Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
በዋትስ-አፕ ቤተሰብነትን ለሚሹ ሁሉ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ከዚያም «ፎሎው» በማለት ቤተሰብ መሆን ይችላሉ። አጠር አጠር ያሉ ቁምነገሮችንም ያገኙበታል―ኢንሻ አላህ―።
📦አንዳንዴ ቤት መቀየሩኮ አይከፋም እ¡⇓ ሊንኩን ተጫኑና የ አቡ ሱፍያንን አድሱን ሰፈር ሞቅ አድርጉት!
https://whatsapp.com/channel/0029VaDDZosEwEjsRDdTjJ1N
📦አንዳንዴ ቤት መቀየሩኮ አይከፋም እ¡⇓ ሊንኩን ተጫኑና የ አቡ ሱፍያንን አድሱን ሰፈር ሞቅ አድርጉት!
https://whatsapp.com/channel/0029VaDDZosEwEjsRDdTjJ1N
የአላህ እርዳታ መቼ ነዉ ?
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
❝አዲስ ሙሀደራ ❞
⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳
⇙ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ...??
⇘
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳
⇙ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ...??
⇘
የአላህ እርዳታ መቼ ነዉ ...??🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ውድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶቼ ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራቹህ እሱም አንዲት የሱና እህታችን ችግር ላይ ስለሆነች በምትችሉት ታች ላይ ባስቀመጥኩት አካውንት እገዟት።
እህታችንን ለመርዳት
ፉዚያአሊ ሙሀመድ 0904666522 1000541983418
ውድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶቼ ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራቹህ እሱም አንዲት የሱና እህታችን ችግር ላይ ስለሆነች በምትችሉት ታች ላይ ባስቀመጥኩት አካውንት እገዟት።
እህታችንን ለመርዳት
ፉዚያአሊ ሙሀመድ 0904666522 1000541983418
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☑️ ወንድማዊ ምክር
〰〰〰〰〰〰〰
🛑👉
📚 ሱረት አን_ነህል 97
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰
🛑👉
እድሜህን በጭንቀት፣ በሀዘንና በትካዜ አትጨርስ። በረባ ባረባው በትንሽ በትልቁ እየተብሰለሰልክ ውስጥህን አትጉዳ። ከዛም አልፎ ለስኳር፣ ለደም ግፊትና ለሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች እራስህን አታጋልጥ። የሚያስከፋ የሚያሳዝንና ደስ የማይል ነገር ቢገጥምህ እንኳ ቀልብህ ላይ ቋጥረህ ይዘህ ነፍስህን አታስጨንቅ። ዱንያ አጭር ናት ቢደላህም ቢከፋህ ታልፋለች። ዘውታሪነት ለአላህ እንጂ ለማንም የለም። ስታገኝ አመስጋኝ ስታጣ ታጋሽ ውድ የአላህ ባሪያ ሁን። ከዛ በዘለለ ለዱንያ ብዙም ቦታ አትስጥ። እንደሚታወቀው ከሀዘን በኋላ ደስታ ከማጣት በኋላ ማግኘት እንዳለ ሆኖ የዱንያ መከራና ስቃይ የፈለገ ቢገዝፍና ቢበረታ በሶብርና በፅናት ትሻገረዋለህ። እጅግ ከከፋም በሞት ትገላገለዋለህ። ነገራቶች ሲስተካከሉልህ፣ ያሰብከው ሲሳካና ህልምህን እውን ሲሆን እንደምትደሰተው ሁሉ ነገራቶች በተቃራኒ ሲሆኑብህ የአላህ ውሳኔ ነውና ወደህ ተቀበል። ሲሳካለትና ሲያገኝ የሚደሰት ሲያጣና ሲቸገር የሚማረር ጥቅሙን ብቻ የሚያሳድድ ራስ ወዳድ አትሁን። ነገራቶችን ቀለል አድርገህ ኑር። የሁል ጊዜ ሀሳብና ጭንቅህ ከሞት በኋላ ስላለው ለዘልአለማዊ ህይወትህ ይሁን። ከዱንያው ይልቅ ለአሄራው ቤትህ አብዝተህ ልፋ ተጨነቅ። በትንሽ ትልቁ አትማረር። በዱንያ ላይ ስትኖር የበታችህን እንጂ የበላይህን አትመልከት። የሌሎችን እያየህ እራስህን በቅናት አትግደል። በአላህ ካመንክና በሱ ላይ ትክክለኛ መመካትን ከተመካህ በማጣት ውስጥ ሆነህ ማግኘትን ታያለህ። በችግር ውስጥ ሆነህ ደስታን ታጣጥማለህ።
🛑👉ዱንያ በባህሪዋ አጭርና ጠባብ ናት የባሰ ደግሞ አንተ አታጥባት። ሲጀመር ዱንያ የተፈጠረው ላንተ እንጂ አንተ ለሷ አይደለም። ነግደህ ስላላተረፍክ አትበሳጭ። ከትምህርት ስለወደቅክ የህይወትህ መጨረሻ አድርገህ አትመልከት። ህይወትህ ሊለውጡ የሚችሉ ከዛ ውጪ ሌሎች ብዙ አማራጮች አሉህ። አንዱ ካልተሳካልህ የግብህ መጨረሻ ያ አታድርግ። በጌታህ ታግዘህ ነገራቶችን ቀያይረህ ሞክር። እንደ ጋሪ ወደ አንድ አቅጣጫ ወደፊት ብቻ አትመልከት። በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ። ተስፋ መቁረጥ የስኬት ግርዶሽ ነው። ማወቅ ያለብህ ያንተ ጥረትና ልፋት ሰበብ እንጂ ሌላ አይደለም። ሰጭውና ከልካዩ የበላይና የበታች አድራጊው አላህ ነው። ስለዚህ ሁሌም አመስጋኝ፣ ታጋሽ፣ ታታሪ፣ ጠንካራና ማራል ያለው ጀግና ሁን። ባጣኸው ነገር ውስጥ ሊደርስብህ የነበረ መጥፎ ነገር ስለማታውቅ ለምን አጣሁት ብለህ ችክ አትበል።
🛑👉ሁሌም ደስተኛ ሁን። ለሀዘን ለትካዜ በር አትክፈት። ደስታን ለማግኘት እሩቅ አትሂድ እጅግ በጣም ቀላል ነው። በአላህ ማመን እሱን በብቸኝነት መገዛትና መልካም መስራት ብቻ ነው የሚጠበቅብህ። ይህ ካደረግክ አላህ በዱንያም በአሄራ ደስተኛ ህይወት ሊያኖርህ ቃል ገብቷልና።
مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡📚 ሱረት አን_ነህል 97
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
የህይወት ህጎች•••
ልታደርገው የምታስበውን ሁሉ አትናገር _
ራእይ የምትኖረው የምታደርገው ነገር እንጅ የምትናገረው አይደለም።
አንዳንዴ••••
ለራስህ ንገረው ይህን ነገር በንግግር አደለም በተግባር ነው እምገልጸው በል! ህልሞች( ራእዬች) በተግባር የምንገልጻቸው ናችዉ። ስራህ ራሱ ጥሩ ይናገራል።አንተ የምታስበውን ለስዎች መናገር አይጠበቅብህም።
መልካም ለሊት••••••
ልታደርገው የምታስበውን ሁሉ አትናገር _
ራእይ የምትኖረው የምታደርገው ነገር እንጅ የምትናገረው አይደለም።
አንዳንዴ••••
ለራስህ ንገረው ይህን ነገር በንግግር አደለም በተግባር ነው እምገልጸው በል! ህልሞች( ራእዬች) በተግባር የምንገልጻቸው ናችዉ። ስራህ ራሱ ጥሩ ይናገራል።አንተ የምታስበውን ለስዎች መናገር አይጠበቅብህም።
መልካም ለሊት••••••
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!! ❂ ክፍል 17 📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩ t.me/https_Asselefya1/11411 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
📍 ክፍል 18 የመጨረሻ
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
📍 ክፍል 18 የመጨረሻ
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
በትንሽ ስራ ላይ ትልቅ አጅርን ማግኘት!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حصول الأجر العظيم على العمل…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
👈حصول الأجر العظيم على العمل اليسير!!
👉
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ
t.me/AbumuslimAlarsi
👉
በትንሽ ስራ ላይ ትልቅ አጅርን ማግኘት!!🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ
t.me/AbumuslimAlarsi
❝ሙሉ ትምህርት ❞
📚 أمن_البلاد_أهميته_ووسائل_تحقيقه
«የሃገር ደህንነት አሳሳቢነቱና የማረጋገጫ መንገዶቹ።»
☞ክፍል ❶ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2429
☞ክፍል ❷ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2430
☞ክፍል ❸ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2431
☞ክፍል ❹ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2432
☞ክፍል ❺ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2433
☞ክፍል ❻ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2434
☞ክፍል ❼ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2435
☞ክፍል ❽ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2436
☞ክፍል ❾ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2437
☞ክፍል ❿ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2438
☞ክፍል❶❶ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2439
☞ክፍል ❶❷ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2440
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
«ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ»
https://t.me/AbumuslimKitaboch
http://t.me/AbumuslimAlarsi
📚 أمن_البلاد_أهميته_ووسائل_تحقيقه
«የሃገር ደህንነት አሳሳቢነቱና የማረጋገጫ መንገዶቹ።»
☞ክፍል ❶ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2429
☞ክፍል ❷ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2430
☞ክፍል ❸ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2431
☞ክፍል ❹ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2432
☞ክፍል ❺ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2433
☞ክፍል ❻ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2434
☞ክፍል ❼ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2435
☞ክፍል ❽ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2436
☞ክፍል ❾ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2437
☞ክፍል ❿ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2438
☞ክፍል❶❶ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2439
☞ክፍል ❶❷ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2440
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
«ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ»
https://t.me/AbumuslimKitaboch
http://t.me/AbumuslimAlarsi
ሴቶችዬ
=
ማለዳ ስራ ከመጀመራችን በፊት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እናድርግ እሺ!! ግደታ ስፓርት መስሪያ ቤት መሄድ አይጠበቅብንም እድሜ ለኢንተርኔት ዩቱብ ሰርች አድርገን በቀላሉ እያየን በቤታችን መንቀሳቀስ እንችላለን እሺ¡ እየሰራችሁ ማለቴ ነዉ¡
=
ዛሬ እሁድ የደስታ እንባ የሚነባበት ቀን ቀጠሮ የሚደረግበት ቀን ኢላሂ.....ደስታዉ የተለዬ ነዉ!
ደግ ዋሉልኝ 🍁 ጥቅምት 11/2/2016
ትቀመጥ ለትዉስታ.....¡
=
t.me/https_Asselefya1
ደግ ዋሉልኝ 🍁 ጥቅምት 11/2/2016
ትቀመጥ ለትዉስታ.....¡
=
t.me/https_Asselefya1
«የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው»
የዋትሳፕ ቻናላችን ይቀላቀሉ➷➷➷
https://whatsapp.com/channel/0029Va7et0L7YSd6xtUu0q36
የዋትሳፕ ቻናላችን ይቀላቀሉ➷➷➷
https://whatsapp.com/channel/0029Va7et0L7YSd6xtUu0q36
✍️ልናስተውለዉ የሚገባ ድንቅ አባባል፦ኢብኑል ቀዪም(ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦“አንድ የአላህ ባሪያ አላህ ዘንድ ሁለት መቆሚያ ስፍራ አለው።
የመጀመሪያው፦ ለሰላት እርሱ ዘንድ መቆም ሲሆን
ሁለተኛው ደግሞ፦የቂያማ ዕለት አላህ ዘንድ የሚቆመው መቆም ነው፤የመጀመሪያውን ላይ በአግባቡ በመቆም የተወጣ ከሆነ፣ሁለተኛውና ሌላኛው የመቆሚያ ስፍራ ላይ ነገሩ ሁሉ ገር በገር ይሆንለታል።” [“አልፈዋኢድ”(ገፅ:274)]
قال ابن القيم رحمه الله
للعبد بين يــدي الله موقفان :
موقف بين يديه فى الصلاة وموقف بين يـديـه يوم لقائه
فمن قام بحق الموقف الأول هون عليه الموقف الآخر ، ومن استهان بهذا الموقف ولم يوفه حقه شـدد عليه ذلك الموقف
كتاب الفوائد ص (274)
=
https://whatsapp.com/channel/0029Va7et0L7YSd6xtUu0q36
የመጀመሪያው፦ ለሰላት እርሱ ዘንድ መቆም ሲሆን
ሁለተኛው ደግሞ፦የቂያማ ዕለት አላህ ዘንድ የሚቆመው መቆም ነው፤የመጀመሪያውን ላይ በአግባቡ በመቆም የተወጣ ከሆነ፣ሁለተኛውና ሌላኛው የመቆሚያ ስፍራ ላይ ነገሩ ሁሉ ገር በገር ይሆንለታል።” [“አልፈዋኢድ”(ገፅ:274)]
قال ابن القيم رحمه الله
للعبد بين يــدي الله موقفان :
موقف بين يديه فى الصلاة وموقف بين يـديـه يوم لقائه
فمن قام بحق الموقف الأول هون عليه الموقف الآخر ، ومن استهان بهذا الموقف ولم يوفه حقه شـدد عليه ذلك الموقف
كتاب الفوائد ص (274)
=
https://whatsapp.com/channel/0029Va7et0L7YSd6xtUu0q36
ወንድ ልጅ ኮስተር ሲል እጅ ሴቶች ጋ ሲርመጠመጥ አያምርበትም‼️
ኮስተር ስትል ሴቶችም አተን ለመዳፈር ይከብዳቸዋል‼️
አለዛ ግን ከሴቶቹጋ አንድ አርገው ያዩሀል ያአኺ ጀግና ወንድ ሁን በሴቶች ዙርያ ስትርመጠመጥ አትዋል‼️
=
منقول
ኮስተር ስትል ሴቶችም አተን ለመዳፈር ይከብዳቸዋል‼️
አለዛ ግን ከሴቶቹጋ አንድ አርገው ያዩሀል ያአኺ ጀግና ወንድ ሁን በሴቶች ዙርያ ስትርመጠመጥ አትዋል‼️
=
منقول
አላህ የሚወደውን ማንኛውንም መልካም ተግባር እውን ለማድረግ መፍጠን የሚወደድ ተግባር ነው። ትዳርም ከመልካም ተግባራት ተመዳቢ ነውና መቻኮሉ የሚያስመሰግን እንጂ "ምን ያጣድፍሃል" የሚያስብል አይደለም።
منقول
እየቸኮላችሁ.......¡
t.me/https_Asselefya1
«አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.....!!»
⏠⏠
ክፍል ⓵
⏡⏡
«አንተ በሴት ልጅ ዉበት የተማረከውና
የተታለልከው ሰው ሆይ አህመድ ቢን ሰዒድ አል ዐባዲ ከአባቱ ሰምቶ ያስተልለፈውን ድንቅ ታሪክ ታነብ ዘንድ እነሆ ጋበዝኩህ፡፡»
☞በኩፋ ከተማ በሚገኘው ታላቁ መስጅድ ዉስጥ አዘውትሮ የሚገኝ አንድ አላህን ፈሪ ወጣት ነበር፡፡ ይህ ከመስጅድ የማይርቀው ወጣት መልከ መልካም፣ ጸባየ ሰናይ እንድሁም ዉብ ተክለ ቁመና የተቸረው ነው፡፡ ከእለታት በአንዱ ቀን አንዲት ቆንጆና በጣም አስተዋይ የምትባል ሴት በአጠገቡ ስታልፍ በትኩረት ተመለከተችው፡፡ ☞ዉቧ ልጃገረድ በዉቡ ወጣት በመልኩና ከዉጭ በሚንጸባረቀው መልካም ስነምግባሩ ተማረከች፡፡ በፍቅሩ ተጠቃች፡፡ ይህ ወጣት ምናልባትም ከእኔ ቀድሞ እሱ በኔ ፍቅር ተጠቅቶ ሊሆን ይችላል ብላ በማሰብ ከዛሬ ነገ ይቀርበኛል፤
☞ፈቃደኛ ካልሆንክልኝ ደግሞ አንተ የመሰልህን የማድረግ መብትህ የተከበረ ነው ብላ በትህትና ጠየቀችው፡፡ ዐቢዱ ግን አጅነቢይ ከሆነች ሴት ልጅ ጋር የማውራት ድፍረቱም ይሁን ፍላጎቱ አልነበረውምና ምንም ቃል ሳይመልስላት ወደ መስጅዱ አቀና፡፡ ወጣቷ በዚህ ሙከራዋ ተስፋ ሳትቆርጥ በሌላ ቀን ከመስጅድ ወደ ቤቱ ሲመለስ በተመሳሳይ ቦታ ጠበቀችና አናገረችው፡፡ አንተ ወጣት ሆይ አድምጠኝ አለችው፡፡ እሱም ትንሽ አሰበና ማድመጡን አደምጥሽ ነበር፡፡
☞
⊰ይቀጥላል⊰ ⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞✍️
↴↲↴↲↴↲↳↲↴↲↴↲↴
https://t.me/https_Asselefya1
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.....!!»
⏠⏠
ክፍል ⓵
⏡⏡
«አንተ በሴት ልጅ ዉበት የተማረከውና
የተታለልከው ሰው ሆይ አህመድ ቢን ሰዒድ አል ዐባዲ ከአባቱ ሰምቶ ያስተልለፈውን ድንቅ ታሪክ ታነብ ዘንድ እነሆ ጋበዝኩህ፡፡»
☞በኩፋ ከተማ በሚገኘው ታላቁ መስጅድ ዉስጥ አዘውትሮ የሚገኝ አንድ አላህን ፈሪ ወጣት ነበር፡፡ ይህ ከመስጅድ የማይርቀው ወጣት መልከ መልካም፣ ጸባየ ሰናይ እንድሁም ዉብ ተክለ ቁመና የተቸረው ነው፡፡ ከእለታት በአንዱ ቀን አንዲት ቆንጆና በጣም አስተዋይ የምትባል ሴት በአጠገቡ ስታልፍ በትኩረት ተመለከተችው፡፡ ☞ዉቧ ልጃገረድ በዉቡ ወጣት በመልኩና ከዉጭ በሚንጸባረቀው መልካም ስነምግባሩ ተማረከች፡፡ በፍቅሩ ተጠቃች፡፡ ይህ ወጣት ምናልባትም ከእኔ ቀድሞ እሱ በኔ ፍቅር ተጠቅቶ ሊሆን ይችላል ብላ በማሰብ ከዛሬ ነገ ይቀርበኛል፤
ከዛሬ ነገ ይጠይቀኛል እያለች ታስብ ጀመር፡፡ ነገር ግን ልጁ ሳይጠይቃት ጊዜው ረዘመ፡፡ በዚህም ከእሷ ምንም አይነትፍላጎት እንደሌለው ተገነዘብች፡፡
☞ታዲያ ይቺ ቆንጆ ወጣት ይሄ ልጅ እሱ ባይፈልገኝም እኔ ላናግረው ይገባል በሚል ከእለታት በአንዱ ቀን ወጣቱ ከመኖሪያ ቤቱ ወደ መስጅድ በሚሄድበት መንገድ ላይ ጠበቀችና አንተ ወጣት ሆይ ላናግርህ ፈልጋለሁ፡፡ ባክህ አንድ ጊዜ ስማኝ፡፡ ለምጠይቅህ ጉዳይ ፈቃደኛ ከሆንክልኝ ያሰብኩት ተሳካልኝ ማለት ነው፡፡ ☞ፈቃደኛ ካልሆንክልኝ ደግሞ አንተ የመሰልህን የማድረግ መብትህ የተከበረ ነው ብላ በትህትና ጠየቀችው፡፡ ዐቢዱ ግን አጅነቢይ ከሆነች ሴት ልጅ ጋር የማውራት ድፍረቱም ይሁን ፍላጎቱ አልነበረውምና ምንም ቃል ሳይመልስላት ወደ መስጅዱ አቀና፡፡ ወጣቷ በዚህ ሙከራዋ ተስፋ ሳትቆርጥ በሌላ ቀን ከመስጅድ ወደ ቤቱ ሲመለስ በተመሳሳይ ቦታ ጠበቀችና አናገረችው፡፡ አንተ ወጣት ሆይ አድምጠኝ አለችው፡፡ እሱም ትንሽ አሰበና ማድመጡን አደምጥሽ ነበር፡፡
☞
ነገር ግን እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ ከባእድ ሴት ጋር ቆሞ መታየትም ይሁን ማውራቱ አስነዋሪ ተግባር ነውና አላደርገውም፡፡ መጥፎ በሚያስጠረጥርና ክብርን በሚያጎድፍ ቦታ ላይ መገኘት አልሻም ብሎ መለሰላት፡፡⊰ይቀጥላል⊰ ⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞✍️
↴↲↴↲↴↲↳↲↴↲↴↲↴
https://t.me/https_Asselefya1