💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌸ጠብቆ ያኑርሽ 🌸 ➖〰➖〰➖〰➖ አልጠራሽ አሰሚ አልጠቅስሽ ዙረሻል የሚወድሽ ልቤ ሁሌም ያስብሻል የመለየት እንባ ውስጤን እያራሰው ልሽኛት ተነሳው የምወዳትን ሰው አንቺ ውድ እህቴ የሱናዋ ጀግና አንቺ ምርጧ የኔ የተውሂድ አርበኛ አንቺ ቆራጥ ጀግና የምድራችን ውበት የሱናዋ ልዕልት የኒቃቧ ንግስት በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች ከሽርክ ከቢዳዐ ፈፀሞ የራቀች በተዉሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች ሐያዕን…
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ
ረዩ መልካም ጉዞ. ሁቢ 🌹🌹

«ሂጃብና ገጠር»
➖〰➖〰➖

የዉበቱ ግርማ የሂጃብማንነት
ሲለበስ  ይለያል የሱ መልካምነት
የሂጃቡ ዉበት ድካ የሌለዉ
የሀያዕ ነፀብራቅ በዉስጡ ያለዉ
ለፎጋሪ ሰወች ሰላም ቢነሳቸዉ
በኒቃብ ተዉባ ብትደበቃቸዉ
ፈልገዉ ለማየት ምንም ቢሞክሩ
በሩቁ ያዉታል የሂጃብ ማማሩ
እዉነታን እያወቁ ቢፈታተኑንም
ዉበቱ ሂጃብነዉ አያጠራጥርም
ካጅነብይ ርቆ በኒቃብ መዋብ
ዘላለም አድለን ያአላህ ያረብ


      ÂŤáŠ á‹ˆ እዉነትነዉ»

ሂጃቡ በገጠር  ትንሽ ቢከብድም
የሰወች ትችቶች ቢደራረቡብሺ
እነዛ አላዋቂ ቢጠቋቆሙብሺ
አንችን ለመፈተን ብዙ ቢለፍፉም
ነገ ልታወልቂ ምን ያደርግልሻል
ኒቃብ ባትለብሽ ተይዉዉዉ ይሻልሻል
ከቶእንደምንብለሽ እንደት ትለብሻለሽ
ኒቃቡ በገጠር አይመችም ቢሉሽ
አረእንጨትለመልቀምፍፁምአይመሽ
ልብስሽን እየጋፍሽ ዉሀ ትቀጃለሽ
እያሉ ቢተቹሽ ቢያዝጉ ሞራልሽ
ፍፁምአትስሚያቸዉ በሀቅላይያፅናሽ
በሂጃብ ተዉበሽ ተደብቀሻቸዉ
አንችን ለመመልከት  ነዉኮ አሳባቸዉ
ላንችአዝነዉአይደለምእህትአትስሚያቸዉ
ዞሮ ተዟዙሮ አንችነሽ ምርጫቸዉ


      «ግን»

ከማንምተግባብተሽ ሀያሽን ጠብቀሽ
ሰወችን አክብረሽ በሱና ተዉበሽ
ትልቁን ትንሹን ስታከብሪያቸዉ
ሰዉን ሳትንቂ ስዘይሪያቸዉ
አጅነብይ ወንዶች ባጨብጫቸዉ
ሰላምታ ከጠየቅሽ ሳትኮሪባቸዉ
ደስ ይላቸዋል ዉደ አክብሪያቸዉ

       «ምክኒያቱም»

ኒቃብ የለበሱ ኩራተኛ ናቸዉ
ሰዉ አያናግሩ ብትናገራቸዉ
የነሱኩራትማ ድንበርየሌላቸዉ
ዉሀብያ እማ መራቅአለባቸዉ
የሚል አስተሳሰብ ቢሞላ ዉስጣቸዉ
ሀቅሽን ጠብቂ  ሰወችን አክብሪ
ያወራ ቢያወራ ፍፁም እንዳትፈሪ
ቡዙ ብዙአለ ቡዙ ቢዘረዘር
እህቴዋ ያምራል ሃጃቡ በ ገጠር

ረሂማየ እህቴ መልካም ጉዞ🌹

✍️ከእህትሺ ኡሙ አብድረዛቅ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ረዩ መልካም ጉዞ. ሁቢ 🌹🌹 «ሂጃብና ገጠር» ➖〰➖〰➖ የዉበቱ ግርማ የሂጃብማንነት ሲለበስ  ይለያል የሱ መልካምነት የሂጃቡ ዉበት ድካ የሌለዉ የሀያዕ ነፀብራቅ በዉስጡ ያለዉ ለፎጋሪ ሰወች ሰላም ቢነሳቸዉ በኒቃብ ተዉባ ብትደበቃቸዉ ፈልገዉ ለማየት ምንም ቢሞክሩ በሩቁ ያዉታል የሂጃብ ማማሩ እዉነታን እያወቁ ቢፈታተኑንም ዉበቱ ሂጃብነዉ አያጠራጥርም ካጅነብይ ርቆ…
«ሪች»
〰➖
ሁልግዜ ምንወድሽ ዘወትር በስስት
ሽ ቃላት ያንስሻል ልዩ ነሽ የኛ እህት
ተዘርዝሮ አያልቅም ያንች መልካምነት

     ራህማ ልዩ ነሽ  ከምነግርሽ  በላይ
   በሄድሽበት ሁሉ ያንችን ከፉ እንዳላይ

የመለየት እንባ ውስጤን እያደማው
መልካም ጉዞ ብየ ጨክኝ ልሸኝሽ
ከኛ መለየቱን ምንም ባንወደውም
ሀገር መግባትሽን ምንም አጠላውም

    በሰላም በፍቅር ለሀገርሽ በቅተሽ
   ጀሊሉን አመስጋኝ ሆነሽ እንድናይሽ
ደግሞም በመቀጠል ድርሻ በተሰጠሽ
በጥዋትም በማታ ብቅ በይ እንይሽ

        ደግሞም በሄድሽበት በተረገጥሽበት
      ተውሂድን አድርሽ ምንም እንዳትፈሪ
     የሀገር ቤት ይሉኝታ ይዞሽ እንዳትቀሪ


ሪች ስሚኝማ አንድ ጭንቀት አለኝ
እስኪ እህት ልንገርሽ አች ብትረጅኝ
ሀገር ስትገቡ በጣም ሚያስፈራኝ
ሳነሳው ስጥለው እንቅልፍ የሚነሳኝ
አህባሽ ኢኽዋኒ ሀጁሪ በደለኝ
ብዙ እህቶቸን ከአይኔ እያራቀኝ
እህቴን አጥምሞ ከልቤም አስፋቀኝ
ብረት በሚያቀልጠው በጋመው ምላሱ
ወዲያም ወድህ ብሎ አደረጋት ከጁ
እህቴን ወሰዳት አጠመማት እሱው

            የዚህን መድሀኒት ከአሁኑ እወቂ
          ከቢዲዐ ሰወች እንዳትሆኝ እራቂ
       ጥርስሽን ደብቂ ለነሱ አትሳቂ
     በሂጃብ በኒቃብ ፊትሽን ሸፉኒ
   ሰፊ ጅልባብ ልበሽ ዳሌሽን ደብቂ
  ከጎርምሳ ምአት ትርምስ እራቂ

                   💦ቆይ ቆይ ቆይ 💦
          አንደየ ስሚኘማ ሪች ልንገርሽ
       ብቸኘነት  ከፋኘ ጥንድ ልሁን ብለሽ
    ችኩል እንዳትሆኝ ቆም ብለሽ  አስበሽ
  ግቢ ተርጋግተሽ አላህ ሲመርጥልሽ

በዚሁ አጋጣሚ  አንድ ቃል ልንገርሽ
እኔ እወድሻለሁ ምየ ልግለፅልሽ
ፍቅራችን እንድፅና እስከመጨረሻ
በነቢዩ ሱና እንጠንክር በስሀቦች ፋና
ውዥንብር ቢበዛ ቢመስል ዶፉ ዝናብ
አንዳችን ነጥሎ ማዕበል እንዳይበላን
በጠንካራው ገመድ እንሂድ ተሳስርን
ልዩነት ቢፈጠር በመካከላችን
ከአሉ ቧልታ ወሬ ርቀን ተሰትረን
ከቁርአን ከሀድስ ማስርጃን ጠይቀን
እንዝለቅ እራህማ አብረን ተያይዘን


በይ እንግድህ ውዷ ጨክኝ ልሸኝሽ
መልካሞችን ሁሉ እየተመኝሁልሽ
በዱያም በድንሽ ክፉ እንዳያገኝሽ
እቅፍ ድግፍ አርጎ ከቤትሽ ያድርስሽ


🌹መልካም ጉዞ🌹
  
🖋ሀያት ኡሙ ኻሊድ  ከኢብኑ ተይሚያ ተማሪዎች

💦ለረሂማ ቢንት ሙኽታር
ምርጥ ግጥሞች ብዙ ቁም ነገር ያዘሉ ጋበዝኳችሁ በትኩረት አንብቡ....!! ቢንት ሙኽታርዬ አላህ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ 🌹

=
✍️ውዷ መድረሳዬ ኢብኑ  ተይሚያ!!
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

ቢስሚሏሂ  ብየ ልጀምር ፅሁፌን
በረካን  ፈልጌ  ከዛም  ለማመስገን
ለትልቁ ጌታ ለአርሹ ባለቤት
በሙሉው  ጌታየ  እንከን በሌለበት
የስዴቷ ጎዴ አንች  ከርታታዋ
አንች  ውዷ እህቴ ኢልምን  ፈላጊዋ

ከብዙ  ሀገራት ስዴት ያገናኛችሁ
ኢልምን  ልትማሩ ግሩፕን ከፍታችሁ
ከቁረዓን ሀዲስ መረጃን ይዛችሁ
በሚያምረው ጎዳና ጉዞን ጀመራችሁ
በኢብኑ  ተይሚያ መድርሳ ሁናችሁ


«ኢ ብ ኑ  ተ ይ ሚ ያ ዬ Âť
〰〰〰〰〰〰〰

ኢብኑ  ተይሚያዬ በምን ቃል ልግለፅሺ
የመገለጫ ቃላት ሁሌም  ያጣሁልሺ
ውበትሺ ማራኪ ያለሺ ስብዕና
የሱንዮች መንደር ነሽ ስመ ገናና

በድቅድቅ  ጨለማ እሱን  ስንላመድ
እንጓዝ ነበረ በጅህልና ገመድ 
ሰበብ ሆናናለች ህይወት በብርሃን በእሱ እንድንራመድ


በጣም  ይቆጨኛል ሳስበው ደግሜ
ድን ሳልማርበት ያለቀው ያ  እድሜ
ስበር  ያገኘሁሺ  በስዴት  ህይወቴ
አሏህ  መረጠልኝ አንችን ውዷን ቤቴ
ታሪክ  አይረሳውም የሰራሺው ሾል
በቀጣይትውልዶች ደጋግሞ  ይወራ
በተውሂድ ጠክሪ ህልምሺ ፍሬ ያፍራ
ውዱ ዳዒው አስተምሮ አፍርቶ 
ሺርክን ለመመጠር አሳምሮ  ተግቶ
ተውሂድ ይሰበካ ቅርጫፍ አብዝቶ
ከሚድያ ዘሉ ሽርክ በበዛበት በገጠሩ ገብቶ
ብዙ እጠብቃለን  ወደፊት  ተሳክቶ

የእኔ ውድ መድረሳ ደህና ቆይኝ ብየ ብሰናበትሺም
እንባዬ ተናንቆኝ  አንችን  ባረሳሺም
ሁሌም አለሁልሽ እዉቀትን ልቀስም
ልዬ ነሺ አንችኮ ያረህማን ስጦታ
ትናፍቂኛለሺ  በጠዋትም  በማታ

ኢብኑ ተይሚያ ነች የሱና መድረሳ
ከጧሊበል ኢልሙ እስከአሊሙ ዳሳ
አፍርተሻል  ጀግና  የተውሂድ አንበሳ
ተከታይ የሆነች  የአኢሻ  የሃፍሷ
በስዴት  ህይወት ላይ ዳዕዋን የተማሩ
ተውሂድን ሰባኪ እህቶችን  እየጠሩ
የሱና  እህቶችን  አቅፈው  ያስተማሩ
ጣዕሙ ገብቷቼው ለተዘናጉትም ሰጧቸው ከማሩ
አልሃምዱሊሏሂ ጌታየ ሲመራኝ
ኢብኑ  ተይሚያላይ  አፅንቶ አቆየኝ
በእህቴ ደዕዋ ጁሙዓ ምሺትን ሁሌም እያስገኜኝ
መድረሳን መርጦልኝ አሏህ እሷን ሰጠኝ

በስበበ ስዴት ተውሂድን  በመማር
በደም ሳይገናኝ በሱና መጣመር
ወላሂ  ያስቀናል እውነት ለመናገር
ድንገት ተገናኝቶ በሱና መድረሳ
ተምሳሌት ሆነዋል አንዷ አንዷን አ
ትረሳ

ኢብኑ  ተይሚያዬ  ታፈሬለሺ  ገና
በሰለፎች መንገድ በጠራው  ጎዳና
ቁረዓን የቀራች ከአሊፍ ጀምራ 
ከፍ  አድርጋ ይዛ የተውሂድ ባንድራ
ሲነኳት የማቶድ ልክ እንደንብ አውራ
ቆራጥ  የሴት ጀግና አምሳያ የሌላት
ቁረዓን ሀድሱን ተምራ  በብቃት

የሴቶችን ዳዒ የሚሆኑ ጀግና
በጀግናዋ እህቴ ይሰበካል ሱና
እንከን  በሌለበት  በሚያምረው ጎዳና
ከሚዲያ ዘሎ ይተከላል ሱና
የነብዬን  መንገድ በሰለፎች ፋና
የሚተነትኑ ኢልምን  በመረጃ
የሚያሺመደምዱ የጥመትን  አንጃ
ቦይ ቀዳጅ  የሆኑ ለተውሂድ መሄጃ

ሰለፍያ  ፋፍቶ ማየት ከናፈቀን
በአንድ እንሰባሰብ  በኢብኑ  ተይሚያችን
መርከዝ መስጅዳችን ህልሙ ይሳካልን
ሰበቡን እናድርስ በሶሻል ሚዲያ ኦላይን ያላችሁ
በተውሂድ በሱና በሃቅ አጊጣችሁ
በኢብኑ ተይሚያ  አንድ ላይ ሆናችሁ
የመንሃጅ ሰለፍ  አቂዳን  ይዛችሁ
የዱኒያ  ብልጭልጭ ሳያታልላችሁ
አስመሳይ  ውሸታም ከኃላ ትታችሁ
ከጊዜውይ ምኞት አኼራን  መርጣችሁ
ለጌታችሁ ትዛዝ እጅ  እግር ሰታችሁ

ይበልጡን ጠክሩ እጂጉን በርቱልኝ
የአለማቱ  ጌታ ፅናቱን ይስጥልኝ
የኢብኑ ተይሚያን መድረሳን አስፉልኝ
ጀግኖችን በማፍራት በቅፍሺ ያዢልኝ
መማር ምኞቴ ነው በአፊያ  ካቆየኝ

የኢብኑ ተይሚያ እንስቶች
አሏህ ያህፍዛችሁ በያላችሁበት
ፍቅራችሁ ይለምልም በዚሁ ፅኑበት
እኔም አልፊያለሁ ማሻ አሏህ በማለት
የሊሏህ ስራችሁ  እጅጉን ያስቀናል
ነገ በአሏህ  ዘንድ አጅርን ያስገኛል
ለሙዕሚኖች ጥላት እጅን ያስነክሳል

ዛሬ በዱኒያ ላይ እንዳገናኛችሁ
በመንሃጅ ሰለፍ እንዳዋዴዳችሁ
ነገም በአኸይራ ጀነት ያስገባችሁ
ፊትናው ብዙ ሁኖ ቢያዴናግረንም
በአቋማችን መፅናት አንሸራተትም
ለጌታየ ብየ እወዳችኋለሁ እወቁ ይሄንም


✍️ ‏أختكم في الله بنت ‏مختار

t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

❂ ክፍል   16


📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
    t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
እባክሽን እህቴ በቻልሺዉ ያክል ከባእድ ወንዶች ጋር ያለሺን ግንኙነት ድንበር አሲዢዉ ድንበር ያለፈ ግንኙነት ይቅርብሺ ገደል ይሰድሻልና......!!

=
የቆሸሸ ልብስ የለበሰን እብድ ብለህ ከምትሸሸው ይልቅ ንፁህ ልብስ ለብሶ አዕምሮ የቆሸሸን ጥላቻን የሚሰብክ ሰውን ሸሸው !!

      t.me/Darutewhide
እናተዬ ገጠሬችዬ አሁን እንድች አልጠበቅንም እንዳትሉ ህእ ከትዝታ ሰፈር .....!!

=
በክር ዒብን አብደሏህ እንዲህ ይላሉ፡–
ሶላትህ እንድትጠቅምህ ከፈለክ ከዚህ በኋላ ላልሰግድ እችላለሁ በል !!

𝐓𝐞 ⤿ t.me/abuUseyminabdurehman
ሁሌም በአቅምሽ አድስ ሴት ለመሆን ሞክሪ
ማለቴ ራስሽን ፏ በመድረግ ማለቴ ነው!

ሁል ግዜ አንድ አይነት አትሁኚ❗️

منقول

🇯🇴ሰላም እደሩ ....!!
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

❂ ክፍል   17


📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
    t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
Hilya #04
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 04

❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር


ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
እህቴ በምላሳቸዉ ሲመፃደቁብሺ በተግባርሺ አስደምሜቸዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
«እህቴ ሆይ »
⇝⇜⇝⇜

ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን ማንነትሽን አውቆ ያፈቀረሽ ሰው የተለያዩ ናቸው።

«ለምን ነገርከኝ እንዳትይ?»

ወንዶች የፈለጉትን እስኪያገኙ ሴትን ንግስት ማድረግ ያውቁበታል ። ያፈቀረ ግን ተብታባ ነው፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኴን አንደበት የለውም፤ ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ተቀን አንቺን በምናቡ ሲያወጣና ሲያወርድ፣ የአንቺን ህይወት ለማድመቅ ራሱን ሲያሳንስልሽ ፣ ከሰው በላይ የነበረው መቀመቅ ሲወርድ ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። ያኔ ላንቺ ተራ ሰው ይመስልሻል።

«እናም ገላሽን ለተመኘው ጩልሌ ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ እንኳን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ትሰብሪዋለሽ። እሱም ለዘለዓም ልቡ ታሞበት እንደማቀቀ  ይኖራል ። አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል። በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋጋታ ንግስት ያስመሰለሽ ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኳን አይቆጥርሽም። ለዚ ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው ያልኩሽ።

=
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ

𝐓𝐞« t.me/selahudin_Islamic_knowlages