💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🔍ሙሀመድ የአላህ መልእክተኛ እንደሆነ የመሰከረ ሰው የሚጠበቅበት አንኳር ነጥቦች፣

➀)ባዘዙት ላይ መታዘዝ
➁)የተናገሩትን እውነት ብሎ መቀበል
➂)ከከለከሉት ነገር መራቅ
➃)አላህ ላይመለክ ነው እሳቸው ባሳዩት(በደነገጉት)መልኩ ቢሆን እንጅ


🔖 እነዚህን አራት ነገሮች ማጉደል ለሽሀዳው መጉደል ሊሆን ይችላል ወይም ሸሀዳውን የሚያፈርስ (የሚንድ )ሊሆን ይችላል።

ከሱና ብርሀን ትምህርት መድረክ ከኡሱሉ ሰላሳ ማብራሪያ የተወሰደ !

t.me/https_Asselfya
🔍የምሽት ትውሳት ትሁንልኝ !!

ጓደኛሸ ትዳር ሳይሆንላት ቀርቶ እኔን ያየ ይቀጣ ብትልሽ# አንች ሳትሞክሪው እንዳትተይው ምናልባች እሷ መጋፈጡን ሳታውቅበት ቀርታ ሊሆን ይችላል ።

✍️
ይድረስ ለሚዲያ ተጠቃሚ እህቶች
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰

✑መግቢያ ፦ ቢመርሽም አንብቢው እህት በአሏህ ፍቃድ ሊጠቅምሽ ይችላልና አማርኛየ ከገባሽ  !!

☛እንደሚታወቀው ሰውን በቦታው ማስቀመጥ ትልቅ ነገር ነው ያለ ደረጃው ሰውን መስቀል ደግሞ ትልቅ ጥፋትን ያስከትላል ።

☞ስለዝህ በተለይ እህቶች በዝህ ጉዳይ ብዙ ችግር ይታይባችኋል ሰውን ያለ ደረጃው መስቀል እውነቱን መናገር ነው የሚያስፈልገው ።

☛ስለዝህ ይህ ተግባር አይጠቅምም በባዶ  ማሽቃበጥ ለውድቀት  ቅርብ መሆን ነው ስለዝህ ምን ለማለት ነው #አታሽቃብጡ እባካችሁ #አታሽቃብጡ ።

☞ዝም ብንልም ፈሳዱ በጣም ስለሚበዛ ነው እንጅ መናገርም አልፈልግም ነበር ግን አዝማሚያውን ሳየው ደስ አይልም ስለዝህ ረጋ በሉ።

☛ለኡስታዝ , ለመድረሳ , ለቻናል , ለግሩፕ , ..... ወዘተ ማሽቃጥ ይቅርባችሁ ተውት በቃ ።

☞እልቅስ ከማሽቃበጥ ይልቅ ዝም ብላችሁ ቅርአታችሁን ቅሩ ትምህርታችሁን ተማሩ የሚያዋጣው ይህ ስለሆነ ።

☛ቢመራችሁም ዋጡት እውነታው ይህ ስለሆነ ብዙ የሚያሽቃብጡ እህቶች ይገርሙኛል ወሏሂ ቂርአት ላይ የሉበትም ብዙዎቻቸው ያሳዝናሉ በጣም ።

☞ስለዝህ እህቶቼ ንቁ ማሽቃበጡን ተውትና ወደ ተግባር ግቡ ቅርአትን ቅሩ ተማሩ ሌላውን ነገር ተውት ። ትኩረታችሁ ራሳችሁን ቅድሚያ መለወጥ ላይ ይሁን። ለራሳችሁ ሳትለወጡ በባዶ አትሩጡ ባረከላሁ ፊኩም!!

☛እህቴ ሆይ ይህንን መልክት ስፅፍ ነገሩን ካስተዋልሽው ጥቅሙ ለራስሽ ነው ይህ ተግባር ካለሽበት ይህንን በሽታ ከራስሽ ላይ አንሽና ወደ ቂርአት ግቢ !! ።

☛እንደውም በዝህ ፈተና በበዛበት ሰአት ከቂርአት ሰአት ውጪ ሚዲያ ላይ መቀመጡ ትልቅ ችግርን ያመጣልና ተጠንቀቂ ከቂርአት ሰአት ውጪ ሚዲያ ላይ አትቀመጪ ።

☞ ለማሽቃበጥ ብቻ ብለው ሚዲያ ላይ የሚቀመጡ እህቶችን ሳይ በጣም አፍራለሁ ቂርአት ላይ ግን ሲመጡ ...... ናቸው ።

☞በባዶ ማሽቃበጥ ማለት ንብ የለለው ባዶ ቀፎ ሰቅሎ ያለ ማር  አመት ሙሉ መጠበቅ ማለት ነው አምሳያው ።

☛በባዶ ከመሮጥ አሏህ ይጠብቀን በስ እንዲህ ነጭ ነጯን ካላወራን በጥቆማ ብቻማ አልተግባባንም።

✍ወንድምሺ አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

𝐓𝐞 ~ t.me/abuUseyminabdurehman
قال ابنُ رجبٍ رحِمه الله:

‏"سمَاعُ القرآنِ يُنبِتُ الايمانَ فِي القَلبِ كمَا يَنبِتُ المَاء البقل، وَسمَاع الغِناء يُنبِتُ النفاقَ كمَا يَنبِت المَآء البقل، ‏وَلا يَستَويَان حتَّىٰ يَستَوي الحَقّ وَالبَطَلَان"!.

- [ ‏نُزهَة الأسمَاع (ŮŠŮŁ) ]

=

https://t.me/https_Asselefya1
ሽርክ ምን ማለት ነዉ?
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

ፍጡርን ከፈጣሪ ጋር
እኩል ማድረግ

  t.me/NABAWITUBE
ሁሌም ቢሆን ክብርህን ጠብቅ
ነገራቶች የተዋረድክላቸው ሆነህ
እንዲመጡልህ አትውደድ‥ምንጊዜም ራስህን ሁን።
መንቁል ..!


http://t.me/https_Asselefya1
ስለ ራስህ ካወቅክ የሰዎች ንግግር አይጉዳህ !!

=
👉ትዳር በሁለት ነገር ይቆያል !!

➀,እንክብካቤ
➁,መስዋእትነት

✍
ኹጥባ_መዉሊድ የተደነገገ ነዉን?
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

هل "المولد" مشروع في الشرع؟

ለመሆኑ መዉሊድ በሸሪዓ የተደነገገ ነዉን?

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅يوم الجمعة من شهر صفر/27/ 1444

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8476
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8476
አይይይ አህባሽ
ስማችሁ አህባሽ
ስራችሁእረባሽ
ጫትና ሲጋራ ሴትን አተራማሽ
ደሊልየማይገታሽ
አይይይአህባሽ
እዴው ሁሌስራሽ

የእብዶች ጨዋታ አርሲኩርሲኮነሽ
እዴው ወዳልኝስእጅግታስጠሊያለሽ
ሙሀባው ነው ብለሽ ታለቃቅሻለሽ
እኛን አታታሊም አደየ ተነቅቶብሽ
መች አስበሽ ለዲን ታጭበረብሪያለሽ
ሆድ ቀይሮሽእንጂ ለዛ ለፍትፍትሽ
እድሁም ለጫቱ እዳይቀር ነው ሱስሽ
ነብዩን ተቃርኖ የነቢ ወዳጅ ነኝ
ይሄ ማጭበርበሪያ ለኔ መች ሲገባኝ

✍ 𝐌ዬ ኡሙ ኑህ ተፃፈ !!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወሎ ዉስጥ ነዉ አሉ የት ሀገር ነዉ ሲያምር..

ተፈጥሮ ጎብኙ ሰላም አምሹልኝ 🍁
Audio
حكم الاحتفال بالمولد النبوي

لسماحة الشيخ عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى

t.me/https_Asselefya1
ትዳር የሆነ ዘለህ/ሽ ምትገባበት/ቢበት የውሀ ገንዳ ፣ የዋትስ አፕ ወይም የቴሌግራም ግሩፕ አይደለም!! ትዳር ትልቅ ሀላፊነት ነው !!

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሀፊዘሁሏህ

እና ለሀላፊት ብቁ ሁናችሁ ግቡ!! ብቁ ሳትሆኑ ዘላችሁ እየገባችሁ ዘላችሁ ትወጣላችሁ። እሯ አለ ጎጃሜ¡¡


=

    
فاز من غلبت حسناتُه سيئاتِه، فكاثروا الحسناتِ بالسَّيئاتِ، وإن زللتم مرَّةً فأصيبوا مرَّاتٍ، ولا تكسرنَّكم سيئاتِكم فتقنطوا من رحمة ربِّكم، فإنَّ الله غفورٌ رحيمٌ.

#تغريدات