💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ምርጥ አባባል!!» ወሬ ከገለጸዉ ተግባር የገለፀዉ ይባላል።ስለዚህ በተግባር ከተገለጸ ጉዳዩ ወሬ ከገለጸዉ በይበልጥ ተግባር ገላጭ የሆናል።

«ወደ ተግባር !!» ወንዙ ላይ አፍጥጠህ ስለ መሻገር ማሰብ እና ማቀድ ብቻ አያሻግርህም መርከብህን አስጠግተህ መቅዘፍ መጀመር አለብህ !!

«ስኬትም እንደዚሁ ነው አብዝተህ ስላሰብከው ወይ ስላወራህለት ብቻ አታገኘውም ውጤቱ የሚመጣው ወደ ተግባር መግባት ስትጀምር ነው! ሰዓቱ አሁን ነው ምንም ሳታቅማማ ከአሁን ጀምር !

=

𝐓𝐞 » t.me/abuUseyminabdurehman
كانوا نائمين , والأن أصبحوا نائمين للأبد .. شهداء أطفال في قصف طائرات الاحتلال الإسرائيلي لمنزل على رؤوس ساكنيه في دير البلح وسط قطاع غزة 🇵🇸
ባልሺን በቁጥጥርሽ ስር ማድረግ ልቡ መስረቅ ከፈለግሺ ከንግግርሺ በበለጠ ተግባርሺ ላይ ጠንክሪ እሺ !! ከወሬ ይልቅ በተግባር ወንዶች ይሸነፍሉ እሺ። ካላመንሺ ሞክሪዉ እሺ¡

=
t.me/https_Asselefya1
አረብ ቤት ሽንት ቤት ስናጥብ ጫማ ሳይቀር ስናፀዳ ኖረን ..!! ሀገር ስንሄድ የከብቶች እበት መጠፍጠፍ የምንፀየፈዉ ነገርስ እ!? ተዉጅ ያዉም ያደግንበትን ስራ እ ወይስ ክፍያ ስለሌለዉ ነዉ? እ ከገንዘብ ክፍያ የበለጠ እናቶቻችን ብናግዝ የነሱ ዱዓ አይበልጥም ወይ ?! በሉ እኔ ነገርኩኝ እንዳላደግንበት ሀገር ስንሄድ መፀየፍ ይቅር ለወላጆቻችን ምንም ይሁን ዝቅ ብለን ማገዝ እነሱን ማስደሰት አለብን በሽርክ ተግባር እስከ አላዘዙን ድረስ !!

=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
አይሁዶች ነብያቶችን በግፍ የገደሉ አዉሬዎች ናቸው ። ንፁህ የሆነችውን መርየም በዝሙት የሚከሱ ዋልጌዎች ናቸው ። ታላቁ የአላህ መልእክተኛ ዒሳ ከዝሙት የተገኘ የውሸት ነብይ ነው _ እኒህ ከንቱዎች ዘንድ ! በረከሰ አመለካከትና እምነት የታጨቀ ልቦናን የተሸከሙ ርካሾች !!

በፈለስጢን ያሉ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን ።
በዋትስ-አፕ ቤተሰብነትን ለሚሹ ሁሉ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ከዚያም «ፎሎው» በማለት ቤተሰብ መሆን ይችላሉ። አጠር አጠር ያሉ ቁምነገሮችንም ያገኙበታል―ኢንሻ አላህ―።

📦አንዳንዴ ቤት መቀየሩኮ አይከፋም እ¡⇓ ሊንኩን ተጫኑና የ አቡ ሱፍያንን አድሱን ሰፈር ሞቅ አድርጉት!
https://whatsapp.com/channel/0029VaDDZosEwEjsRDdTjJ1N
የአላህ እርዳታ መቼ ነዉ ?
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
❝አዲስ ሙሀደራ ❞
⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳

⇙ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ...??

⇘የአላህ እርዳታ መቼ ነዉ ...??

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

ውድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶቼ ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራቹህ እሱም አንዲት የሱና እህታችን ችግር ላይ ስለሆነች በምትችሉት ታች ላይ ባስቀመጥኩት አካውንት እገዟት።

እህታችንን ለመርዳት

ፉዚያአሊ ሙሀመድ 0904666522 1000541983418
☑️ ወንድማዊ ምክር
〰〰〰〰〰〰〰

🛑👉እድሜህን በጭንቀት፣ በሀዘንና በትካዜ አትጨርስ። በረባ ባረባው በትንሽ በትልቁ እየተብሰለሰልክ ውስጥህን አትጉዳ። ከዛም አልፎ ለስኳር፣ ለደም ግፊትና ለሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች እራስህን አታጋልጥ። የሚያስከፋ የሚያሳዝንና ደስ የማይል ነገር ቢገጥምህ እንኳ ቀልብህ ላይ ቋጥረህ ይዘህ ነፍስህን አታስጨንቅ። ዱንያ አጭር ናት ቢደላህም ቢከፋህ ታልፋለች። ዘውታሪነት ለአላህ እንጂ ለማንም የለም። ስታገኝ አመስጋኝ ስታጣ ታጋሽ ውድ የአላህ ባሪያ ሁን። ከዛ በዘለለ ለዱንያ ብዙም ቦታ አትስጥ። እንደሚታወቀው  ከሀዘን በኋላ ደስታ ከማጣት በኋላ ማግኘት እንዳለ ሆኖ የዱንያ መከራና ስቃይ የፈለገ ቢገዝፍና ቢበረታ በሶብርና በፅናት ትሻገረዋለህ። እጅግ ከከፋም በሞት ትገላገለዋለህ። ነገራቶች ሲስተካከሉልህ፣ ያሰብከው ሲሳካና ህልምህን እውን ሲሆን እንደምትደሰተው ሁሉ ነገራቶች በተቃራኒ ሲሆኑብህ የአላህ ውሳኔ ነውና ወደህ ተቀበል። ሲሳካለትና ሲያገኝ የሚደሰት ሲያጣና ሲቸገር የሚማረር ጥቅሙን ብቻ የሚያሳድድ ልሾ ወዳድ አትሁን። ነገራቶችን ቀለል አድርገህ ኑር። የሁል ጊዜ ሀሳብና ጭንቅህ ከሞት በኋላ ስላለው ለዘልአለማዊ ህይወትህ ይሁን። ከዱንያው ይልቅ ለአሄራው ቤትህ አብዝተህ ልፋ ተጨነቅ። በትንሽ ትልቁ አትማረር። በዱንያ ላይ ስትኖር የበታችህን እንጂ የበላይህን አትመልከት። የሌሎችን እያየህ እራስህን በቅናት አትግደል። በአላህ ካመንክና በሱ ላይ ትክክለኛ መመካትን ከተመካህ በማጣት ውስጥ ሆነህ ማግኘትን ታያለህ። በችግር ውስጥ ሆነህ ደስታን ታጣጥማለህ።

🛑👉ዱንያ በባህሪዋ አጭርና ጠባብ ናት የባሰ ደግሞ አንተ አታጥባት። ሲጀመር ዱንያ የተፈጠረው ላንተ እንጂ አንተ ለሡ አይደለም። ነግደህ ስላላተረፍክ አትበሳጭ። ከትምህርት ስለወደቅክ የህይወትህ መጨረሻ አድርገህ አትመልከት። ህይወትህ ሊለውጡ የሚችሉ ከዛ ውጪ ሌሎች ብዙ አማራጮች አሉህ። አንዱ ካልተሳካልህ የግብህ መጨረሻ ያ አታድርግ። በጌታህ ታግዘህ ነገራቶችን ቀያይረህ ሞክር። እንደ ጋሪ ወደ አንድ አቅጣጫ ወደፊት ብቻ አትመልከት። በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ። ተስፋ መቁረጥ የስኬት ግርዶሽ ነው። ማወቅ ያለብህ ያንተ ጥረትና ልፋት ሰበብ እንጂ ሌላ አይደለም። ሰጭውና ከልካዩ የበላይና የበታች አድራጊው አላህ ነው። áˆľáˆˆá‹šáˆ… ሁሌም አመስጋኝ፣ ታጋሽ፣ ታታሪ፣ ጠንካራና ማራል ያለው ጀግና ሁን። ባጣኸው ነገር ውስጥ ሊደርስብህ የነበረ መጥፎ ነገር ስለማታውቅ ለምን አጣሁት ብለህ ችክ አትበል።

🛑👉ሁሌም ደስተኛ ሁን። ለሀዘን ለትካዜ በር አትክፈት። ደስታን ለማግኘት እሩቅ አትሂድ እጅግ በጣም ቀላል ነው። በአላህ ማመን እሱን በብቸኝነት መገዛትና መልካም መስራት ብቻ ነው የሚጠበቅብህ። ይህ ካደረግክ አላህ በዱንያም በአሄራ ደስተኛ ህይወት ሊያኖርህ ቃል ገብቷልና።
مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ

ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡


📚 ሱረት አን_ነህል 97

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
▹ ሰምተሀል እሺ ማዶ ላይ አንተን ነዉ!!

=
የህይወት ህጎች•••
ልታደርገው የምታስበውን ሁሉ አትናገር _
ራእይ የምትኖረው የምታደርገው ነገር እንጅ የምትናገረው አይደለም።
አንዳንዴ••••
ለራስህ ንገረው ይህን ነገር በንግግር አደለም በተግባር ነው እምገልጸው በል! ህልሞች( ራእዬች) በተግባር የምንገልጻቸው ናችዉ። ስራህ ራሱ ጥሩ ይናገራል።አንተ የምታስበውን ለስዎች መናገር አይጠበቅብህም።

መልካም ለሊት••••••
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

📍 ክፍል   1
8 የመጨረሻ

📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
    t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
❝ሙሉ ትምህርት ❞

📚 أمن_البلاد_أهميته_ووسائل_تحقيقه

ÂŤ
የሃገር ደህንነት አሳሳቢነቱና የማረጋገጫ መንገዶቹ።»

☞ክፍል ❶ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2429

☞ክፍል ❷ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2430

☞ክፍል ❸ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2431

☞ክፍል ❹ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2432

☞ክፍል ❺ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2433

☞ክፍል ❻ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2434

☞ክፍል ❼ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2435

☞ክፍል â˝ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2436

☞ክፍል ❾ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2437

☞ክፍል ❿ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2438

☞ክፍል❶❶ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2439

☞ክፍል ❶❷ ⇣⇣
t.me/AbumuslimKitaboch/2440
            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)  


«ትምህርቱን ለመከታተል á‹­áˆ…ን ቻናል ይቀላቀሉ»
https://t.me/AbumuslimKitaboch
http://t.me/AbumuslimAlarsi