🪶قَال الشَّيْخِ مُحَمَّدِ بْن صالح العُثَيْمِينَ -رَحِمَهُ اللّٰهُ-:
"إذا رأيت من نفسك أنك كلما تلوت القرآن ازددت إيمانًا فإنَّ هذا من علاماتِ التَّوفيق"
📖شرح رياض الصالحين ١/٥٤٥.
=
"إذا رأيت من نفسك أنك كلما تلوت القرآن ازددت إيمانًا فإنَّ هذا من علاماتِ التَّوفيق"
📖شرح رياض الصالحين ١/٥٤٥.
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فجريّة من سورة الشورى.
﴿ وَهُوَ الَّذي يُنَزِّلُ الغَيثَ مِن بَعدِ ما قَنَطوا وَيَنشُرُ رَحمَتَهُ وَهُوَ الوَلِيُّ الحَميدُ ﴾
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
﴿ وَاسْأَلُـواْ اللهَ مِن فَضْلِهِۗ ﴾
◂ النِّسـاء : ٣٢
▪️ قـال سفيان بن عيينة -رحمه الله تعالىٰ-
لم يأمر بالسؤال ،، إلا لِـيُعطِي ،،
📓 تفسير القرطبي (١٦٥/٥)
=
t.me/https_Asselefya1
◂ النِّسـاء : ٣٢
▪️ قـال سفيان بن عيينة -رحمه الله تعالىٰ-
لم يأمر بالسؤال ،، إلا لِـيُعطِي ،،
📓 تفسير القرطبي (١٦٥/٥)
=
t.me/https_Asselefya1
"ኡማ ላይፍ"ን እንቀላቀል!
•••••••••••••••••••••••••
ፌስቡክ ወራሪዋ እስራኤልን የሚያወግዝና ፈለስጢንን የሚደግፉ ልጥፎችን በማስወገድ ለእስልምና እና ሙስሊም ያለውን ጥላቻ በግልፅ እያሳየን ባለበት በዚህ ወቅት በነፃነት ስለ ሙስሊሙ አለም የሚወራበትና ሐራም ነገሮች ክልክል የተደረጉበት ኡማ ላይፍ የተሰኘ የማኅበራዊ ትስስር ገፅ ይፋ ተደርጓል።
ይህን የማኅበራዊ ትስስር ገፅ ሁላችንም አካውንት በመክፈት ልንቀላቀል እና ለሌሎች ልናስተዋውቅ ይገባል።
እኔም በዚህ ሊክ follow እያደረጋችሁ ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ
https://ummalife.com/umma1698159198
•••••••••••••••••••••••••
ፌስቡክ ወራሪዋ እስራኤልን የሚያወግዝና ፈለስጢንን የሚደግፉ ልጥፎችን በማስወገድ ለእስልምና እና ሙስሊም ያለውን ጥላቻ በግልፅ እያሳየን ባለበት በዚህ ወቅት በነፃነት ስለ ሙስሊሙ አለም የሚወራበትና ሐራም ነገሮች ክልክል የተደረጉበት ኡማ ላይፍ የተሰኘ የማኅበራዊ ትስስር ገፅ ይፋ ተደርጓል።
ይህን የማኅበራዊ ትስስር ገፅ ሁላችንም አካውንት በመክፈት ልንቀላቀል እና ለሌሎች ልናስተዋውቅ ይገባል።
እኔም በዚህ ሊክ follow እያደረጋችሁ ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ
https://ummalife.com/umma1698159198
Ummalife
حليمة أول
First name: حليمة أول. Nikname: @umma1698159198 | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
https://ummalife.com/umma1698032321
👆ወደ ኡማላይፍ አፕ የተቀላቀላችሁ ቤተሰብ ለመሆን ከላይ ሊንኩን እየተጫናችሁ ጎራ በማለት ፎሎው አድርጉ
👆ወደ ኡማላይፍ አፕ የተቀላቀላችሁ ቤተሰብ ለመሆን ከላይ ሊንኩን እየተጫናችሁ ጎራ በማለት ፎሎው አድርጉ
ይሄ ነዉ አፑ ከፕሉስቶር አዉርዱ 👇👇
Check out "Umma Life - Islamic Network"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ummalife.android
የኡማ ላይፍ አካውንት አከፋፈት ማብራሪያ
ቪድዮ በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ።
👇👇👇
https://youtu.be/NDryxtPrUlY
Check out "Umma Life - Islamic Network"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ummalife.android
የኡማ ላይፍ አካውንት አከፋፈት ማብራሪያ
ቪድዮ በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ።
👇👇👇
https://youtu.be/NDryxtPrUlY
Forwarded from قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት)
قال الحسن البصري رحمه الله: كان الرجل يطلب العلم فلا يَلبَثُ أن يُرى ذلك في تَخشُّعه وهَديه، ولسانه وبصره ويده.
المدخل للسنن للبيهقي(ص321)
https://t.me/abuabdirehim
المدخل للسنن للبيهقي(ص321)
https://t.me/abuabdirehim
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህ ላይ መዋሸት
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
ሀሉም ጥሎህ ሲሄድ ቀከብርህ ስፍራ
ካንተዉጋ ይቀራል የሰራኸዉ ስራ
ለዛ ለጭንቁ ቀን መልካምን የሰራ
በእርግጥ ይድናል ከጅሀነብ ስፍራ
በሽርኩ ታጭቆ በጌታዉ ሲያጋራ
ሳይቶብት ከሄደ እሱን ሳያጠራ
ነፍሱንም በደላት መልካምም ሳይሰራ ::
https://t.me/HayatbintSeid
ካንተዉጋ ይቀራል የሰራኸዉ ስራ
ለዛ ለጭንቁ ቀን መልካምን የሰራ
በእርግጥ ይድናል ከጅሀነብ ስፍራ
በሽርኩ ታጭቆ በጌታዉ ሲያጋራ
ሳይቶብት ከሄደ እሱን ሳያጠራ
ነፍሱንም በደላት መልካምም ሳይሰራ ::
https://t.me/HayatbintSeid
አንዳንድ ስኬቶች
{لا تقصص رءياك على إخوتك}
=
t.me/https_Asselefya1
ከወንድምና ከእህትም ጭምር ይደበቃሉ። ምክንያቱም ምቀኝነት ወንድማማቾችንንም ሊፈታተን የሚችልበት ሁኔታ አለ።{لا تقصص رءياك على إخوتك}
=
t.me/https_Asselefya1
በእድሜ ተቀራራቢ መሆን በትዳሩ ላይ የበለጠ መስማማትንና መግባባትን ስለሚፈጥር ይወደዳል። ፋጢማን رضي الله عنه ለማግባት አቡበክር እና ዑመር ለነብዩ ﷺ ጥያቄ ቢያቀርቡም "እሷኮ ልጅ ነች" ብለው ከመለሷቸው በኋላ ለዐሊይ ግን رضي الله عنه የሰጡበት ምክንያት በዐሊይና በፋጢማ መካከል የእድሜ መቀራረብ ስላለ ነው።
=
ከተቀራራቢያችሁ ጋር ተጣመሩ ጨርሻለሁ¡
t.me/https_Asselefya1
የተሻለ አማራጭ ከተገኘ ገንዘብ የሌለው ሰው ለትዳር አይመረጥም። ለዚህም ነው ነብዩ صلى الله عليه وسلم ሙዐዊያማ رضي الله عنه እልም ያለ ደሃ ነውኮ፣ እሱ ገንዘብ የለውም ብለው የመከሯት ፋጢማ ቢንር ቀይስን رضي الله عنه ።
منقول
=
አንድት ሴት ልጃገረድ አይደለችም የምትባለው ወይ በሀላል ወይም በሀራም ግንኙነት ፈጽማ ክብረንጽህናዋን ካጣች ብቻ ነው። ከዚህ ዉጭ ከሆነ እንደሸሪዐው ቢክራ ነች ማለት ነው። ቢክራ አለመሆኗ የሚረጋገጠው ደግሞ ወይ እሷ ስታምን፣ ወይም 4 ምስክሮች ሲገኙ ወይም ጽንስ መኖሩ ከተረጋገጠ ብቻና ብቻ ነው። በእነዚህ በ3 መንገዶች ካልተነገርው በስተቀረ በሀራም ክብሯን እንዳጣች አድርጎ መውሰድ ወይም መጥፎ ጥርጣሬን ማሰብ ያላግባብ እሷን መበደል ነው። ምክንያቱም ድንግልና ከምርጫዋ ውጭ በሆኑ በብዙ ምክንያቶች ሊወገድ ይችላል።
http://t.me/https_Asselefya1ዲኗን እና ስነምግባሯን ቀዳሚ ሁኔታዎች አድርጎ መምረጥ ይወደዳል። እንደቅድመ ሁኔታ ተደርገው አይወሰድም።
ልጆቻችንን በደንብ ለመንከባከብ፣ እርሷንም በጥሩ መልኩ ለማኖር እንድያግዘኝ በሚል እሳቦት ገንዘብ ያላት ላይ ማተኮርም ይቻላል።
የትዳር አንዱ አላማ እይታንም ቀልብንም ማስተካከል ነውና ቆንጆን ማግባትም ቆንጆ የሆነ ምርጫ ነው።
ቢክራ ሴት ከተፋታች እና ባሏ ከሞተባት ሴት በበለጠ መልኩ ቅድሚያ ይሰጣታል። ይህ ማለት ግን ለሁሉም ሰው ቢክራ ማግባት ይወደድለታል ማለት አይደለም። እንደሁኔታዎቹ በላጯ የትኛዋ ነች የሚለውም ይለያያል።
منقول
=t.me/https_Asselefya1