💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ማንም መጥቶ እንድያክምሺ አትጠብቂ አንቺዉ የራስሺ ሀኪም ሁኚ!!

=
እድለኝነት አብዛኛው ሰው አጥብቆ የሚፈልገው ጉዳይ ነው። መልካም ትዳር እድለኛ ለመሆን እንደሰበብ ይሆናል።

منقول
=
ራስህን ለማስተካከል ከራስህ ጋር የምትታገል ከሆነ አንተ መልካም ሰው ነህ። ምክንያቱም በተበላሸ ቀልብ ለጽናት መታገል ከቶውኑ አይታሰብና።

=
t.me/https_Asselefya1
ጌታችን ሆይ.....!!

ለሀሳባችንና ለጭንቃችን መውጫ መንገድ አድርግልን ከባዱን ሁሉ ቀላል፣ ውስብስቡን ሁሉ ገራገር አድርግልን።የናፈቅነውን አሳካልን። ከፈተናም ጠብቀን።

=
t.me/https_Asselefya1
«ዐቲካ رضي الله عنها »

የጀነት መሆኑ የተመሰከረለት ሶሃባ የሰዒድ ቢን ዘይድ رضي الله عنه እህት ነች። በሲራ ኪታቦች ላይ እንደሰፈረው ዐቲካ መጀመሪያ ዐብዱላህ ቢን አቢ በክርን رضي الله عنه አገባች። ሸሂድ ሆኖ ሞተ።

ቀጥላ ዘይድ ቢን ኸጧብን رضي الله عنه አገባች እሱም ሸሂድ ሆነ።

➷ቀጥላም ዑመር ቢን ኸጧብን رضي الله عنه አገባች። እሱም እያሰገደ ሳለ ተገደለ።

➷ቀጥላም ዙበይር ቢን ዐዋምን رضي الله عنه አገባች እሱም ሸሂድ ሆነ።

➷ሁሰይን ቢን ዐሊይን رضي الله عنه አገባች። ሁሰይንም በግፍ ተገደለ።

ይሄን ተከትሎ
"ሸሂድነት የናፈቀው ዐቲካን ያግባ" አሉ!

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
ለመሆኑ እነዚያ የአላህ ደጋግ ባርያዎች ወንጀል አልባ ጻድቃን ይመስሉሃልን?? አይምስለህ።
ልዩነቱ ያለው

እነሱ ራሳቸውን አያጋልጡም። አላህ  እንደሸፈነላቸው ኃጢያቶቻቸውን ደብቀው ይይዛሉ።
➲በወንጀል ላይ አይጸኑም። ቶሎ ተጸጽተው ወደ አምላካቸው ይመለሳሉ።
➲ጥፋታቸውን ትክክል ለማድረግ አይታገሉም። ይልቁኑ አጥፍተናል ብለው ያምናሉ።
➲ከጥፋቶቻቸው በኋላ በጎ ተግባራትን ይፈጽማሉ።
"ኢብኑል ቀዪም رحمه الله

t.me/https_Asselefya1
እውነተኛ ወዳጅነት
መቀበልን በመመኝነት እንድሁም ሲከለከሉ (አልችልም፣ የለኝም ሲባሉ) በመራቅ ላይ የተመሰረተ አይደለም። ጓደኝነት ከዉለታ ጋር ፍጹም መያያዝ የለበትም።

=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
هكذا هي صباحات قطاع غزة مع استمرار جرائم الاحتلال.
በርካታ የዱንያን ፈተናዎች እና ደስ የማይሉ የሚረብሹ ስሜቶችን በየቀኑ እንታገላለን ። በዚህ ሁሉ መሀል ደህና መስለን ለመታየት የምናደርገው ጥረትም ሌላው ከባድ ትግል ነው።
ሽርክማ...

ዉጭ መሄድ ከፈለገ ሸሆቹ እሄዳለሁ ወይስ የመን እቀራለሁ እ¡

አሸብር ህእ...¡
ሽርክ ዉስጥ ፍርሀትማ ጨቅ ነዉ እ!
🪶قَال الشَّيْخِ مُحَمَّدِ بْن صالح العُثَيْمِينَ -رَحِمَهُ اللّٰهُ-:

"إذا رأيت من نفسك أنك كلما تلوت القرآن ازددت إيمانًا فإنَّ هذا من علاماتِ التَّوفيق"

📖شرح رياض الصالحين ١/٥٤٥.

=
فجريّة من سورة الشورى.
﴿ وَهُوَ الَّذي يُنَزِّلُ الغَيثَ مِن بَعدِ ما قَنَطوا وَيَنشُرُ رَحمَتَهُ وَهُوَ الوَلِيُّ الحَميدُ ﴾

=


t.me/https_Asselefya1
﴿ وَاسْأَلُـواْ اللهَ مِن فَضْلِهِۗ ﴾

◂ النِّسـاء : ٣٢

▪️ قـال  سفيان بن عيينة -رحمه الله تعالىٰ-

لم يأمر بالسؤال ،، إلا لِـيُعطِي ،،

📓 تفسير القرطبي (١٦٥/٥)

=

t.me/https_Asselefya1
﴿ فَمَن تَابَ مِن بَعْدِ ظُلْمِهِ وَأَصْلَحَ فَإِنَّ اللَّهَ يَتُوبُ عَلَيْهِ ﴾

#تلاوة
"ኡማ ላይፍ"ን እንቀላቀል!
•••••••••••••••••••••••••
   ፌስቡክ ወራሪዋ እስራኤልን የሚያወግዝና ፈለስጢንን የሚደግፉ ልጥፎችን በማስወገድ ለእስልምና እና ሙስሊም ያለውን ጥላቻ በግልፅ እያሳየን ባለበት በዚህ ወቅት በነፃነት ስለ ሙስሊሙ አለም የሚወራበትና ሐራም ነገሮች ክልክል የተደረጉበት ኡማ ላይፍ የተሰኘ የማኅበራዊ ትስስር ገፅ ይፋ ተደርጓል።

ይህን የማኅበራዊ ትስስር ገፅ ሁላችንም አካውንት በመክፈት ልንቀላቀል እና ለሌሎች ልናስተዋውቅ ይገባል።

እኔም  በዚህ   ሊክ    follow እያደረጋችሁ  ቤተሰብ መሆን  ትችላላችሁ
https://ummalife.com/umma1698159198
―Umma Life―
! በዚህ አድስ ኢስላማዊ ሚድያም እንወዳጅ!

https://ummalife.com/umma1697886164
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
https://ummalife.com/umma1698032321

👆ወደ ኡማላይፍ አፕ የተቀላቀላችሁ ቤተሰብ ለመሆን ከላይ ሊንኩን እየተጫናችሁ ጎራ በማለት ፎሎው አድርጉ