💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የኔ የምላቸው ጓደኞቼን እስከ ጥግ ድረስ እቀልዳቸዋለሁ፣ እስከጥግ ድረስም ቁምነገር አወራቸዋለሁ።ጓደኛ ማለት ቀልድም ቁም ነገርም መተንፈሻ ካዝና መሰለኝ።

منقول

t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
بسم الله الرحمن الرحيم! እህቴ ⓵ ➭➭➭➭ ↳ያቺን የዱንያ ህይወት ላይ ፈጣ የቀረችን ዐይንን ላናግራት..አንቺ ዐይን ሆይ! ጀነትን አስታዉሺ! ↳ያቺን ዱንያን ያፈቀረችን፣ ሀሳቧም ግቧም ዱንያ ብቻ የሆነችን ልብ ላናግራት..አንቺ ልብ ሆይ! ጀነትን አስታዉሺ! ↳ያቺን ዱንያ ላይ መንጠልጠል ያቃጠላትን፣ ደስታዋም ሀዘኗም ከዱንያ ጋር የተያያዘዋን ነፍስን ላናግራት..አንቺ ነፍስ ሆይ! ‛ላ…
እህቴ  ⓶
➭➭➭➭

⭞⭚ ቁርዓን የአላህ ምርጥ ባሮች እንድንሆን የጀነትን ፀጋዎች ይነግረናል። ሩሃችን በዐርሽ ዙሪያ እንድትዟዟር፣ ልባችንም በዐርሹ ንጉስ ላይ እንዲንጠለጠል ይጋብዘናል። ነፍሳችንንም ለዚች ጠፊ ዓለም እንዳናስገዛት ይመክረናል።

⭞⭏አንቺ ዱንያን ከስረሽ ያቺ ስፋቷ የምድርና የሰማይን ምታክለዋን ጀነትን ካገኘሽ ምንም አልከሰርሽም። ወላሂ እንደዉም ካንቺ በላይ አትራፊ የለም።

⭞⭏በአላህ እምላለሁ!
የጀነት አንዲት ቅፅበታዊ ፀጋ ዱንያ ዉስጥ ያለን የትኛዉንም ድልብ ፀጋን ያስረሳል።

⭟⭎ ፊርዖን ያቺን ከስሮቿ ወንዞች የሚፈሱባትን፣ ያቺን በቅንጡ ፎቆች የተጌጠችን ዉብን ሀገር ስለሚመራ ይፎክር ነበር። «ታላቁ ጌታችሁ ነኝ!» እያለም ምድር ላይ ጥፋትና ብክለትን ያንሰራፋል።

⭟⭎ነገር ግን ያቺ አማኟ የሙስሊም ሴቶች ምርጥ ሞዴል የነበረችዉ ሚስቱ አሲያ አንዲት የጀነት ቤት እሱ የሚገዛዉን ጨምሮ ዓለም ላይ ካለ ከትኛዉም ሀብት እንደሚበልጥ ዓለምን አስተማረች።

⭟⭎ከሁሉም ግርም የሚለኝ የሳሂሮቹ ጉድ ነዉ። የአላህን ብርሀን ለማጥፋትና በምትኩ ደግሞ ከፊርዖን ዘንድ ምንዳንና ቀረቤታን ፈልገዉ ተደራጅተዉ መጡ። ግን ወዲያዉ አላህ ብርሀኑን ለገሳቸዉና የኢማን ጥፍጥና ወደ ልባቸዉ ዘለቀ። ወዲያዉ እንደአምላክ አጎንብሰዉ ሲያናግሩት የነበረዉን ፊርዖንን አንገታቸዉን ቀና አድርገዉ በሙሳና በሃሩን ጌታ እንደሚያምኑ ነገሩት።

⭟⭎አየሽ! የኢማን በሻሻ ልብን ሲቆጣጠር ዱንያ ላይ ያለዉ የትኛዉም ሀብትና ዝና ተራ እንደሆነ ይገባናል። ዱንያ ላይ ያለ የትኛዉም አካል ዱንያን እንጂ ሌላ ፍርድ እንደሌለዉ እንረዳለን። ከሳሂሮቹ ታሪክን ይሄን ነዉ ምንማረዉ።

⭟⭎ፊርዖን ይመለሱ እንደሆነ ብሎ እጃቸዉን ቆረጠ! ቅጣታቸዉን ሊጨምር እግራቸዉንም ቆረጠ! የተምር ግንድ ላይ ሰቀላቸዉ! «የትኛችን ቅጣቱ አሳማሚና ቀሪ እንደሆነ ትረዳላችሁ!» አላቸዉ። ኢማን ልብ ሲገባ ተዓምር ይሰራልና ፍንክች አላሉም። «ፍረድ! አንተ ምትፈርደዉ ቅርቢቷን ዓለም ብቻ ነዉ!» አሉት።

⭟⭎አጀብ! ጥዋት ኮ ጠንቋዮች ነበሩ! ማታ ግን ሸሂድ ሆነዉ ጌታቸዉን.. የሙሳንና የሃሩንን ጌታ ተገናኙ።

አላሁ አክበር!!

⭟⭟አላህ ነገ ለአማኞች ያዘጋጀዉን ጀነትን በመሻት ዓለም ላይ ያላቸዉን ነገር በሙሉ ሰጡ! ዝናቸዉን፣ ሀብታቸዉን፣ ጊዜያዊ ደስታቸዉን.. ሀታ ነፍሳቸዉን ሳይቀር ሰዉ!! በምትኩም የሰማይና የምድርን ያህል ስፋት ያላትን ጀነትን ወረሱ።

⭟⭟እህቴ! ነፍሴንም አንቺንም በአንድ ነገር ብቻ ነዉ አደራ የምለዉ! ሌላዉ ቢቀር ለዛች ዘላለማዊ ደስታ ስንል ሀራምን እንጠንቀቅ! ዋጂባትን እንፈፅም!

⭟⭟አምስት ወቅትሽን ስገጂ! ወርሽን ፁሚ! የቤተሰብሽን ትዕዛዝ ‛መርሀባ’ በዪ! ነፍስሽን ከሀራም ጠብቂ! ምላስሽን ከወንጀል ቆጥቢ! ወደ መጥፎ ምታዘዋን ነፍስሽን ታገዪ! ሙዚቃን ራቂ! ከወንድ ጋር የሀራም ግንኙነትን አትቅረቢ!

⭟⭟ ሁሌም አንድን ነገር ከመስራትሽ በፊት «አላህ ይሄን ነገር ይወደዋል?!» ብለሽ ራስሽን ጠይቂ! ከወደደዉ ተጣደፊበት! ካልወደደዉ ራቂዉ!


ኢንሻ አላህ! እዛኔ የዱንያም የአኼራንም ጀነትን ትወርሺያለሽ!

«እህቴ! ክስረት ማለት ምን እንደሆነ ታዉቂያለሽ?!»

ክስረት ማለት ጀነት የሰማይና የምድርን ያህል ስፋት ኑሯት አንቺ ከዚያ ቦታ ከሌለሽ ነዉ።

✍️ይቀጥላል ........
منقول

⤞⤿⤜⤡⤜⤡⤜⤡⤜⤡⤜⤡⤜⤡⤜⤡⤜
http://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ماتيسر من سورة الزخرف

«ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም።»

ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

=

𝐓𝐞 ▸ t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⇙ماتيسر من سورة يوسف

ቁርአንን በትኩረት አዳምጥ

↽↽↽↽↽↽↽↽↽↽

↻ቁርአን ስታዳምጥ፦↺

↷ውስጥህ ይረካል!
↷ጭንቅህ ይወገዳል!
↷ኢማንህ ይጨምራል!
↷መንፈስህ ይታደሳል!
↷ቀልብህ ይረጥባል!
↷አላህ ይወድሀል!
↷ሸይጧን ይርቅሀል!
↷አይምሮህ ይደሰታል!
↷ትልቅ ወኔ ይሰማሀል
!

⤼⤌⤼⤌⤼⤌⤼⤌⤼⤌⤼⤌⤼⤌
𝕋𝕖 √ t.me/https_Asselefya1
"እውቀት በትጋት እንጂ በምኞት አይገኝም"

✍️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ

=
እኛ ከምንፈልጋቸዉ እና ከምናስባቸዉ  የበለጠ አላህ በአጋጣሚ  የሚሰጠን ነገሮች በሙሉ ዉብ እና የበለጠ ደስታን የሚፈጥሩ ናቸዉ።

=
﴿وَمَن كَانَ فِي هَذِهِ أَعْمَى فَهُوَ فِي الْآخِرَةِ أَعْمَى وَأَضَلُّ سَبِيلًا﴾

«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الهُدَى ، وَنَعُوذُ بِكَ مِنَ الضَّلَالِ»


=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🍃ተጋበዙልኝ......!!🍃

ከአሱር በኋላ እንድች አረንጓዴ ቦታ ሽር ነበር ማለት¡

=
https://t.me/https_Asselefya1
ደሴ ወይም ኮቻ ወይም ወልድያ ወይም ሀራ ለከተማ ጠጋ ያለ(ቅርብ የሆነ) የሚሸጥ ቦታ ያለውበ0930877561 በቴሌግራም ወይም ደውሎ ያሳውቀኝ @AbuReslanE61

https://t.me/geferssaMekina
አንተን ከሌላው ለይቶ የሚመለከትህ አሱ ነው ላንተ የሚገባው

=
منقول
سورة المعارج
أحمد حمادي
🍁ቁርአን የልብ ብርሃን......

سورة المعارج

🎙القارئ أحمد حمادي.


=
ሰዉ ሲሄድ ነዉ ለካ የሚታወቀዉ ድካዉ
የአሊሞች መፍለቂያ ወሎን ማን ሊተካዉ
ሀገር ሰላም ይሁን ይምጣ ሸበካዉ
።

منقول
ሱና ያልገባዉን ባል ጨዋታ አጫዉታለሁ ብለሽ በትራስ ብትመቺዉ በዱላ ቀበሌ ድረስ የሚያሳድድሽ  አሉ....ÂĄ ሁሉንም ባል አያካትትም።

የተገኘ ነዉ ህእ¡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴት ልጅ እትት ትወዳለች እትት የሚወዱትኮ ህፃኖቹ ናቸዉ ለትዳር ያልሆኑት ማለት ነዉ።

ትዳር ያሰባችሁ ወንድሞች እዉነተኚነት እንጅ ነጃ አያወጣም።

=
https://t.me/https_Asselefya1
هـدايـة المـسـتـفيـد ۳٣
ÂŤ Abu Useymin Âť
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓷⓷

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1