💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ስልጤን እወዳለሁ።
በኑረዲን አል አረቢ
ለስልጤ ሙስሊሞች ይድረስልኝ

👉ያ_ተቋም_ይፈተሽ
👉ለደጋሚወች
👉ለደብተራወች
👉ለመተታሞች
👉ለአፄው_ገረዶች
👉በስልጤ_ላይ_ለተነሱ_ቄሶች
👉ለኢስላም_ጠላቶች_አድርሱልኝ!?

〖በኑረዲን አል-አረቢ〗

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👉አንድት የፈተና ሰአት ብዙ ያንተ ያልሆኑ ሰዎችን ታሳውቀሃለች!!


✍
هـدايـة المـسـتـفيـد ٣٤
ÂŤ Abu Useymin Âť
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓷⓸ የመጨረሻ

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
አልሀምዱሊላህ ከብዙ በሙቀት ቆይታ በኋላ ዝናብ ዘነበልን ትላት ጀምሮ እህ ቀዘቀዝን ተቃጥለን ልንሞት በሙቀት....!!

#بيروت
የሴት ልጅ ወንድ ላይ መቅራት
Daru tewhid
ሴት ልጅ በወንድ ልጅ ላይ መቅራቷ እንዴት ይታያል..?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
‏قال الإمام #الألباني - رحمه الله - :

” يريد المسلمون إقامة الدولة المسلمة ولا يستطيعون إقامة مسجد على السُّنَّة! “ .

[ الهدى والنور ١٠٦٨ ]
Audio
صلاة العشاء للشيخ عبدالله البعيجان 16 ربيع الأول 1445هـ

۞ سورة البقرة 30 - 46

=
አመስጋኝ ባሪያ ሁን አታብዛ ወቀሳ
ለስኬት አይበቃም ወድቆ ያልተነሳ
ከወድቀትህ ተማር  ይቅር  ማማረሩ
ተዘግቶ አያዉቅም የአረህማን በሩ

በሙርሰል ሰይድ ጨፌ 09/11/2014

=
የወደዱት ማግኘት  መታደል ነዉ።
የወደደን መዉደድ ደግሞ ብልህነት ነዉ።
እንደማታገኚዉ እያወቅሺ የኔ ካልሆነ ብሎ እራስን መጉዳት ግን ሞኝነት ነዉ።

منقول


t.me/https_Asselefya1
قال الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله :

الحلف بغير الله الأصل أنه شرك أصغر لكن هذا ليس على إطلاقه فإن صاحبه تعظيم المحلوف مثل تعظيم الله صار شركا أكبر

شرح الواجبات المتحتمات
=


t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الصوفية .....

🎙العلامة_محمد_أمان_الجامي رحمه الله

•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•


t.me/https_Asselefya1
من مقاصد سورة النحل 14-3-1445
خطبة الشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
🌐 من مقاصد سورة النحل

🗂️بتأريخ 14 ربيع الأول 1445

خطبة الشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله

=

t.me/https_Asselefya1
👉ተረጋጊ....

ምናልባት እስከዛሬ ያላገባሽው፤አንዱ በሌሊት ተነስቶ አሏህ ከርሱ ውጭ የሌላ እንዳያደርግሽ  እየለመነ ስለሆነ ይሆናል።!

منقول
በትዳርሽ ዉስጥ ስኬታማ ለመሆን ከፈለግሽ መጀመሪያ አንቺ ግደታሺን እወቂ ከዛም ያን ግደታሺን ተወጪ።

=
ሀቂቃ በዚህ ፈሳድ በበዛበት ዘመን ወደ አላህ መንገድ የምታቃርብ እህት ማግኘት ትልቅ እድል ነዉ። ኢብኑ ተይሚያ በነበረን ቆይታ እጂጉ ደስ ይል ነበር። ጎበዝ ታታሪ ነበረሽ ሚስሩዬዋ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሺ ነገሮች ሁሉ ያግራልሽ! ቀሪ ሀያትሽ ያማረ የተስተካከለ ያድርግልሽ። አልሀምዱሊላህ እንኳንም ከማዳም ተላቀቅሽልኝ አቦ ይመችሽ! 𝐌

መልካም ጉዞ ተመኘሁልሽ

✍️ أم عثيمين بنت أراغاو


=