Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢላሃና🤲🤲🤲
የበዳይዎች ሌሊት ረዘመ‼
طال ليل الظالمين!
እድሚያቸውን አሳጥርልን!
የበዳይዎች ሌሊት ረዘመ‼
طال ليل الظالمين!
እድሚያቸውን አሳጥርልን!
ለፈገግታ...!!
➘➘➘➘➘➘
- مرَّ أعرابيٌّ بقومه،
አንድ አዕራቢይ በወገኖቹ ''ጋ''አለፈና.....
فقال:
" ألا أدُلكم على شيءٍ تسيرون به طوال حياتكم؟
- قالوا: نعم
እሽ ንገረን አሉት።
فقال: أقدامكم.. 👣
እሱም፦
منقول
https://t.me/https_Asselefya1
➘➘➘➘➘➘
- مرَّ أعرابيٌّ بقومه،
አንድ አዕራቢይ በወገኖቹ ''ጋ''አለፈና.....
فقال:
" ألا أدُلكم على شيءٍ تسيرون به طوال حياتكم؟
ለረጂም ጊዜ የምትጓጓዙበትን ነገር አላመላክታችሁምን!? አላቸው።
- قالوا: نعم
እሽ ንገረን አሉት።
فقال: أقدامكم.. 👣
እሱም፦
እግራችሁ ነው አላቸው።منقول
https://t.me/https_Asselefya1
ለፈገግታ ፈገግታ ሱና ነዉ
አንዱ ትምህርት ቤት መምህሩ ጥያቄ እየጠየቀዉ
~መምህር---- H20 ምንድን ነው?
~ተማሪ-----ውሀ ነዋ
~መምህር-----H20+H20+H20s ምንድንነው?
~ተማሪ-----.............ምን ቢል ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ጎርፍ ነዋ¡ ጎርፉ እንዳይወስዳችሁ¡
=
አንዱ ትምህርት ቤት መምህሩ ጥያቄ እየጠየቀዉ
~መምህር---- H20 ምንድን ነው?
~ተማሪ-----ውሀ ነዋ
~መምህር-----H20+H20+H20s ምንድንነው?
~ተማሪ-----.............ምን ቢል ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ጎርፍ ነዋ¡ ጎርፉ እንዳይወስዳችሁ¡
=
✅ አኺዬ____!!
=
t.me/https_Asselefya1
ገደል ካለ ድልድይ እንዳለ ሁሉ ጨለማ እና እክል ቢመጣም በብርሃን እና በድሎት ይተካል።ብቻ በተስፋ ተጓዝ ጠንክር ዛሬን ትሻገረዋለህ። ኢንሻ_አሏህ____!!=
t.me/https_Asselefya1
ሰዉ እንደት ሚድያ ተለጥፉ እየዋለ ቂርአት መቅሪያ ጊዜ አጣሁ ይላል እ ተዉጅ እስኪ ከጧት ጀመረን እስከማታ የት እንደምንዉል ራሳችንን እንከታተለዉ እ ከዛ በምን ምክንያት ለቂርአት ጊዜ እንዳጣን እናገኘዋለን !!=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!! ❂ ክፍል 13 📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩ t.me/https_Asselefya1/11411 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
14_ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ_ወልጀመአ _የፈዉዛን
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 14
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 14
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢስቲቃማህ አንገብጋቢነት
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
【አድስ ሙሀደራ ቁጥር ⓶】
⏡⏡⏡⏡⏡⏡
« የኢስቲቃማህ አንገብጋቢነት!!»
☞ለኢስቲቃማህ ባለቤቶችየተዘጋጄ መስተንግዶ..!!
☞ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል..!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞 ⤷ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
⏡⏡⏡⏡⏡⏡
« የኢስቲቃማህ አንገብጋቢነት!!»
☛ቀደምቶቻችን ድናቸዉ ላይ የነበራቸዉ ፀናት ..!!☞ለኢስቲቃማህ ባለቤቶችየተዘጋጄ መስተንግዶ..!!
☞ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል..!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞 ⤷ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ወንድሜ፣እህቴ―
~ስመክርህ/ሽ ካንተ በላይ ነኝ፣ ፍፁም ነኝ፣ ሁሉን አዋቂ፣ ሁሉን ተግባሪ ሞዴል ነኝ ማለቴ አይደለም።የምመክረው አብረን እንድንበረታና እንድንደጋገፍ ነው።
የምመክረው አላህ ትልቅ ጥንካሬ እና ፅናት ሰጥቷችሁ ከኔ የሰማችሁትን በበለጠ ደረጃ ልታስተላልፉ ትችላላችሁ በሚል እሳቤ ነው።
ምክር አትጥሉ፤ እሱ ምን ስለሆነ ነው የሚመክረን አትበሉ።
~ምክር ማለት ዉዴታ ነው፤ መተሳሰብ ነው፣ መተናነስ ነው፣ ከራስ ይበልጥ ለወንድም እህት ማሰብ ነው።እበልጥሃለሁ ማለት አይደለም።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

#تدبر_آية
﴿یَـٰۤأَیُّهَا ٱلۡإِنسَـٰنُ إِنَّكَ كَادِحٌ إِلَىٰ رَبِّكَ كَدۡحࣰا فَمُلَـٰقِیهِ﴾ [الانشقاق ٦]
▪︎ أي: إنك ساع إلى الله، وعامل بأوامره ونواهيه، ومتقرب إليه إما بالخير وإما بالشر، ثم تلاقي الله يوم القيامة، فلا تعدم منه جزاء بالفضل إن كنت سعيدًا، أو بالعدل إن كنت شقيًا.
[تفسير السعدي]

قال العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله:
"أرجو لنفسي ولكم الثبات على الدين، فالفتن كثرت."
"محاضرة شكران لا كفران" (٣).
=
"أرجو لنفسي ولكم الثبات على الدين، فالفتن كثرت."
"محاضرة شكران لا كفران" (٣).
=