💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
هـدايـة المـسـتـفيـد ۳٣
ÂŤ Abu Useymin Âť
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓷⓷

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
መላመድ  ጉልበት እንዳለዉ  የሚታወቀዉ   መለያየት ሲመጣ ነዉ።

=
የትም ብትሆን አላህን ፍራ
Ibnu Munewor
የትም ብትሆን አላህን ፍራ
~
ረመዷን 11/1444 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር !!

ልብን ሰርስሮ የሚገባ ምክር
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me//IbnuMunewor
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ ⬋⬋⬋⬋⬋⬋⬋⬋

↱ተከታታይ የኪታብ ደርሶች
↱የጁሙዓ ኹጥባዎች

↱የተለያዩ ርእስ ሙሐደራዎች ሌሎችም ቁም ነገር አዘል ነገሮች ያገኙበታል ይቀላቀሉ!!

⇩⇙⇩⇙⇩⇙⇩⇙⇩⇙⇩⇙⇩
http://t.me/abu_reyyis_arreyyis
http://t.me/abu_reyyis_arreyyis

⫽ተቀርተዉ ያለቁ እና በጅምር ላይ ያሉ ኪታቦች ያገኛሉ ⬂⬃⬂⬃⬂⬃⬂⬃⬂⬃⬂⬃⬂⬃
https://t.me/durus_abu_reyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis
ወይ መዉሊድ ስንቱን ጉድ አሳየን ?

ዘመናዊ ተወዛዋዦች/ጨፍሪዎች ትልቁ ትንሹ ሽማግሌ ወጣቱ እረ ስንቱ ጨፈረ .....?! ይሄ ሁሉ በድን ስም ወደ አላህ መቃረቢያ ተብሎ መፈፀሙ ነዉ የሚያሳዝነዉ አላሁመ ሙስተአን...!

=
~ተብላችሁል ከኢሞ ሰፈር የተገኘ ነዉ¡
ወደ ፊት አላራምድ ያለህ ነገር ሁሉ ከአዕምሮህ አጥፋዉ።

=
ስልጤን እወዳለሁ።
በኑረዲን አል አረቢ
ለስልጤ ሙስሊሞች ይድረስልኝ

👉ያ_ተቋም_ይፈተሽ
👉ለደጋሚወች
👉ለደብተራወች
👉ለመተታሞች
👉ለአፄው_ገረዶች
👉በስልጤ_ላይ_ለተነሱ_ቄሶች
👉ለኢስላም_ጠላቶች_አድርሱልኝ!?

〖በኑረዲን አል-አረቢ〗

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👉አንድት የፈተና ሰአት ብዙ ያንተ ያልሆኑ ሰዎችን ታሳውቀሃለች!!


✍
هـدايـة المـسـتـفيـد ٣٤
ÂŤ Abu Useymin Âť
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓷⓸ የመጨረሻ

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
አልሀምዱሊላህ ከብዙ በሙቀት ቆይታ በኋላ ዝናብ ዘነበልን ትላት ጀምሮ እህ ቀዘቀዝን ተቃጥለን ልንሞት በሙቀት....!!

#بيروت
የሴት ልጅ ወንድ ላይ መቅራት
Daru tewhid
ሴት ልጅ በወንድ ልጅ ላይ መቅራቷ እንዴት ይታያል..?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
‏قال الإمام #الألباني - رحمه الله - :

” يريد المسلمون إقامة الدولة المسلمة ولا يستطيعون إقامة مسجد على السُّنَّة! “ .

[ الهدى والنور ١٠٦٨ ]
Audio
صلاة العشاء للشيخ عبدالله البعيجان 16 ربيع الأول 1445هـ

۞ سورة البقرة 30 - 46

=
አመስጋኝ ባሪያ ሁን አታብዛ ወቀሳ
ለስኬት አይበቃም ወድቆ ያልተነሳ
ከወድቀትህ ተማር  ይቅር  ማማረሩ
ተዘግቶ አያዉቅም የአረህማን በሩ

በሙርሰል ሰይድ ጨፌ 09/11/2014

=
የወደዱት ማግኘት  መታደል ነዉ።
የወደደን መዉደድ ደግሞ ብልህነት ነዉ።
እንደማታገኚዉ እያወቅሺ የኔ ካልሆነ ብሎ እራስን መጉዳት ግን ሞኝነት ነዉ።

منقول


t.me/https_Asselefya1
قال الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله :

الحلف بغير الله الأصل أنه شرك أصغر لكن هذا ليس على إطلاقه فإن صاحبه تعظيم المحلوف مثل تعظيم الله صار شركا أكبر

شرح الواجبات المتحتمات
=


t.me/https_Asselefya1