💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ገንዘብ አላት ብሎ ፥ መልከ-ጥፉ ማግባት፣
ገንዘቡም ያልቅና ፥ ሁለተኛ ጥፋት።»

የወሎ ተረት ነዉ አሉ¡

=
ጥሩ ከሆንሺ ጥሩ እንጅ አይገጥምሺም።
ጥሩን ለጥሩ ነዉ አላህ የኸለቀዉ።

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ ⓸ ➮➮➮➮ ☞ይህ ታሪክ ትዝ ባለኝ ቁጥር ሰዉነቴን ከእግሬ እስከ ፀጉሬ ይነዝረኛል። ገና ሳልፅፈዉ ዐይኔን በእንባ ይሞላዋል። ወላሂ ደስታ ይሁን ሀዘን እንጃ አላዉቀዉም.. ግን ልቤን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ይወርሰዋል። ☛ዛሬ የማወራዉ ስለዚያች.. በረሱል ምስክርነት የሷ ተዉባ ለሰባ ሰዎች ቢከፋፈል ይበቃ ነበር ስለተባለላት ሴት ነዉ። ☞ያ አላህ!! ያ ረሱላችን ምስክር በሰጡት በኢማኗ ታላቅነት…
እህቴ ➄
➭➭➭➭


..አንዱን ዓሊም
«እስቲ ስለጀነት ፀጋዎች ንገረንና ጀነትን አስናፍቀን!» አሉት።

⇛እሱም በአንዲት ዐ.ነገር ብቻ ልብን ጀነት ላይ እንድትንጠለል ምታደርግን ንግግር ተናገር። መልካም ስራ መስራት ላደከማቸዉ አሪፍ ብርታት ሚሆንን ንግግር ተናገረ።

⇛«በዉስጧ ረሱሉ አሉ።» አላቸዉ።አለቀ።አንድ በልቡ ዉስጥ የረሱሉ ሙሃባ ላለበት ሰዉ በቂ ማነቃቂያ ነዉ።

⇛ምናልባትም «ደክሞኛል፣ ብርታቴ ዝሏል፣ ነፍሲያዬን ቀጥ ማድረግ ከብዶኛል።» ትዪ ይሆናል። የዚህ ታላቅ ዓሊም ንግግር ብርታት ይሆንሻልና ልብሽ ዉስጥ ጥሩ ቦታ አስቀምጪዉ።

⇛እህቴ! ከወንጀል መታቀብ ሲከብድሽም በዚህ ንግግር ዊስዋስን ከላይሽ ላይ ግፈፊ! ዒባዳ መስራት ሲከብድሽም በዚህ ንግግር ተበራቺ!

⇛ጀነት ዉስጥ ረሱሉ አሉ። መርየም፣ አሲያ፣ ኸዲጃ፣ አዒሻ፣ ፋጡማ፣ ማሺጣ.. ሁላቸዉም አሉ። በነሱ ሙሀባ ተጠናከሪ!ጀነት ዉስጥ ዱንያ ላይ እንደነሱ ለመሆን ምትደክሚላቸዉ መልካም ስብዕናዎች በሙሉ አሉ።

⇛ጀነት ዉስጥ የፀጋዎች ቁንጮ የሆነዉ ታላቁ ኒዕማም አለ። ጀነት ዉስጥ ጀነት ከመግባት በላይ ትልቁ ኒዕማ የዚያን የአላህን ዉብ ፊት ማየት ነዉ። አላህ የሱን ዉብ ፊት ማየትን ይወፍቀን!!

⇛አንቺ የአላህ ባሪያ የሆንሺዉ እህቴ! በአላህና በረሱሉ ፍቅር አአሳስሮ ያስቀመጠሽን የድካም ሰንሰለትን በጣጥሺዉ! አላህ ፅናቱን ይወፍቅሽ!

⇛ሲደክምሽ፣ ብርታት ሊሆንሽ ይችላልና ይሄን ፅሁፌን በፈለግሺዉ ሰዓት ልታገኚዉ ምትችዪበት ቦታ አስቀምጪዉ!

منقول

𝐓𝐞༄ t.me/https_Asselefya1
አላህ ካልፈቀደ ተኝተን ለመንቃት አቅም የሌለን ደካማ ፍጥረቶች እኮ ነን!!

በደህና እደሩልኝ ✍️
ሀቅ ካለሺ ሁለየም አሸናፊ እና የበላይ ነሺ
እናም በሀቅ ላይ ብቻ ፀኒ ሌላዉ ወዳ ጣይ የሚያዋጣሺ ሀቅ ብቻ ስለሆነ እገሊት /እገሌ ብዙም ደንታ አትስጫቸዉ። አንቺ ከጌታሺ ጋር ያለሺ ግንኙነት ብቻ አስተካክሊ ሌላዉ እሱ ያስተካክልልሻል።

=
t.me/https_Asselefya1
የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ሆይ! አንተ በቅርቢቱና በመጨረሻይቱ ዓለም ረዳቴ ነህ፡፡ ሙስሊም ሆኘ ግደለኝ፡፡ በመልካሞቹም አስጠጋኝ» (አለ)፡፡{ዩሱፍ-101}

=
t.me/https_Asselefya1
በአላህ ላይ ያለን መተማመንና መመካት እንደ እምነታችን ደረጃ ከፍ ዝቅ ይላል።የጠንካራ እምነት ባለቤት በአላህ ላይ ያለው መመካት የላቀ ነው።

{وعلى الله فتوكلوا إن كنتم مؤمنين} المائدة -٢٣

𝐓𝐞~ t.me/abuUseyminabdurehman
ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ

መልካም ከዘራ መልካም !
መጥፉ ከዘራ መጥፉ
!

መልካም ነገር እንዝራ እላችሁ አለሁ

=
ታጋሽ ሆኖ ለመገኘትም የአላህ እገዛ ያሻል። ታጋሽነት በራስ ክህሎትና በልምምድ ብቻ የሚገኝ የትግል ፍሬ አይደለም። አላህን በመማጽንም ጭምር እንጂ።

ከአላህ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው የጠንካራ ኢማን ባለቤት የሆነ ሙስሊም የታጋሽነት ደረጃውም ከፍ ያለ ይሆናል። ደካማ እምነት ያለው አማኝ ደግሞ ትእግስቱም በዚያው ልክ ደካማ ነው።

{ واصبر وما صبرك إلا بالله}

t.me/https_Asselefya1
ሚስት ለባሏ ማዜም/ ማንጎራጎር/መዝፈን ትችላለች። ባይሆን ግን ምንም አይነት የሙዚቃ መሳሪያን መጠቀም አይፈቀድላትም። የግጥሙ ወይም የሀሳቡ ይዘትም ሸሪዓን የሚጣረስ መሆን የለበትም።በተጨማሪም ለእሱ በማዜም ተጠምዳ ግዴታ የሆኑ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎች የሚያመልጧት ከሆነም ማዜሟ አይፈቀድላትም።

ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል #ዑሰይሚን
ሸይኽ ሙሀመድ ናሲሩዲን አል #አልባኒ


ሚስቶችዬ እያንጎራጎራችሁ ግን ሸርጡ ጠብቃችሁ ሆ ¡¡

=
t.me/https_Asselefya1
ሚስት ለባሏ መዋዋብ፣ መቆነጃጀት እንደምትችለው ሁሉ መደነስም ትችላለች። {ይሄ ተፈቃሪነቷን የሚጨምርላት፣ ከባሏ ጋር ያላትን ግንኙነት የሚያጠናክርላት ከሆነ ደግሞ ተፈላጊም ነው}። በዚህም ጊዜ የዘፋኞችን (የዳንሰኞችን) ልብስ መልበስ ይፈቀድላታል። ይሄን መልበሷ ከከሀዲዎች ጋር አያመሳስላትም። ምክንያቱም ዳንሰኞቹ በይፋ፣ በመድረክ ላይ ነው የሚለብሱት። እሷ ግን ቤቷ ዉስጥ ከባሏ ጋር ብቻና ብቻ ነው የምትለብሰውም፣ የምትደንሰውም። በሁለቱ መካከል ሰፊ ልዩነት አለ።
------------------------------------------
ይህ ሸይኽ ሙሀመድ ናሲሩዲን አል አልባኒ 
سلسلة الهدى والنور الشريط- 814
ላይ የሰጡት ፈተዋ ነው። ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አልዑሰይሚንም በ
اللقاء الشهري  ٥٢ / السؤال- ŮŠ
ላይ ተመሳሳይ ፈተዋን ሰጥተዋል።

አላህ ሁለቱንም ምሁራኖች የጀነት ያድርጋቸው።


منقول
t.me/https_Asselefya1
አንዳንድ ነገራቶች ሲከሰቱ የሰዎችን ምንነት በሚገባ ትለይበታለህ። ከዙሪያህ የነበሩ አስመሳዮች አበጥረህ ታውቅበታለህ። በነገሩ ውስጥ ብዙ ኸይር ታገኛለህ። ከሱ በቀር ለኔ መልካም አሳቢ የለም ብለህ ያልከው ሰው ጉድጓድ ሲቆፍርልህ የነበረ ጠላትህ መሆኑ ትገነዘባለህ።

ነገሩ ሁሉ ለኸይር ነው ቸኳላዎች ነን እንጂ

በምንጠላው ነገር ውስጥ ኸይር ላደረገልን አላህ ምስጋና ይገባው።
~ ትዳር ውስጥ ከመግባት በፊት !ትዳር ምንድነው የሚለውን ማወቅ እና አርቆ ማሰብ ለትዳር መስተካከል ዋና መሠረትነው።

ኡሙ ዑበይዳ


@yesunawakonjobetwuhidyabebech
ሴት ሆና ምግብ ስራ አልችልም የምትል .....ጨምላቃ ሰነፍ ሴት ትደብረኛለች ......እንኳን ሴት ልጂ ወንዶች
ባለሙያ በሆኑበት ጊዜ ተቀምጠሽ እኔ አልችልም አትበይ .....ያላ ተማሪ !!!

منقول
=
💪ጀግኖች ሴቶችን አይደለም  ህፃናቶችን አይደለም አዛውንቶችን አይደለም  ወንዶችን እና ወንድ ነን ያሉትን ነው እንዚህ እያነጠፉት ያሉት‼️

መቸም ለኢስላም ታሪክ ሆነው ይቀጥላሉ
📍ኒቃብ ለሚለብሱ መሟላት ያለበት{8} መስርቶች ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
{1} 👉ሁሉንም የሰውነት አካል የሚሸፍን መሆን አለበት።

{2} 👉ከሰውነት ክፍል የተጣበቀ መሆን የለበትም ልብሱ ሰፊ መሆን አለበት ።

{ 3} 👉የከሀዲ ሴቶች ልብስ መምሰል የለበትም።

{4}👉የወንዶች ልብስ መመሳሰል የለበትም ።

{5} 👉ልብሱ ወንፊት ስስ መሆን የለበትም።

{6}👉ደማቅ ውበት የሚስብ የሚያብረቀርቅ ጌጥ ያለበት መሆን የለበትም።

{ 7}👉ቡኹር የነካው እና /ሽቶ ተቀብታ መውጣት የለባትም።

{8}👉የመታወቂያ ወይም ለጉራ የሚለበሱ መሆን የለባቸውም።

http://t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ከፍታና ክብር እራስን ከፍ ከፍ በማድረግ አይገኝም።ከፍታ፣ክብር የሚገኘው እራስን ዝቅ በማድረግ ነው ። ሁሉን አለኝ፣ሁሉን አውቃለሁ ፣ከኔ በላይ ማን አለ አይነት ስሜት ከውስጥህ አጥፋ።

@AbuHafsaYimam