💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌸ሚስሩ ውድ እህት🌸 ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ጠንክረሽ እርፍት ይቅር ብለሽ ለዲኑ አገልግለሽ ዛሬ መለየትሽ እኛን ቢከፋንም ደስታሽ ደስታችን ነው ጉዳዩ ቢከብድም አንደበተ ሩቱዕ ፀባየ ሰናይ ነሽ ፍቅርን አስተማሪ ከጥሩ መግባርሽ ላንች የሚሆን ፍች ቃል የለም የሚገልፅ ሁሉም ቢዘረዘር አይበቃውም ሺ ገፅ ቃልሽ ተስፋ ሆኖ ሁሌ እንድንበረታ ከጎናችን የሆንንሽ ነሽ የብዙ አርእያ በቃ ምን ልበልሽ የቱስ ቃል…
መልካም ጉዞ በለን ሼኜንሽ እህቴ
በድንሽም ያፅናሽ የሱናዋ እንስቴ

በርች በድንሽ ላይ እንዳትታለሊ
በቢዲዓ አንጃዎች እንዳት ደለሊ
ጠንክሪ ደንሽ ላይ እንዳትዋልሊ
በሱናዉ መርከብ ላይ ሁሌም ተጠለሊ
የቢዲአ ቦታ አጥብቀሽም ጥሊ

የሀገራችን ነገር ሽርኩ ማዕበልነዉ
አብዶዬ ጀላኔ  የሚጠራዉ ጉድነዉ
የሞተን ይጣራል ያለዉ ምን ጠቅሞነዉ

እናማ እህታለም   አራቂ  ከነዚህ 
ከነጫት አላማጭ አህባሽም ኢህዋኒህ
እንዳያታልሉሽ በምላስ ቅቤአቼዉ
ገና ሳይጠጉሽ ቀድመሽ ንቂባቼዉ
ዉሀብያ ካሉሽ  ማስረጃን ስጫቼዉ
የእዉነትም ሱንይ ሁነሽ አሳያቼዉ
በአቋምሽ  ፀንተሽ ንቀሽም ታያቼዉ
ጌታሽም ባዘዘሽ ፅኚ አሳፍሪያቼዉ

በተዉሂድ በሱና  ፅኚ በአቋምሽ
አላህ ይረዳሻል ከሆንሽም በሀቅሽ
እርዳታንም ከሱ  ፈልገሽ አንኳኩተሽ
ኢባዳንም ለሱ ነጥለሽ ካደረግሽ
አላህ ያገዝሻል  ፅኚ በምንገድሽ
የሱና እህታች እኛም እንምከርሽ
እንዳትወዛወዢ  ፅኝ በሰለፍያሽ ::

ዱአ እናደርጋለን  አላህ እንዳፀናሽ
እሱንም ተገዢ ለእሱም ተናነሽ
ከእሱዉ ዉጭ ያሉትን እርግፍ አርገሽ
ትተሽ  አምልኮን ለእሱ በተናጥል ሰተሽ
ቆሌ አድባሩ ሳትይ  በተዉሂድ ላይ ፀንተሽ
እሱ ለሚወደዉ እጅ እግርሽን ሰጥተሽ
ከከለከላቼዉ  ነገሮች  እርቀሽ

እዉነቱ ሞት መጥቶ ዱኒያን ተለይተሽ
እስከምትሄጂ  ለዘዉታሪዉ ቤትሽ
ስንቅሽን አዘጋጂ  ከአሁን ጀምረሽ
በርች በተዉሂድ ላይ  ፅኚ በመንሀጅሽ


ዉዷ እህታችን  መልካም ጉዞ ይሁንልሽ !

ከኢብኑ ተይሚያ  ተማሪዎች  ከእህትሽ ሀያት ሰዒድ

=
እኔ ብቻ ግጥም ባለ መቻሌ እያዘንኩ .....

ሁላችሁም የማዳም ቅመሞች ከመዳም ንቅል አድርጎ ወደ ሀገራችሁ ይዉሰዳችሁ ማለቴ ይዉሰደን,¡ አሚን

እደሩልኝ

=
አንገብጋቢ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
❝አንገብጋቢ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት❞
⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊

«ኮ/ቻ  አንሷር መስጅድ ለሴቶች የተሰጠ ትምህርት»

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8600
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8600
ወደ ሩቃ ማእከላችን ሄደዉ ይታከሙ

ኮንቦልቻ➷➷
t.me/al_kafia_ruqyeh_bet

ደሴ➷➷➷
t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group

ሁለቱም የብርቅዬ የሱና ወንድሞቻችን ናቸዉ ተጠቀሙበት እሺ!!✍️
Audio
አድስ ወሳኝ ሙሀደራ


በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች»

መልካም እና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ!
↝መልካም ጎደኛ መያዝ አስፈላጊነት!
↝መጥፉ ጓደኛ መራቅ አሳሳቢነት
!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↷↷↓↓↷↷↓↓↷↷↓↓↷↷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11615
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11615
Audio
أبشر يا معلم القرآن الكريم

فوائد من شرح حديث:
#خيركم_من_تعلم_القرآن_وعلمه (٦)

🎙الشيخ عبد السلام الشويعر. حفظه الله

«قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن»
Audio
#فائدة_قرآنية

🎙كلمة بليغة بعنوان
( حامل القرآن )

🎙للشَّيخ عبدالسلام الشويعر

t.me/https_Asselefya1
•አንድ አባት ስልክ ጠጋኝ ዘንድ ሄዱና «ስልኬ ተበላሽቷል ሥራልኝ።»አሉት።ጠጋኙም«ኧረ ይሠራል ችግር የለበትም።» አላቸው።«ታድያ ልጆቼ ለምን አይደዉሉልኝም?»ብለው ጠየቁት።

~ለካስ…ስልካቸው መሥራት አለመሥራቱን የሚያውቁት ልጆቻቸው ቶሎ ቶሎ ሲደዉሉላቸው ነው።ሲቆዩ ጊዜ የተበላሸ መሠላቸው።እንዲህ እንዳይጠራጠሩ ለወላጆቻችሁ ሳትሰለቹ ደዉሉላቸው። ቢያንስ ሀገር ውስጥ ያላችሁ ጥዋት ወደ ስራ ስትገቡ እና ማታ ወደ ቤት ስትገቡ ደውሉላቸው።

~አላህ ሆይ በልጅነታችን ወላጆቻችን በመልካም ሁኔታ አሳድገዉናል፣ እዝነትህ አይለያቸው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚫 Sūfiyyah and attaching people to other than Allah
🎤 Shaykh #Muzammil_Faqeeri
🔗 رابط تحميل الفيديو على التيليجرام أدناه
https://t.me/mozammelfageri/12916
🔗 رابط تحميل الفيديو على التيك توك أدناه
https://vm.tiktok.com/ZMjmqmphT/
ምርጫቸዉ እንጅ አማራጫቸዉ አትሁኚ እሺ¡

=