَا وَهُمۡ لَا یُفَرِّطُونَ }{ ثُمَّ رُدُّوۤا۟ إِلَى ٱللَّهِ مَوۡلَىٰهُمُ ٱلۡحَقِّۚ أَلَا لَهُ ٱلۡحُكۡمُ وَهُوَ أَسۡرَعُ ٱلۡحَـٰسِبِینَ }

« እሱም ያ በሌሊት የሚያስተኛችሁ፤ በቀኑ ክፍለ ጊዜ የሰራችሁትን ሁሉ ነገር የሚያውቅ፤ እለተ ሞታችሁ እስከሚደርስ ድረስ በቀን ዉስጥ የሚቀሰቅሳችሁ ነው፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደ እርሱው ነው፡፡ ከዚያም ስትሰሩት የነበረውን ሁሉ ይነግራችኋል፤ እርሱም ከባሮቹ በላይ ሲሆን ሁሉንም አሸናፊም ነው፤ (እርሱም) በእናንተ ላይ ጠባቂ የሆኑ መላኢካዎችን ይልካል፤ አንዳችሁም ሞቱበመጣበት ጊዜ የሞት መላኢካዎችን ይልክና የጌታቸውን ትእዛዝ የጠበቁ ሆነው ይገድሉታል፤ ከዚያም ወደ እውነተኛው ጌታቸው ወደ አላህ ይመለሳሉ፤ ንቁ ፍርድ ሁሉ ለእርሱ ብቻ ነው፤ እርሱም ከተቆጣጣሪዎች ሁሉ ይበልጥ ፈጣን ነው” የሚለውን የጌታሽን ቃልም ዘወትር ተግብሪ ብሎ መከራት፡፡

✍️ይቀጥላል......

«አንብብ ከማንበብ ብዙ እዉቀት ይገኛልና»

  ⇅↴⇅↴⇅↴⇅↴⇅↴⇅↴⇅
https://t.me/https_Asselefya1
ነገሮች ከአቅማችን በላይ ሲሆኑ ምንም ማድረግ ሳንችል ሲቀር እንባ ብቻ ማፍሰስ ነዉ። ኢላሂ የመቻል አቅሙ ስጠን ።

=
«ለሱና ነው ክብሬ!»
〰➖〰➖〰➖

ያሉትንም ቢሉ እኔስ አይደንቀኝም
ለሱና አደረጉድጂ ቢዲአ አልጨመርኩም

ጥንካሬንጂ ሙገሳ አልፈልግም
የጀሊሉን ትእዛዝ መጣስ አለፈልግም

ያወሩትን ያዉሩ እኔን አይደንቀኝም
ለነብዩ መንገድ ለቀናው ጎዳና

ምንስ ብከፍል ለሰለፎች ፋና
ጉዞዬ ቀጠልኩኝ ልቤ ወደደና

በክብር ለመኖር በዱኒያ በአኼራ
የሰዎች ወቀሳ መቼዉም   አልፈራ
ክጃሎቴ ሁሉ ነፍሴ እንድትጠራ
ሽርክና ቢዲአን ከልቧ መንጥራ
አላህ እንዲወዳት ነዉ የኔ ፈጠራ!!


🖋𝐇𝐚𝐲𝐚𝐭 𝐔𝐦𝐮 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧

𝐓𝐞« http://t.me/HayatbintSeid
የጁሙዓኹጥባ/እሪዝቃችሁን ከአላህ ዘንድ ፈልጉ!!
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
⊱የጁሙዓ ኹጥባ ⊰
⏝⏝⏝⏝

۞ ርእስ፦ እሪዝቃችሁን ከአላህ ዘንድ ፈልጉ..!!


🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8704
«አቡ ዱጃናህ Online ቂርአት መድረሳ»

አስተማሪያቸዉ ጎበዝ ተማሪዎቹ እንቁ፣
የጌታቸዉን ቃል ጠንቀቀዉ ያወቁ፣
በዛዛታ á‹‰áˆŹ áŒŠá‹œáŠ• ያልሰነቁ፣
በዉድ አስተማሪያቸዉ áˆáŠá‹‰áŠ˘áˆáˆ á‹Ťá‹ˆá‰áŁ

የአቡ ዱጃናህ ተማሪዎች እንቁ፣
ቁርአን በተጂዊድ አድቅቀዉ ያወቁ፣
ደግሞም  ሞደል ናቼዉ ለነዚያ ላልነቁ
፣
በርቱልን ጠንክሩ የኛ ዉድ ጀግኖች፣
የአላህን ከላም  ሁልጊዜም ቀሪዎች
፣
ነገም በአኼራ ናችሁ ተደሳቾች፣
በአላህ በእዝነቱ የጀነት ወራሾች
፣
ነዉም አስተማሪያቸዉ ብርቱና ጠንካራ፣
ጠንቃቃ ነዉ  ጎበዝ በተጂዊድ ሲያቀራ፣
ተዉሂድን ሲያስተምር  ምንም ሳያጋራ፣
አምልኮን ለጌታዉ ብቻ ሲያጥራራ
፣
እንድህም ነዉ ጎበዝ ብርቱና ጠንካራ፣
ኢስቲቃማ ይስጥህ በዱኒያ በአኼራ።

=

𝐓𝐞« t.me/Abu_Dujanah_Online_Medresa