💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
♨️ከረመዷን በኋላ አታፈግፍግ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💦قَال الإمام ابن الجَوزي - رحمَه الله :
◾️ኢማም ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

【«يَا مَن وَفَّى رَمَضَانَ عَلَى أَحسَنِ حَالٍ، لا تتغيّر بَعدَهُ فِي شوال»】
✅ ረመዷንን ባማረ ሁኔታ የጨረስከው ሰው ሆይ ከረመዷን በኋላ ሸዋል ላይ አትቀያየር (በዛው ፅና)።
📚 التبصرة (٢/١١٤)
#ውዱ_ወንድሜ_ሆይ!

➴መልካም ሚስት በፍለጋ አትገኝም
ስልህ ከአሏህ የምትሠጥ ውድ ሥጦታ
ብትሆን እንጂ ! እሷንም በሱጅድህ
ውሥጥ ፈልጋት
!

#يا_أخـــــــي...
➘ያየካትን ሴት ሁሉ ሚስት ለማደድረግ
አትሞክር! የ
ምታያት ሴት ሁሉ ያንተ
ሚስት አይደለችም! የኔ የምትላትን
ከእግርህ ሥር ባታገኛትም በሱጅድ
ውሥጥ ፈልጋት ታገኛታለህ !! ስልህ
መልካም ትዳር የዱአ ውጤት ነው_


🎀ላየካት ሴት ሁሉ ቴክሥት አትፃፍ
ማለቴ አስር ያባረረ አንድ አይዝም
!

➴ሚሥት አጣሁ አትበል እኔ ባል
ነኝ ወይ ብለህ እራሥህን ፈትሽ_


#ዓንተ_የምትፈልጋትንና_የምትወዳትን
#ሚሥት_ለማግኘት በመጀመሪያ አንተ
➘(አሏህ) እንደሚፈልገው እንደሚወደው
ሆነህ ተገኝ !! ምክንያቱም አሏህ ትዕዛዙን
ያሟላ ባሪያውን አያሳፍርም! ሊፈትነው ካል ሆነ በስተቀር_
...!
▪️ኮፒ
↷⇣🌹⇣↷
➣
https://t.me/Umu_Yusuftalibetalelm
ኹጥባ_አሏህ ይረዳቹህ ዘንድ የአሏህን ዲን ርዱ!
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
♪خُطْبَةُ الجُمْعَةِ
♪የጁሙዓ ኹጥባ

←مَوضُوْعُ الخُطْبَةِ↓
→የኹጥባዉ ርዕስ↓

🔹كُوْنُوا أَنْصَارَ اللهِ كَيْ يَنْصُرَكُمُ اللهُ
🔹አሏህ ይረዳቹህ ዘንድ የአሏህን ዲን ርዳት ሁኑ!

🕌دَسِي فِي ِمَسْجِدِ الأَزْهَارِ
🕌 ደሴ አል–አዝሓር መስጂድ

🎙أَبُو رَيِّــــسٍ مُحَـــــمَّــــــدُ بْنُ إِمـــَامٍ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/Umu_Yusuftalibetalelm
◾️ሙስሊሞች መስጅቀል አቅሷ ከየሁዶች ማስመለስና ነፃ ማውጣት የሚችሉት ምን ሲያደርጉ ነው⁉️

💦ታላቁ የሀዲስ ሊቅ የሆኑት ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲሁ አሉ።

✅ ሙስሊሞች መስጅደል አቅሷን ከየሁዶች አውጥተው የራሳቸው ማድረግ ከፈለጉ፦
①) የተበላሸውን አቂዳቸው (እምነታቸውን) ያስተካክሉ
②) የተበላሸው አኽላቃቸው (ስነምግባራቸው) ያስተካክሉ

📚 ሰሂሁ አተርጊብ ወተርሂብ ሀሽያ ላይ ያገኙታል
https://t.me/Umu_Yusuftalibetalelm
◾️ከሰለፎች መንገድ ማፈንገጥ አደጋ አለው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💢‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : -
💦ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።

【"كل من أعرض عن الطريقة السلفية الشرعية فإنه لابد أن يضل و يتناقض ، و يبقى في الجهل المركب أو البسيط"】
✅ ከሰለፎች (ከሶሀባዎች፣ ከታብእዮችና ከአትባእ አታብኢን) መንገድ የሚያፈነግጥ ሰዉ፦
①) ከመጥመም ቅሮት የለውም
②) እርስ በርሱ ይጋጫል
③) ድርብርብ ወይም መለስተኛ በሆነው ጅህልና ውስጥ ይሆናል።
📚[درء تعارض العقل و النقل (ج٥ ص٣٥٦)]

https://t.me/Umu_Yusuftalibetalelm
♦️ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን -
አሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ ፦

➴ዒባዳን ከማብዛት ኢባዳን ማሳመር
(አሳምሮ መስራት) በጣም አሳሳቢ ነው።
(ቡሉጉል መራም ፥ 3/534 )

↷⇣🌹⇣↷
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ኡሙ ዓብዱሏህ ቢንት ሙቅቢል
#አልዋዲዒይ
【ሴትም ልክ አንዳለፈው ጥሩ የሆነ
ወንድ (የትዳር አጋር) ልትመርጥ ይገባታል።

➴#በጣም_ብዙ ጥሩ ሴቶች አሉ፣ ነገር ግን
ለሷ አቻ የሆነ ወንድ የማይመርጡ፣ የወደቀ
ወንድ ታገባለች። እርሱም (ያ የወደቀ ባል)
ወደራሱ አስተሳሰብ እና የዘቀጠ ሁኔታ
ይጎትታታል] ትላለች።

#ምንጭ:·ነሲሀቲ ሊኒሳእ ገፅ 247።
↷⇣🌹⇣↷

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አሏህ
ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

📌【لا ريبَ أنَّ لَذَّةَ العلم أعظمُ اللَّذات】
🔻#እውቀት (ኢልም) እዚህ ምድር ላይ ካሉ
ጣፋጭ ነገሮች ውስጥ ትልቁና ዋናው
ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።

📚مَجموعة الفَتاوى | ابنُ تيميَّة
👉 #ነገር_ግን የዚህ የእውቀትን ጥፍጥና የቀመሰው
ሰው ካልሆነ በቀር ሁሉም ሊያውቀው
አይችልም።

#እናማ_እንወቅ_እንማር_ጊዜያችንን_እውቀትን_በመቅሰም ላይ እናሳልፈው እውቀት ነው ሰዎችን የበላይና የበታች የሚያደርገው ይሄን ስል ሸሪአዊ እውቀት ማለቴ ነው!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ባልን ማስቆጣት ያለው ቅጣት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔻በባልና ሚስት መካከል የሚከሰቱ ስህተቶች በሰፊው ተዳሶበታል።

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
➣https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኢስላማዊ ስርዓቶች መልካም ምግባሮች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ምላስን መጠበቅ
➖➖➖➖➖
مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌۭ
ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡{{ቃፍ 18}}

↪️ፍትሃዊነት
〰〰〰〰
إِنَّ ٱللَّهَ يَأْمُرُ بِٱلْعَدْلِ وَٱلْإِحْسَٰنِ وَإِيتَآئِ ذِى ٱلْقُرْبَىٰ
አላህ በማስተካከል፣ በማሳመርም፣ ለዝምድና ባለቤት በመስጠትም ያዛል፡፡{{አል ነህል 99}}

إِنَّ ٱللَّهَ يَأْمُرُكُمْ أَن تُؤَدُّوا۟ ٱلْأَمَٰنَٰتِ إِلَىٰٓ أَهْلِهَا وَإِذَا حَكَمْتُم بَيْنَ ٱلنَّاسِ أَن تَحْكُمُوا۟ بِٱلْعَدْلِ ۚ

አላህ አደራዎችን ወደ ባለቤቶቻቸው እንድታደርሱ ያዛችኋል፡፡ በሰዎችም መካከል በፈረዳችሁ ጊዜ በትክክል እንድትፈርዱ (ያዛችኋል)፡፡

↪️አይን አፋርነት:-
➖➖➖➖➖
ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለምእንድህ ብለዋል. ማፈር መልካምን እንጅ አያመጣም በሌላም ሀድስ እንድህ ብለዋል ማፈር የእምነት አንጓ ነው።

↪️ቻይነት
〰〰
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለአሽጀዕ አብደል ቀይስ እንዲህ ብለውታል

✅አላህ የሚወዳቸው ባህሪዎች አሉት ።

👉ቻይነትና መረጋጋት

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ቆንጆ__ሴቶች!
ልቦናቸውን በጨዋነት የሸፈኑ ናቸው!
#በስሜት ለሚጋለቡ ሰዎችም ውበታቸውን ግልፅ አያደርጉም!!! ተንቢሀት
✅እዉቀት በዚህ ዘመን ነፃ መዉጫ መንገድ ነዉ።

ሸይኽ ሙቅቢል አል ዋዲዒይ ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ፦
ሁላችንም አሏህን በመፍራት ላይ ልንመካከር፣ እዉቀትን በማገኘት ላይ ጥረትና ትግል ልናደርግ ይገባል። እርሱ (በዚህ ዘመን ነፃ መዉጫ መንገድ ነዉ።)
📚"غارة الأشرطة" (١٠٧/١)
▪️ዐይን አፋርነት ኸይር ይዞ ነው ሚመጣው ዐይን አፋርነት ከእምነት ነው ። አራት ነገሮች ከነብያት ሱና ናቸው ሽቶ፤ዐይን አፋርነት፤ ሲዋክ እና ጋብቻ
ታማኙ ነብያችን [{ﷺ}]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔸የሀራም ፍቅር ልክ እንደ ጨዋማ ውሃ ነው
በተጎነጨከው ቁጥር ጥሙ ይጨምራል እንጂ አትረካም !!
ሐላሉ ደሞ ልክ እንደ ንፁህ ውሃ ነው!
ስትጎነጨነው ....ትረካለህ!

ሀራሙን እራቅና በሐላል ተብቃቃ!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w